ለይላ ጋር ሄድኩ አንዷን ኬክ አገኘው😊 ስሚ ቆንጅዬ አልኳት ...ትስቃለች ያው ወዬ ማለት ነው ብዬ ቀጠልኩ ፤ መሀመድ ዳርዊሽ ምን እንዳለ ሰምተሻል !? > አልኳት ፤
< ምን አለ !? > አለችኝ !
“A donkey doesn’t smoke or drink coffee. And it doesn’t write.” ብሏል አልኳት ፤
በሳቅ እየተንከተከተች ምናለች ...
< አላሃምዱሊላህ አህያ ያላደረገን አምላክ ! >
_
አህዮች😁 ለምን አትፈነዱም ስትፈልጉ ቡና ማጠጡ ሰዎች ገጣባ አህያ ናችሁ😂
< ምን አለ !? > አለችኝ !
“A donkey doesn’t smoke or drink coffee. And it doesn’t write.” ብሏል አልኳት ፤
በሳቅ እየተንከተከተች ምናለች ...
< አላሃምዱሊላህ አህያ ያላደረገን አምላክ ! >
_
አህዮች😁 ለምን አትፈነዱም ስትፈልጉ ቡና ማጠጡ ሰዎች ገጣባ አህያ ናችሁ😂