Forward from: አብራር አወል ( Abu ubeyda)
ውሸት መቼም ቢሆን ውሸት ነው
==========================
እናንተ የአላህ ባሮች ሆይ! ውሸትን ተጠንቀቁ አላህን ፍሩ አትዋሹ ፣ ውሸት መጨረሻው ውርደት ነው ትዋረዳለህ፣ ለውሸታምም ተባባሪ አትሁን በቀን ጨለማ ትጓዛለክ ፣ብሎም ትዋረዳለክ።
ጌታችን አላህ በተከበረው ቃሉ ኢንዲህ ብሏል፣
.《..........فَنَجْعَل لَّعْنَتَ ٱللَّهِ عَلَى ٱلْكَٰذِبِينَ》
የአላህንም ቁጣ በውሸታሞቹ ላይ እናድርግ» በላቸው፡፡
وقال تعلى 《قتل الخراصون》
أي لعن الكذابون
ውሸታሞች ተረገሙ።
وَمَنْ أَظْلَمُ مِمَّنِ افْتَرَىٰ عَلَى اللَّهِ كَذِبًا أَوْ كَذَّبَ بِآيَاتِهِ ۗ إِنَّهُ لَا يُفْلِحُ الظَّالِمُونَ
በአላህም ላይ ውሸትን ከቀጣጠፈ ወይም በአንቀጾቹ ካስተባበለ ሰው ይበልጥ በደለኛ ማነው እነሆ በደለኞች አይድኑም፡፡
وغير ذلك
ለመጠቀ ካልሆነ ብዙ አንቀፆች እንዳሉ ይታወቃል
ነብያችንም (ሶለለሁ ዐለይሂ ወሰለም) ውሸትን አስመልክተው ብዙ ብለዋል፣
✍ قال الرسول صلى الله عليه وسلم" ..... وإن الكذب يهدي إلى الفجور وإن الفجور يهدي إلى النار، وإن الرجل ليكذب حتى يكتب عند الله كذابا
ውሸት ወደ ጥመት ነው የሚያመራው ጥመት ደሞ .......
✍ عن أبي هريرة رضي الله عنه آية المنافق ثلاث إذا حدث كذب.......
የንፍቅና ባህሪ ሶስት ነው ... ስያወራ መዋሸት
ቀደምቶቻችን እንዴት ነበር ውሸታምን የሚያጋልጡት
ልጄ ነው አባቴ ነው ኡስታዜ ነው ሸይኼ ነው ሳይሉ ነበር ።
✍ قال سألت معلى الرازي كنت على باب عيس بن يونس وسفيان عنده فلما خرج سألته عنه فأخبرني أنه كذاب.
أورده إمام مسلم في مقدمته
ኤገሌ ስለ ተባለው ግለሰብ ጠየኩት እና እሱ ውሸታም ነው ብሎ ነገረኝ።
❌ውሸት የሰለፎች መንገድ አይደለም።
❌ዲንም እንዲ ባለ ውሸት ሊረዳ አይችልም።
❌ዲን ውሸታምንም በማገዝ ሊረዳ አይችልም።
አንዳንድ ሰዎች ውሸታምን ስተጋልጥ ልክ አላህ እንዳለው እንደ ሜዳ አህያ ይበረግጋሉ ።
ሌሎች ደሞ ለማገዝ የመይቆፍሩት ጉርጓድ እና የማያፈናቅሉት ድንጋይ የለም።
ይህ ሁሉ ስህተት ነው አንድ ዳዒ ነኝ ከሚል አካል የሚጠበቅ አይደለም ከመበርገግህ ጥለህ ከመጥፋትህ በፊት ውሸቱ ምንድ ነው ብለህ ጠይቅ ወገንተኝነት እንደያጠቃክ።
