Forward from: የያሬድ🕇🕆 ውብ💒💒ዜማ⛪⛪
✟ፃድቁ ሐብተማርያም✟
ጻድቁ ሐብተማርያም መጥተናል እኛ ልጆችህ
አድነን አውጣን ከፈተና
አልብሰን የብርሀንን ፋና
ፃድቁ - - - ሰባት አክሊላትን
ፃድቁ በራሱ የደፋ ፃድቁ
ፃድቁ በጾም በፀሎት ነው
ፃድቁ ሰይጣንን ያጠፋ
ፃድቁ ፅድቅን የታጠቀው
ፃድቁ የእግዚአብሔር አገልጋይ
ፃድቁ ፃድቁ አባታችን
ፃድቁ የኢትዮጵያ ሲሣይ
`አዝ___________________
ፃድቁ - - - የዮስቴና ጸጋ
ፃድቁ የፍሬ ብሩክ
ፃድቁ ለኛ ለልጆችህ
ፃድቁ መመኪያ የሆንክ
ፃድቁ በምልጃህ አድለን
ፃድቁ ፍቅርና ሰላም
ፃድቁ ፃድቁ አባታችን
ፃድቁ ሐብተ ማርያም
አዝ____________________
ፃድቁ - - - ከሱራፌል ጋራ
ፃድቁ ለማቅረብ ምስጋና
ፃድቁ ፅድቅን ተጎናጽፎ
ፃድቁ ሀብተ ንፅሕና
ፃድቁ በደብረ ሊባኖስ
ፃድቁ ይሰበይ ላይ ያለው
ፃድቁ ፃድቁ አባታችን
ፃድቁ ሐብተማርያም ነው
አዝ___________________
ፃድቁ - - - ባለመቶ ፍሬ
ፃድቁ ሀብተማርያም
ፃድቁ ቤታችንን ሞላው
ፃድቁ ፍቅርና ሰላም
ፃድቁ ሚስጥርን ተካፈልክ
ፃድቁ ከጽርሐአርያም
ፃድቁ ፃድቁ አባታችን
ፃድቁ ሐብተማርያም
@webzema ~ @webzema
@webzema~ @webzema
@webzema~ @webzema
ጻድቁ ሐብተማርያም መጥተናል እኛ ልጆችህ
አድነን አውጣን ከፈተና
አልብሰን የብርሀንን ፋና
ፃድቁ - - - ሰባት አክሊላትን
ፃድቁ በራሱ የደፋ ፃድቁ
ፃድቁ በጾም በፀሎት ነው
ፃድቁ ሰይጣንን ያጠፋ
ፃድቁ ፅድቅን የታጠቀው
ፃድቁ የእግዚአብሔር አገልጋይ
ፃድቁ ፃድቁ አባታችን
ፃድቁ የኢትዮጵያ ሲሣይ
`አዝ___________________
ፃድቁ - - - የዮስቴና ጸጋ
ፃድቁ የፍሬ ብሩክ
ፃድቁ ለኛ ለልጆችህ
ፃድቁ መመኪያ የሆንክ
ፃድቁ በምልጃህ አድለን
ፃድቁ ፍቅርና ሰላም
ፃድቁ ፃድቁ አባታችን
ፃድቁ ሐብተ ማርያም
አዝ____________________
ፃድቁ - - - ከሱራፌል ጋራ
ፃድቁ ለማቅረብ ምስጋና
ፃድቁ ፅድቅን ተጎናጽፎ
ፃድቁ ሀብተ ንፅሕና
ፃድቁ በደብረ ሊባኖስ
ፃድቁ ይሰበይ ላይ ያለው
ፃድቁ ፃድቁ አባታችን
ፃድቁ ሐብተማርያም ነው
አዝ___________________
ፃድቁ - - - ባለመቶ ፍሬ
ፃድቁ ሀብተማርያም
ፃድቁ ቤታችንን ሞላው
ፃድቁ ፍቅርና ሰላም
ፃድቁ ሚስጥርን ተካፈልክ
ፃድቁ ከጽርሐአርያም
ፃድቁ ፃድቁ አባታችን
ፃድቁ ሐብተማርያም
@webzema ~ @webzema
@webzema~ @webzema
@webzema~ @webzema