sheikh_hussein_muhamed የሸይኽ ሁሰይን ሙሀመድ ጠቃሚ ትምህርቶች ይተላለፉበታል


Channel's geo and language: not specified, not specified
Category: not specified


በአላህ ፈቃድ የሸይኻችን ዶ/ር ሸይኽ ሁሴን ሙሀመድ ሙሃዶራዎችና ወሳኝ ትምህርቶች ይተላለፉበታል!
             👇
https://t.me/sheikh_hussein_muhamed

Related channels

Channel's geo and language
not specified, not specified
Category
not specified
Statistics
Posts filter


የኢትዮጽያው ኢብኑ ባዝ የሚለው ገለፃ ምኑ ላይ ነው ዲንበር ማለፍ?

➻"ነገርን ከስሩ" እንዲሉ ሁሉንም በዝርዝር እንመልከት።

በቅድሚያ ይሄን ያለው ማን ነው?
ኑሯቸውን ሳዑዲ አረቢያ ያደረጉት "ሸይኽ ጠሀ ኸድር" ሀፊዘሁላህ፦ የሆነ ጊዜ
https://t.me/sheikh_hussein_muhamed/35
         👆
ይሄን ጹሑፍ ፃፉ! ትርጉሙም፦ ዛሬ አንድ ሸይኽን አገኘሁና ስለ አንድ ሰው ነገረኝ ያ"ሰውየ እንዲህ ብሎ እንደ ነገረው «ዱክቱር ሸይኽ ሁሴን ሙሀመድ የኢትዮጵያው ኢብኑ ባዝ ነው።»
የሚል ተጨባጩን ያማከለ ጹሑፍ ፃፉ!!
ይሄ የሚያሳየው እንግዲህ ሌሎች እንደመሰከሩ ነው። ስለዱክቱር ሸይኽ ሁሰይን ለሸይኽ ጦሀ የነገራቸው ሌላ ሸይኽ ነው። ያም ከሌላ ሰው ሰምቶ!!

https://t.me/sheikh_hussein_muhamed/65
          👆
በቅድሚያ ሸይኽ ጠሀ ኸድር ማናቸው? ጎግል ጎርጉረው ብዙ ተከታይ  የሸነገላቸው ሳይሆኑ እሳቸውም ሌላኛው ዓሊም ናቸው።
ዓሊም ስለ ዓሊም ይናገራል። ይሄ ታዲያ በምቀኝነት የተተበተቡ ጎግል በመጎርጎር ራሳቸውን በአዋቂነት ለመፈረጅ የሚጣጣሩ ከዚህ በፊትም መሻይኾችን ለማዋረድ ለማስተናነስ አልመው የተነሱ ያላቅማቸው ፈትዋ ላይ ቁጭ ያሉ ሰዎችን አበሳጭቷል።

➻ዱክቱር ሸይኽ ሁሰይን ለረጅም አመት በዋናነት የሀዲስ ሊቅ ከሆኑት በቅርቡ ወደ አኸይራ ከሄዱት ከሸይኽ ሙሀመድ አሊ አደምና የጀርህና የተዕድል ሰንደቅ ተሸካሚ ከሆኑት ከሸይኽ ረቢዕ አልመድኸሊ የሀድስ ሰነድ ሪጃል ኢለሎችን ጠጥተው የመጡ ናቸው።

ሸይኻችን ዱክቱር ሸይኽ ሁሰይን የኢትዮጵያው ኢብኑ ባዝ መባላቸው ለመሳለቂያ ለመጠቀም የሚሯሯጡ ሰዎች የሸይኽየው ማንነት ቀስ በቀስ ለህዝብ ሲደርስ ይጋለጣሉ።
እሳቸው በምቀኝነት በተለሞላ ጥላቻ ስላስተናነሳችሁ ትንሽ አይሆኑም!!

በጣም የሚያሳዝነው አንዳንዶቹማ ሙስጦፋ አብደላ የደሴው አልባኒ የተባለው ጋር የማይገናኘውን በማገናኘት ለማጠማመም እየሞከሩ ነው።
   አሃ! ሙስጦፋ የደሴውንም እንደ ዱክቱር ሸይኽ ሁሰይን በምቀኝነትና በጥላቻ ነበር ስታስተናንሱ የነበራችሁት?? እንጅ የሙስጦፋን አላዋቂነት ተረድታችሁ አልነበረም ማለት ነው?? አይፈረድባችሁም ዓሊምና ጃሂልን በምን ትለያላችሁ?

