🌹#ቅዱስ_ነህ_ጌታ_ቅዱስ_ነህ🌹
ቅዱስ ነህ ጌታ ቅዱስ ነህ
ንጉስ ነህ ዛሬም ንጉስ ነህ
ለታረድከው ክብር ይገባሃል
በዕፀ መስቀል ስለ እኛ ሞተሃል
🌹
#አዝ.....
🌹
ንጉስ ሆይ ውበትህ ያማረ
ዝናህም በዓለም ተነገረ
በጽድቅህ ፍርድን ትፈርዳለህ
ከአማልክት ማነው የሚመስልህ
ሁሉንም የምትገዛ ጌታ
ላንተ ነው ውዳሴና እልልታ
ለስምህ ይገባል ክብር
በሰማይና በምድር/2/
🌹
#አዝ......
🌹
ቅዱስ ነህ ለሰው የምትራራ
ንጉስ ነህ በጽዮን ተራራ
ታርደሃል ክብር ይገባሃል
መጽሐፉን በኅይልህ ገልጠሃል
ለበጉ የሆነ አዲስ ቅኔ
ማዳኑን አይቻለሁ ባዓይኔ
በፊትህ አሕዛብ ሰገዱ
ልማት ነው አንተን ለሚወዱ/2/
🌹
#አዝ....
🌹
ማን ይሆን አንተን የማይፈራ
ያላየ በምድር ስትሰራ
ምሕረትህ የደረሳላቸው
ሊያመልኩህ ወጡ ከቤታቸው
ለበጉ የሆነ አዲስ ቅኔ
ማዳኑን አይቻለሁ ባዓይኔ
በፊትህ አሕዛብ ሰገዱ
ልማት ነው አንተን ለሚወዱ/2/
👉ቅዱስ ነህ
👉#ዘማሪ #ዳዊት #በቀለ
ቅዱስ ነህ ጌታ ቅዱስ ነህ
ንጉስ ነህ ዛሬም ንጉስ ነህ
ለታረድከው ክብር ይገባሃል
በዕፀ መስቀል ስለ እኛ ሞተሃል
🌹
#አዝ.....
🌹
ንጉስ ሆይ ውበትህ ያማረ
ዝናህም በዓለም ተነገረ
በጽድቅህ ፍርድን ትፈርዳለህ
ከአማልክት ማነው የሚመስልህ
ሁሉንም የምትገዛ ጌታ
ላንተ ነው ውዳሴና እልልታ
ለስምህ ይገባል ክብር
በሰማይና በምድር/2/
🌹
#አዝ......
🌹
ቅዱስ ነህ ለሰው የምትራራ
ንጉስ ነህ በጽዮን ተራራ
ታርደሃል ክብር ይገባሃል
መጽሐፉን በኅይልህ ገልጠሃል
ለበጉ የሆነ አዲስ ቅኔ
ማዳኑን አይቻለሁ ባዓይኔ
በፊትህ አሕዛብ ሰገዱ
ልማት ነው አንተን ለሚወዱ/2/
🌹
#አዝ....
🌹
ማን ይሆን አንተን የማይፈራ
ያላየ በምድር ስትሰራ
ምሕረትህ የደረሳላቸው
ሊያመልኩህ ወጡ ከቤታቸው
ለበጉ የሆነ አዲስ ቅኔ
ማዳኑን አይቻለሁ ባዓይኔ
በፊትህ አሕዛብ ሰገዱ
ልማት ነው አንተን ለሚወዱ/2/
👉ቅዱስ ነህ
👉#ዘማሪ #ዳዊት #በቀለ