አሁን ይሄን ፁጹፍ ስንመለከት በፈረንጆች አቆጣጠር 2018 የተጻፈ ሲሆን አሁን 2024 ላይ እንገኛለን!
የዛሬ ስድስት አመት ገደማ ኢብኑ ሙነወር በሰዓቱ ተጣልቷቸው የነበሩ የኢኽዋን ቀንደኛ መሪዎችን እነ ኢልያስ አህመድና እነ ጀይላን ኸድርን ለማስፈራራትና ህዝቡን ከነሱ ጉያ አውጥቶ ወደ ትክክለኛ የሱና ዓሊሞች ለመመለስ ሲኳትን በነበረበት ወቅት ስለ ታላቁ የሀገራችን ዓሊም ስለ ዱክቱር ሸይኽ ሁሴን አስልጤ የፃፈው ነበር።
ዛሬ ላይ ግን እሱ ከርሱ ጋር ያሉት ከአቋማቸው ሲንሸራተቱና መንገድ ሲስቱ ሸይኹ (ሸይኽ ሁሴን) ልክ እንደ ልማዳቸው በነ ኢልያስ ላይ ሲያደርጉት የነበረውን የብዕራቸውን ነበልባል ሲያቀምሷቸው በግልፅም በስውር የሚያደርጉትን ማጠልሸት አትጠይቅ!
#እኛ_አሁንም_እንላቸዋል!
አዎ! ለዱዓው አሚን ብለናል! ሸይኻችን አሁን ላይ ለረጅም አመታት በሸመቱት እውቀት ሀገር እየጠቀሙ ነው።
እናንተንም አላህ ወደ ነበራችሁበት ብርሃናማ መንሀጅ ይመልሳችሁ!
ሰሞኑን ደግሞ እነዚህን ታላላቅ መሻይኾች የጎግል አርበኛው ኢብኑ ሙነወር ወንድም ጡሀ ኸድር እና ወንድም ሁሴን ሙሀመድ ብሎ ቢጤዎቹ አስመስሎ ገልጿቸዋል!! የቢድዓ ሰዎችን ማወደስ አለ ብሎ የተናገረበት ድምፁ ላይ ለቢድዓ ሰዎች በዛ ልክ የተናገረ አካል ያ ሙዋዘና የት ጠፋበት?
የሰውየውን እልሁን ለማየት ያህል እንጅ ምንም የሚፈጥር አካል አይደለም!!
ያለ-አቅሙ ስዎች በተንኮል ጠላልፎ ሙሪድ ለማፍራት የሚሯሯጥ ግለሰብ ነው።
በአላህ ፈቃድ የሸይኻችን ዶ/ር ሸይኽ ሁሴን ሙሀመድ ሙሃዶራዎችና ወሳኝ ትምህርቶች ይተላለፉበታል!
👇
https://t.me/sheikh_hussein_muhamed