ሲቀጥል ዱክቱር ሸይኽ ሁሰይን ማነው ያላቸው?  ሙስጦፋን ማን ነው ያለው?
ሌላውን እንተወውና
https://t.me/sheikh_hussein_muhamed/70
             👆
ኡስታዝ አቡ ሙስሊም ስለ ዱክቱር ሸይኽ ሀሰይን ሙሀመድ (አቡ መሀመድ) ምን አለ?

https://t.me/sheikh_hussein_muhamed/37
👆
እንዲሁም በአስገራሚ ሁኔታ በእልህና በምቀኝነት ተነሳስቶ ወደ ኢኽዋን ሲያሽቆለቁል በሱና ሰዎች ላይ መናከስ የያዘው ኢብኑ ሙነወር ስለ ዱክቱር ሸይኽ ሁሰይን ድሮ ይሄን ብሎ ነበር።

ሆኖም ዋናው ቁም ነገሩ ሸይኹ በቀሰሙት የተከማቸ እውቀትና ቃዒዳ መጠቀማችን ነው። ከዛም በሚሳለቁ ሰዎች መደናገጥ ሳይሆን እውነታውስ ምንድን ነው የሚለውን ማጤን ነው።
የጥላቻቸው ብዛት የዓለማችን ኢብኑ ባዝ የተባሉ አስመሰለውታል።!!

#ሸይኹ_ራሳቸውስ_ምን_ይላሉ?
በመሆኑም ሸይኹ ሸይኽ ሁሰይን ታላቁ ዓሊም መባላቸውን በጣም ያወግዛሉ። በዚሁ ቻናል በተለቀቁት ትምህርቶች ታገኙታላችሁ።
ሸይኽ በመተናነስ ጥግ የሚታወቁ ናቸው። የሆነ ጊዜም ዱክቱር መባላቸውን ራሱ ሠው ወደዛ ትኩረት እንዳያደርግ ሰፋ አድርገው ገልፀዋል።
ሆኖም የተከበራችሁ አንባቢያን ለታላላቅ መሻይኾችና ኡስታዞች መጥቀም የሚችሉ የአላህ ችሮታ የሆኑ ሱንይ ዓሊም መሆናቸውን በተግባር ማረጋገጥ ነው የሚጠበቅባችሁ።

https://t.me/sheikh_hussein_muhamed/68?single
👆
በአሁኑ ሰዓት ሙጦወላትን በሚገርም ሁኔታ እያስተማሩ ሲሆን ለምሳሌ "ሶሂህ አል ቡኻሪን" እንደት ሸርህ እንደሚያደርጉት በተግባር ማየት ነው።

አላህ ይዘንላቸው ቀብራቸውን ያስፋላቸውና ኢማም ኢብኑ ባዝ ዓሊም ናቸው። በትጋት እውቀትን የተማረ እንደ ዓሊሞች ይሆናል። ዱክቱር ሸይኽ ሁሰይን ደግሞ የኢትዮጵያው ኢብኑ ባዝ መባላቸው ምኑ ላይ ማጠልሻ እንደሚወጣለት? ግርም ይላል።

ፈገግ የሚያደርገው!
"መድኸልይ አትሁን!" ብሎ የሱሩሩያና የኢኽዋን ደሸቅ ውስጥ የገባው ግለሰብም ያን ውድቀቱን በዚህ ሊያጥፋፋ ሲጣጣር ማየታችን በጣም ያሳዝናል።
የበለጠ አሳዛኙ "ሸይኹል ኢስላም" ሲሉ ሰምቻለው
ብሎ የተለመደ ውሸቱን ጉምድ ሲያደርገው ነው።


በአላህ ፈቃድ የሸይኻችን ዶ/ር ሸይኽ ሁሴን ሙሀመድ ሙሃዶራዎችና ወሳኝ ትምህርቶች ይተላለፉበታል!
             👇
https://t.me/sheikh_hussein_muhamed


ኡስታዝ አቡ ሙስሊም ሰለ ሸይኹ ስለ ዱክቱር ሸይኽ ሀሰይን ሙሀመድ የተናገረው

አቡ ሙስሊም እንዲህ ይላል፦
➻ "ሸይኽ ሀሴን ሙሀመድ አቡ ሙሀመድ የሸይኽ ረቢዕ ተማሪና ሸይኻችን ወንድማችን ጓደኛችን በሀዲስና በሀዲስ ኢለል በሪጃሎቹ ሙተኸሲስ (የተለየ እውቀት) ያለው ነው።"

