Forward from: 👏 ልባም ሴቶች 👏
🩸ያልተኖረ......አለሽ‼️
👇👇
በትላንት መጥፎ ትዝታ ስር ሆነው ዛሬያቸውን መኖር የከበዳቸው ነገያቸውም ላይ ተስፋ የቆረጡ ጥቂቶች አይደሉም🤔 ከትላንት የተነሳ መኖር መጥላት፣ ራስን በኩነኔ ውስጥ ማቆየት፣ ችላ ባይነት ለነገ የማሰብ መንቀሳቀስ ሞራል ማጣት ላይስተካከል እንደተበላሸ እያሰቡ በቁጭት ውስጥ ራስን መሰወር የተለመደ ነው😔
ልብ በሉ የመኖር ትርጉምን ለማግኘት "በነገ ልብን መጣል ተስፋ ማድረግም መልካም ነው!" ከትላንት ይልቅ ነገን ማሰብ ለቁስላችሁ ፈውስን ያመጣል። አንቺ ሴት 👇
ገና ያልተኖረ ነገ አለሽ ያልተነካ🤷♀ ይልቅስ ትላንትን ልትበቀይ ምቹና ሰፊ ጊዜ አለሽ። እንዳበቃላት ሴት የምን ተስፋ መቁረጥ ራስንም በኃዘንና በኩነኔ መደበቅ ነው🤔 ነገሽ እኮ የአንቺ ነው ማንም አልቀማሽም የምን ለቅሶ ማብዛት ነው ታዲያ ቀና በያ ቀና ለማለት ብዙ ምክንያት አለሽ "ከትላንትሽ ይልቅ ነገሽ ትልቅ ነውና!!"
ከትላንትሽ ተማሪ እንጂ አታግዝፊው "ነገን አተልቂ" ሁሌም የተሻለ ነገ አለና💪 እንኳን አንቺዋ ሰው በጌታ መልክና ምሳሌ የተፈጠርሽዋ ቀርቶ ዛፍ እንኳ ቢቆረጥ ሊያቆጠቁጥ ሊያበቅል ተስፋ የለውምን ስለዚህ ቀና በይ "ያልተኖረ ነገ አለሽና‼️"
⚠️" ካስተዋሉ ለመኖር ከትላንት የነገ ምክንያት ይበልጣል!!" 🐅
✒️ ከደካማው ቦና 🐅
ለአስተያየት👉 @onlyforjesus1 / 0942305601
share👉 @lebamsetoch