#ሄራን_ጌድዮን
#ባይ_ባይ
ካንተ ጋራ ሆኜ ያሳለፍኩት ጊዜ
ትዝታህ አይረሳም አለ ውስጤ
ተራራቅን ብዬ መች ረሳሀለው
በሰበብ አስባብ ስምክን አነሳለው (2x)
🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼
አንተም ቤትህ ይቅናህ ለኔም የኔ ኑሮ
የኛን እህልውሀ ካልፈቀደው አብሮ
የተፋቀረ ሰው ሁሉ አይሞሸርም
ካልተፃፈ ከላይ አብሮነት አይሰምርም
ትዝታህ ብቻ ነው
(በል)
ተራፊው ፍቅር ሲያልፍ፣
(በል)
ያንን መልካም ዘመን፣
(በል)
እያነሳን ይንሳን፣
(በል)
ያቃቃረንና፣
(በል)
ያቀያየመን፣
(በል)
አንድም ነገር የለም እንዲ ልንሆን የዛሬን፣
በል,,,,,በል,,,,,,በል,,,,,እንዲህ ልንሆን የዛሬን፣
ከተለያየን ጊዜ ጀምሮ፣
አልጥምሽ አለኝ ከሌላ ኑሮ፣
ባየው ባይ ባይ ባይ ባይ፣
ባየው ባይይይይ፣
አሁንም ልቤ ቢርድልህ፣
ዛሬ የኔ አይደለህ የሌላ ነህ፣
ባይ ባይ ባይ ባይ ባይ፣
ባይ ባይይይይ፣
ባይ ባይ ባይ ባይ ባይ፣
ባይ ባይይይይ፣
🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼
ካንተ ጋራ ሆኜ ያሳለፍኩት ጊዜ፣
ትዝታህ አይረሳም አለ ውስጤ፣
ተራራቅን ብዬ መች ረሳሀለው፣
በሰበብ አስባብ ስምክን አነሳለው፣
🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼
እንደማላገኝህ ባስብም መልሼ፣
ሳይህ ግን አልቀረም ደርሶ መረበሼ፣
የኔነትህ ቀርቶ የሌላ ሆንክና፣
ክፉ ላንተ አልመኝ እወድሀለውና፣
(በል)
ትዝታህ ብቻ ነው፣
(በል)
ተራፊው ፍቅር ሲያልፍ፣
(በል)
ያንን መልካም ዘመን፣
(በል)
እያነሳን ይንሳን፣
(በል)
ያቃቃረንና፣
(በል)
ያቀያየመን፣
(በል)
አንድም ነገር የለም እንዲ ልንሆን የዛሬን፣
በል,,,,,በል,,,,,,በል,,,,,እንዲህ ልንሆን የዛሬን፣
ከተለያየን ጊዜ ጀምሮ፣
አልጥምሽ አለኝ ከሌላ ኑሮ፣
ባየው ባይ ባይ ባይ ባይ፣
ባየው ባይይይይ፣
🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼
አሁንም ልቤ ቢርቅልህ፣
ዛሬ የኔ አይደለህ የሌላ ነህ፣
ባይ ባይ ባይ ባይ ባይ፣
ባይ ባይይይይ፣
ባይ ባይ ባይ ባይ ባይ፣
ባይ ባይይይይ፣
ባይ ባይ ባይ ባይ ባይ፣
ባይ ባይይይይ፣
ባይ ባይ ባይ ባይ ባይ፣
ባይ ባይይይ