«... ገና እንደገባሁ ሰውየው በስልክ "እኔ በጣም ሴት እወዳለሁ" ሲል ደረስኩ 😲 ሁለት ጊዜ ገለማምጬው እናንተም እንዳሰባችሁት ኣስቤ ምን ኣይነት ስድነት ነው የትልቅ ቅሌታም ምናምን እያልኩ "ለዚ እኮ ነው ሶስቱንም ልጆቼን ፈጣሪ ሴት ያረገልኝ" ኣላለም 😍 [እኔ እኮ ኣልቅለል 😩] ለካ ጓደኛው ሴት ልጅ ተወልዶለት እንኳን ደስ ያለህ እያለው ነበር 😞
ኣትቸኩሉ እስኪ ቸኩላቹ ሌላ ሌላ ነገር ኣሳሰባችሁኝ 😉
@poethaymi
ኣትቸኩሉ እስኪ ቸኩላቹ ሌላ ሌላ ነገር ኣሳሰባችሁኝ 😉
@poethaymi