ለወንድማችን ኡስታዝ አቡ ሙስሊም ከተምይዕ ባህር ጠልቆ እንዳይገባ አለህን እንጠይቀዋል።

በአላህ ፈቃድ የሸይኻችን ዶ/ር ሸይኽ ሁሴን ሙሀመድ ሙሃዶራዎችና ወሳኝ ትምህርቶች ይተላለፉበታል!
             👇
https://t.me/sheikh_hussein_muhamed




ለእነ_እገሌ ብቻ ተገቢ ነው የማይባል ሁላችንንም ስርአት የሚያስይዝ አስገራሚ ትምህርት

ርእስ
🎧 #የመንጅ_ድክመት_መንሰዔ_!!

🎙በታላቅ ዓሊም ሸይኽ ጦሃ ኸድር ( ሀፊዘሁላህ )


إزهاق_أباطيل_إلياس_أحمد_وابن_منور_في_الجرح_والتعديل.pdf
697.2Kb
ኢልያስ አህመድ ሰሞኑን በለቀቀው ጹሑፍ ያለውን ባጢል አስወጋጅ ምላሽ!

🎙በዱክቱር ሸይኽ ሁሰይን ሙሀመድ ቢን አብደላህ ሀፊዘሁላህ

ኢልያስ አህመድ ሆይ ከማህበረሰብ ዘንድ ተኳኩሎ መቅረብ ሸይኽ እየተባሉ መሰቀልና ይሄ ይለያያል። ያለሞያህ አትግባ ተብለሃል።

ይሄኛው "ባዶ ፌስታል" "የነገር ሠው" "የሙነወር ልጅም" የተወሰነ ተወስቷል።

በአላህ ፈቃድ የሸይኻችን ዶ/ር ሸይኽ ሁሴን ሙሀመድ ሙሃዶራዎችና ወሳኝ ትምህርቶች ይተላለፉበታል!
             👇
https://t.me/sheikh_hussein_muhamed


🏝 ❝አስደሳች ዜና❞

📚 አዲስ ኪታብ በተለይ ለኡስታዞችና ለዲን ተማሪዎች 📖

⚙ የታላላቅ መሻይኾች ተማሪ የሆነው ዓሊም ሸይኽ ሑሰይን ቢን ሙሀመድ ቢን ዐብደላህ አል-ኢትዮጲ አስ-ስልጢይ (ሀፊዘሁላህ) ከተዘጋጁ ኪታቦች አንዱ የሆነው «የሶስቱ መሰረቶች  ማብራሪያ» በሚል በዐረቢኛ የተዘጋጀ አዲስ ኪታብ ገበያ ላይ ውሏል!!! 📮

📔 شرح الأصول الثلاثة
📝 إعداد وجمع:-
            🔑 الشيخ حسين بن محمد بن عبد الله الإتيوبي السلطي


📝  አዘጋጅ:- ሸይኽ ሑሰይን ቢን ሙሀመድ ቢን ዐብደላህ አል-ኢትዮጲ አስ-ሲልጢይ (ሀፊዘሁላህ)

የኪታቡን PDF ለማግኘት
👇
https://t.me/sheikh_hussein_muhamed/30

በአላህ ፈቃድ የሸይኻችን ዶ/ር ሸይኽ ሁሴን ሙሀመድ  ሙሃዶራዎችና ወሳኝ ትምህርቶች ይተላለፉበታል!
             👇
https://t.me/sheikh_hussein_muhamed


ለኢብኑ ሙነወር የተሰጠ ምላሽ

ርእስ:- ሠለፊዮችን መዳኺላ የሚለው ማንነው?

