عن عبدالله بن عمرو بن العاص - رضي الله عنهما - قال: قال رسول الله - صلى الله عليه وسلم -: ((إن الله لا يقبض العلم انتزاعًا ينتزعه من العباد، ولكن يقبض العلم بقبض العلماء حتى إذا لم يُبْقِ عالمًا اتَّخذ الناس رؤوسًا جهالاً، فسُئِلوا فأفتوا بغير علم؛ فضلوا وأضلوا))؛ متفق عليه.
አብደላህ ቢን አምር ቢን አል-ዓስ (ረዲየላሁ ዐንሁማ) እንዳስተላለፉት፡ የአላህ መልእክተኛ - صلى الله عليه وسلم እንዲህ ብለዋል፡-
{{“አላህ እውቀትን ከሰዎች ልብ ውስጥ መንጭቆ አያጠፋውም። ነገር ግን ዐሊሞችን (አዋቂዎችን) በማንሳት ዕውቀትን ይወስደዋል፣ አዋቂ የሚባል ነገር ሳይቀር (ይጠፉና)፣ ሰዎች መሀይም የሆኑ አላዋቂዎችን መሪ አድርገው ይይዛሉ። (እነዚያ መሪ የተደረጉ መሃይማኖችም) ይጠየቃሉ፣ ያለ እውቀት ፈታዋ ይሰጣሉ፤(ለራሳቸው) ተሳስተው (ሌሎችንም) ያሳስታሉ))።}] (ቡኻሪና ሙስሊም)
በአላህ ፈቃድ የሸይኻችን ዶ/ር ሸይኽ ሁሴን ሙሀመድ ሙሃዶራዎችና ወሳኝ ትምህርቶች ይተላለፉበታል!
👇
https://t.me/sheikh_hussein_muhamed