ሌላው ያዙኝ ልቀቁኝ ብሎም ያስፈራራሃል አለህ ይዘንልህ ወንድሜ እስቲ ተረጋገ ቁጭ ብለህ ዒልም ተማር እ ቀደምቶቻችን ምን አይነት ሰው እንደነበሩ ቁጭ ብለህ ተማር ።
አቡ ዳውድ አስጅስታኒ ስለ ልጃቸው ምን እንዳሉ ስማ ፣
✍ وقال أبو داود السجستاني في ابنه: ابني عبد الله كذاب.اهـ
📚 ميزان الإعتدال للذهبي
ልጄ ውሸታም ነው።
👉 ዛሬ አንድ ደዒ ነኝ ወይም ራሱን ዓሊም ነኝ ብሎ የሚያስብ ሰው አባቴ ወይም እናቴ አጎቴ፣ጓደኛዬ፣ኡስታዜ፣ሸይኼ፣ ውሸታም ተባለ ብሎ ያዙኝ ልቀቁኝ አለያም እንደ ሜዳ አህያ ጥሎ መጥፋት መበርገግ ሱብሃን አላህ አሳዛኝ ነው ፣ ውሸቱ ምንድ ነው የቀጠፈው ነገር ምንድ ነው ያጠፋው ነገር ምንድ ነው ብለህ ጠይቅ ወገኔ እዛ ሰፈር ስትሔድ መሻ አላህ እዚህ ሰፈር ስትመጣ አስተግፉሩላህ አትሁን ።
ታላቁ ዓሊም አል አውዛዕይ እንዲህ ኣሉ :-
✍ ﻗﺎﻝ ﺍﻷﻭﺯﺍﻋﻲ ﺭﺣﻤﻪ ﺍﻟﻠﻪ ﺗﻌﺎﻟﻰ ": ﺗﻌﻠﻢ ﺍﻟﺼﺪﻕ ﻗﺒﻞ ﺃﻥ
ﺗﺘﻌﻠﻢ ﺍﻟﻌﻠﻢ
እውነትን ዒልም ከመማርህ በፊት እወቀው።
✍ ﻗﺎﻝ ﺍﻹﻣﺎﻡ ﻣﺎﻟﻚ ﺑﻦ ﺃﻧﺲ, ﺭﺣﻤﻪ ﺍﻟﻠﻪ :
ﻻ ﻳﺆﺧﺬ ﺍﻟﻌﻠﻢ ﻋﻦ ﺃﺭﺑﻌﺔ : ﺳﻔﻴﻪ ﻣﻌﻠﻦ
ﺍﻟﺴﻔﻪ، ﻭﺻﺎﺣﺐ ﻫﻮﻯ ﻳﺪﻋﻮ ﺇﻟﻴﻪ،
ﻭﺭﺟﻞ ﻣﻌﺮﻭﻑ ﺑﺎﻟﻜﺬﺏ ﻓﻲ ﺃﺣﺎﺩﻳﺚ الناس.......
ኢማሙ ማሊክ ከአራት ሰዎች ዒልም አይያዝም ይላሉ :-
ግልፅ ከሆነ ሞኝ ፣የስሜት ባልተቤት ወደዚህ የሚጣራ፣በውሸት ከሚታወቅ ሰው ዒልም አይወሰድም
ወደድክም ጠላህ ውሸት እና ውሸታምን ራቅ በውሸታም ሰው ውሸትን ኢንጂ አትጠቀምም !!
አብሽር አርካንህን አስተካክል ያዙኝ ልቀቁኝም አትበል እንደ ሜዳ አህያም ሸሽተህም አትሩጥ ከሆነ ነገር ትገጫለህና
《كأنهم حمر مستنفرة》
👉 በጣም የሚገርመው ወገንተኛ አትሁኑ አትዋሹ ብሎ ይቸከችካል ይናገራል ... ነገር ግን አንተ ውሸታምን ስታጋልጥ ለሱ (ለውሸታሙ) ከለላ ያደርጋል ብሎም ያዙኝ ልቀቁኝ ይላል ይሳደባል ይዝታል ረድ ለማድረግም ይሞክራል ከሚድያም ጥሎ ይጠፋል ይህ አይነት ሰው የአንድ ኡስታዝ እና የሸይኽ ባሪያ ነው ።
ዓቂል እኮ ሀቅ ለምን ተወራ ሰይሆን ምንድ ነው ብሎ መጠየቅ ነው የሚጠበቅበት አንት ወገንተኝነት የጠቃክ ወንድሜ ሆይ! ውሸቱ ሌላም ነገር ሲጋለጥ ምን ሊዉጥህ ነው ያ ሙቀሊድ ወያ ሙሪድ???
አላህም በቁርኣኑ እንዲህ ብሎዋል፣
《ولا تكن للخائنينا خصيما》
ለከዳተኞች ተከራካሪ አትሁን።
✍ አብራር አወል (አቡ _ ዑበይዳህ)
https://t.me/AbraribnAwal