🎙በሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ)

🕌በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል
ጥር 17/2016 የተደረገ

በአላህ ፈቃድ የሸይኻችን ዶ/ር ሸይኽ ሁሴን ሙሀመድ  ሙሃዶራዎችና ወሳኝ ትምህርቶች ይተላለፉበታል!
             👇
https://t.me/sheikh_hussein_muhamed


ኸድር ከሚሴ

🎙በዶ/ር ሸይኽ ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አል-ሐበሺ (አስ-ሲልጢ) ሀፊዘሁላህ

ከኡሱል አስ-ሱንና ደርስ የተቀነጨበ

በአላህ ፈቃድ የሸይኻችን ዶ/ር ሸይኽ ሁሴን ሙሀመድ  ሙሃዶራዎችና ወሳኝ ትምህርቶች ይተላለፉበታል!
             👇
https://t.me/sheikh_hussein_muhamed


🟢 ሰሊም አልሂላሊ በአዲስ አበባ

ሰሞኑን የሀገራችን የሀጁሪ ተከታዮች ሰሊም አልሂላሊን የመሰለ ሰው ሞቅ አድርገው አቀባበል ሲያደርጉ ብዙዎችን አስገርመዋል።

የሀጁርያ የተሳሳተ አካሄድና አሳዛኝ ውድቀት ቁልፍ ቁልፍ ቦታዎች የተጠቆመበት ትምህርት!!

✍ከታላቁ ዓሊም ዶ/ር ሸይኽ ሁሰይን ሙሀመድ ጹሑፍ (ሀፊዘሁላህ)

🎤ድምጽ ትርጉም ኡስታዝ አቡ ሀመውየህ (ሀፊዘሁላህ)

በአላህ ፈቃድ የሸይኻችን ዶ/ር ሸይኽ ሁሴን ሙሀመድ  ሙሃዶራዎችና ወሳኝ ትምህርቶች ይተላለፉበታል!
             👇
https://t.me/sheikh_hussein_muhamed


من_هم_المميعة_في_ديار_الحبشة؟_وبيان_خطرهم_على_الدعوة_السلفية_خضر.pdf
225.0Kb
ወሳኝ Pdf


من هم المميعة في ديار الحبشة؟ وبيان خطرهم على الدعوة السلفية pdf

በሐበሻ ሀገር ውስጥ ሙመይዓዎች እነ ማን ናቸው?!

በሰለፊያ ደዕዋ ላይ ያላቸው አደገኝነት!…

✍ بقلم الشيخ حسين بن محمد بن عبد الله السلطي الإثيوبي حفظه الله

✍🏻አዘጋጅ:- የታላቁ ዓሊም ሸይኽ ረቢዕ እና በቅርብ ወደ አኼራ የሄዱት የታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሙሀመድ ዐሊ ኣደም ተማሪ በሆነው በሸይኽ ሑሰይን ኢብኑ ሙሀመድ ኢብኑ ዐብደላህ አስ-ስልጢ

(ዐረቢኛ የምትችሉ pdf ን አውርዳችሁ አንብቡት)

በአላህ ፈቃድ የሸይኻችን ዶ/ር ሸይኽ ሁሴን ሙሀመድ  ሙሃዶራዎችና ወሳኝ ትምህርቶች ይተላለፉበታል!
             👇
https://t.me/sheikh_hussein_muhamed


👉የቀጣፊው አቡበከር ተክፊር 6


🔊አላህ ከአርሽ በላይ ነው ‼️

🟩 የአብዱላህ አልሀረሪ ተከታይ አህባሾች ጥመት

🔵 አህባሾች ሆይ ከራሳችሁ ጋር ሙግት ይብቃችሁ

👉 አስገራሚ ታሪክ

🔵 የአላህ የበላይነት ለምን ከበዳችሁ⁉️

"አቡበከር ሱለይማን" የሚሉት አህባሽ ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚየህ ላይ ለቀጠፈው የተሰጠ ምላሽ።

✍ከሸይኽ ሑሰይን ሙሀመድ አስልጢይ (ሀፊዘሁላህ) ፅሁፍ

🔊ትርጉም ኡስታዝ ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሀመዊየህ)

በአላህ ፈቃድ የሸይኻችን ዶ/ር ሸይኽ ሁሴን ሙሀመድ  ሙሃዶራዎችና ወሳኝ ትምህርቶች ይተላለፉበታል!
             👇
https://t.me/sheikh_hussein_muhamed


👉የቀጣፊው አቡበከር ተክፊር 5


🔊አላህ ከአርሽ በላይ ነው ‼️

🟩 የአብዱላህ አልሀረሪ ተከታይ አህባሾች ጥመት

👉 የሰለፎችን መንገድ ተከተሉት

👉 የታላላቅ ዑለማዎች አቋም

"አቡበከር ሱለይማን" የሚሉት አህባሽ ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚየህ ላይ ለቀጠፈው የተሰጠ ምላሽ።

