የማንም "የብቻ" ማንንም "የብቻችን" ማድረግ አንችልም!
ግን ብቻችንን የብቻቸው እና ለብቻችን የብቻችን አድርገናቸው መኖር የህይወት አጋጣሚያችን ወይም የህይወታችን መስመር ሊሆን ይችላል......ምንአልባትም ትልቁ ሞኝነት እና ብቸኝነት በዚህ ቅዠት ውስጥ መሆን ነው።
ያኔ እሷ ካስተማረቺኝ tongue twister መካከል ላካፍላቹ ብዬ ነው😉