✍ከሸይኽ ሑሰይን ሙሀመድ አስልጢይ (ሀፊዘሁላህ) ፅሁፍ

🔊ትርጉም ኡስታዝ ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሀመዊየህ)

በአላህ ፈቃድ የሸይኻችን ዶ/ር ሸይኽ ሁሴን ሙሀመድ  ሙሃዶራዎችና ወሳኝ ትምህርቶች ይተላለፉበታል!
             👇
https://t.me/sheikh_hussein_muhamed


👉የቀጣፊው አቡበከር ተክፊር 4


🔊አላህ ከአርሽ በላይ ነው ‼️

🟩 የአብዱላህ አልሀረሪ ተከታይ አህባሾች ጥመት

👉 የሰለፎች መንገድ

👉 በንፁህ ተፈጥሮው ያለ ሁሉ ያውቀዋል

"አቡበከር ሱለይማን" የሚሉት አህባሽ ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚየህ ላይ ለቀጠፈው የተሰጠ ምላሽ።

✍ከሸይኽ ሑሰይን ሙሀመድ አስልጢይ (ሀፊዘሁላህ) ፅሁፍ

🔊ትርጉም ኡስታዝ ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሀመዊየህ)

በአላህ ፈቃድ የሸይኻችን ዶ/ር ሸይኽ ሁሴን ሙሀመድ  ሙሃዶራዎችና ወሳኝ ትምህርቶች ይተላለፉበታል!
             👇
https://t.me/sheikh_hussein_muhamed


8:87MB

🟩የቀጣፊው አቡበከር ተክፊር

ክፍል 3⃣


"አቡበከር ሱለይማን" የሚሉት አህባሽ ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚየህ ላይ ለቀጠፈው የተሰጠ ምላሽ።

✍ከሸይኽ ሑሰይን ሙሀመድ አስልጢይ (ሀፊዘሁላህ) ፅሁፍ

🔊ትርጉም ኡስታዝ ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሀመዊየህ)

በአላህ ፈቃድ የሸይኻችን ዶ/ር ሸይኽ ሁሴን ሙሀመድ  ሙሃዶራዎችና ወሳኝ ትምህርቶች ይተላለፉበታል!
             👇
https://t.me/sheikh_hussein_muhamed


🟩የቀጣፊው አቡበከር ተክፊር

ክፍል 2⃣

🟩 የአብዱላህ አልሀረሪ የጥመት አካሄድ

"አቡበከር ሱለይማን" የሚሉት አህባሽ ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚየህ ላይ ለቀጠፈው የተሰጠ ምላሽ።

✍ከሸይኽ ሑሰይን ሙሀመድ አስልጢይ (ሀፊዘሁላህ) ፅሁፍ

🔊ትርጉም ኡስታዝ ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሀመዊየህ)

በአላህ ፈቃድ የሸይኻችን ዶ/ር ሸይኽ ሁሴን ሙሀመድ  ሙሃዶራዎችና ወሳኝ ትምህርቶች ይተላለፉበታል!
             👇
https://t.me/sheikh_hussein_muhamed


የላይኛው ድምፅ ባነሰ ሜጋባይት።
የአህባሹ ድምፅ ሳይገባበት።


🔵የቀጣፊው አቡበከር ተክፊር

ክፍል 1⃣

ሜጋባይቱ የተቀነሰ በዚህ ያገኛሉ
👇
https://t.me/sheikh_hussein_muhamed/51

"አቡበከር ሱለይማን" የሚሉት አህባሽ ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚየህ ላይ ለቀጠፈው የተሰጠ ምላሽ።

✍ከሸይኽ ሑሰይን ሙሀመድ አስልጢይ (ሀፊዘሁላህ) ፅሁፍ

🔊ትርጉም ኡስታዝ ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሀመዊየህ)

በአላህ ፈቃድ የሸይኻችን ዶ/ር ሸይኽ ሁሴን ሙሀመድ  ሙሃዶራዎችና ወሳኝ ትምህርቶች ይተላለፉበታል!
             👇
https://t.me/sheikh_hussein_muhamed




عن عبدالله بن عمرو بن العاص - رضي الله عنهما - قال: قال رسول الله - صلى الله عليه وسلم -: ((إن الله لا يقبض العلم انتزاعًا ينتزعه من العباد، ولكن يقبض العلم بقبض العلماء حتى إذا لم يُبْقِ عالمًا اتَّخذ الناس رؤوسًا جهالاً، فسُئِلوا فأفتوا بغير علم؛ فضلوا وأضلوا))؛ متفق عليه.
አብደላህ ቢን አምር ቢን አል-ዓስ (ረዲየላ
ሁ ዐንሁማ) እንዳስተላለፉት፡ የአላህ መልእክተኛ - صلى الله عليه وسلم እንዲህ ብለዋል፡-
{{“አላህ እውቀትን ከሰዎች ልብ ውስጥ መንጭቆ አያጠፋውም። ነገር ግን ዐሊሞችን (አዋቂዎችን) በማንሳት ዕውቀትን ይወስደዋል፣ አዋቂ የሚባል ነገር ሳይቀር (ይጠፉና)፣ ሰዎች መሀይም የሆኑ አላዋቂዎችን መሪ አድርገው ይይዛሉ። (እነዚያ መሪ የተደረጉ መሃይማኖችም) ይጠየቃሉ፣ ያለ እውቀት ፈታዋ ይሰጣሉ፤(ለራሳቸው) ተሳስተው (ሌሎችንም) ያሳስታሉ))።}] (ቡኻሪና ሙስሊም)

በአላህ ፈቃድ የሸይኻችን ዶ/ር ሸይኽ ሁሴን ሙሀመድ ሙሃዶራዎችና ወሳኝ ትምህርቶች ይተላለፉበታል!
             👇
https://t.me/sheikh_hussein_muhamed


አሁን ይሄን ፁጹፍ ስንመለከት በፈረንጆች አቆጣጠር 2018 የተጻፈ ሲሆን አሁን 2024 ላይ እንገኛለን!

የዛሬ ስድስት አመት ገደማ  ኢብኑ ሙነወር በሰዓቱ ተጣልቷቸው የነበሩ የኢኽዋን ቀንደኛ መሪዎችን እነ ኢልያስ አህመድና እነ ጀይላን ኸድርን ለማስፈራራትና ህዝቡን ከነሱ ጉያ አውጥቶ ወደ ትክክለኛ የሱና ዓሊሞች ለመመለስ ሲኳትን በነበረበት ወቅት ስለ ታላቁ የሀገራችን ዓሊም ስለ ዱክቱር ሸይኽ ሁሴን አስልጤ የፃፈው ነበር። 
ዛሬ ላይ ግን እሱ ከርሱ ጋር ያሉት ከአቋማቸው ሲንሸራተቱና መንገድ ሲስቱ ሸይኹ (ሸይኽ ሁሴን) ልክ እንደ ልማዳቸው በነ ኢልያስ ላይ ሲያደርጉት የነበረውን የብዕራቸውን ነበልባል ሲያቀምሷቸው በግልፅም በስውር የሚያደርጉትን ማጠልሸት አትጠይቅ!

#እኛ_አሁንም_እንላቸዋል!
አዎ! ለዱዓው አሚን ብለናል! ሸይኻችን አሁን ላይ ለረጅም አመታት በሸመቱት እውቀት ሀገር እየጠቀሙ ነው።

እናንተንም አላህ ወደ ነበራችሁበት ብርሃናማ መንሀጅ ይመልሳችሁ!

ሰሞኑን ደግሞ እነዚህን ታላላቅ መሻይኾች የጎግል አርበኛው ኢብኑ ሙነወር ወንድም ጡሀ ኸድር እና ወንድም ሁሴን ሙሀመድ ብሎ ቢጤዎቹ አስመስሎ ገልጿቸዋል!! የቢድዓ ሰዎችን ማወደስ አለ ብሎ የተናገረበት ድምፁ ላይ ለቢድዓ ሰዎች በዛ ልክ የተናገረ አካል ያ ሙዋዘና የት ጠፋበት?

የሰውየውን እልሁን ለማየት ያህል እንጅ ምንም የሚፈጥር አካል አይደለም!!
ያለ-አቅሙ ስዎች በተንኮል ጠላልፎ ሙሪድ ለማፍራት የሚሯሯጥ ግለሰብ ነው።

በአላህ ፈቃድ የሸይኻችን ዶ/ር ሸይኽ ሁሴን ሙሀመድ ሙሃዶራዎችና ወሳኝ ትምህርቶች ይተላለፉበታል!
             👇
https://t.me/sheikh_hussein_muhamed

20 last posts shown.

172

subscribers
Channel statistics