بسم الله الرحمن الرحيم
የሚደንቅ ትውልድ ኡሙ ሱለይም ድንቅ ታሪክ !!
اسمها هي أم سليم بنت ملحان
ስሟ ኡሙ ሱለይም ቢንቱ ሚልሀን ትባላለች (ረዲየላሁ ዐንሃ) የአነስ ኢብኑ ማሊክ እናት
የእስልምና በፊት ትዳሯ
زواج أم سليم قبل الإسلام
عاشت في بداية حياتها كغيرها من الفتيات في الجاهلية قبل مجيء الإسلام، فتزوجت مالك بن النضر، فلما جاء الله بالإسلام، وظهرت شمسه في الأفق، واستجابت وفود من الأنصار أسلمت مع السابقين إلى الإسلام، وعرضت الإسلام على زوجها مالك بن النضر، فغضب عليها، فلم يقبل هدى الله، ولم يستطع أن يقاوم الدعوة؛ لأن المدينة صارت دار إسلام، فخرج إلى الشام فهلك هناك.
በጃሂሊያ ዘመን እንደማንኛዉም ሴት ትኖር ነበረ ማሊክ ኢብኑ ነድር የተባለውን ሰው አገባች ነብዩ ﷺ ኢስልምናን ይዘው ሰመጡ ወደ እስልምና ቀዳሚ ከሆኑት ሰዎች ሆነች። ለባሏም እስልምናን እንድቀበል ጋበዘችው ተቆጣት የአሏህ ሁዳ አልተቀበለም ግን የነብዩን ﷺ ዳዕዋ በቃወም አልቻለም ለምን ከተባለ መዲና የሙስሊሞች ሃገር ሁናለች በዚያ ሰዓት ወደ ሻም ሂዶ እዛው ሞተ።
እስልምና ላይ ሁና ያደረገችው ትዳር
زواجها في الإسلام
عن أنس بن مالك رضي الله عنه، قال: "جاء أبو طلحة يخطب أم سليم، فقالت: "إنه لا ينبغي لي أن أتزوج مشركاًيا أبا طلحة ألست تعلم أن إلهك الذي تعبد إنما هو شجرة تنبت من الأرض؟! وإنما نجرها حبشي بني فلان؟!" قال: "بلى"، قالت: "أما تستحيي تسجد لخشبة تنبت من الأرض نجرها حبشي بني فلان؟!" قالت: "فهل لك أن تشهد أن لا إله إلا الله وأن محمدًا رسول الله وأزوجك نفسي، لا أريد منك صداقاً غيره"، قال لها: "دعيني حتى أنظر"، قالت: فذهب فنظر، ثم جاء فقال: "أشهد أن لا إله إلا الله وأن محمداً رسول الله"، قالت: يا أنس قم فزوج أبا طلحة"
(الطبقات الكبرى [8/427]).
እስልምና ላይ ሁና ያደረገችው ትዳር በጣም የምገርም እና በታሪኽ የልታወቀ ነበር እሱም:-
አነስ _ረዲየላሁ ዐንሁ _ እንዲህ ይላሉ፦"አቡ ጠልሓ ኡሙ ሱለይም(ረዲየላሁ ዐንሃ) ለማግባት የጋብቻ ጥያቄ አቀረቡ።
ኡሙ ሱለይም፦ "እኔ ሙስሊም ነኝ አነተ ደግሞ ካፊር ነክ አቻልም አንተ የምትገዛው ጣኦት እነ እገሌ… የሚባሉ ጎሳዎች መንደር ሐበሻዊ ሰው ከእንጨት እንጠረበው አታውቅምን?"ስትል ጥያቄ አቀረበችለት።
አቡጠልሓም፦"አዎን።ጠንቅቄ አውቃለሁ።"ሲል ምላሹን ሰጣት ።
ኡሙ ሱለይም፦"ታዲያ ሐበሺያዊው ሰው ከእንጨት የጠረበውን ጣኦት ስታመልክ ትንሽ እንኳ እፍረት አይሰማህምን?!!"አለችው።
በመቀጠልም፦
"እስልምናን ከተቀበልክ ከሱ ውጭ ሌላ ሰዳቅ ፣ጥሎሽ የምጠይቅህ ነገር አይኖርም።"
አቡጠልሐ፦"እስኪ የማስተውለበትና ከራሴ ጋር የምነጋገርበት ጥቂት ቀናትን ስጪኝ።"ብሏት
ወደ ቤቱ አቀና ብዙም ሳይቆይ ወደርሷ ተመለሰና፦ በማለት “ አሸሀዱ አን ላ ኢላሀ ኢለላህ ዋ አሸሀዱ አና ሙሀመደን አብዱሁ ወረሱሉሁ” እስልምናን መቀበሉን ከፊትለፊቷ አበሰራት።
ከዚያም፦
ኡሙ ሱለይም፦"አንተ አነስ ሆይ! ወልይ (ሐላፊ) ሆነህ ከአቡ ጠልሐ ኒካሁን ተቀበል።"አለችኝ።"
قال ثابت: "فَمَا سَمِعْتُ بِامْرَأَةٍ قَطُّ كَانَتْ أَكْرَمَ مَهْرًا مِنْ أُمِّ سُلَيْمٍ، الْإِسْلَامَ فَدَخَلَ بِهَا فَوَلَدَتْ لَهُ"
(السنن الكبرى للنسائي [3 / 312]).
«በእስልምና ታሪክ ውስጥ እንደ ኡሙ ሱለይም የላቀ እና ውድ መህር የተሰጣት ሴት ሰምተን አናውቅም፣ምክንያቱም የርሷ መህር አቡ ጠልሐ ኢስላምን መቀበሉ ነበርና።»
💥 ከቱሩፋቶቿ በጥቂቱ
من مناقبها وفضائلها
1. በሳልና ጥበበኛ ነበረች
አቡ ጠልሃ የሚባል ሰሃባ አንድ ልጅ ነበረው።ይህ ልጅ በጣም ታሞ ነበር።አቡ ጠልሃ ለሆነ ጉዳይ ከቤት በወጣበት ልጁ ይሞታል....እሧ እንዴት አድርጋ እንደረጋጋቸው ሐዲሱ ያስረዳል
2. ጀግንነት
أن أم سليم -رضي الله عنها- اتخذت خنجرًا يوم حنين، فقال أبو طلحة: يا رسول الله، هذه أم سليم معها خنجر. فقال لها رسول الله ﷺ «مَا هَذَا الْخَنْجَرُ؟». قالت: "اتخذتُهُ إن دنا مني أحد من المشركين بقرتُ به بطنه".
3. እውቀትና ጥልቅ ግንዛቤ የነበራት ሴት ነበረች::
أن أم سليم قالت : يا رسول الله إن الله . لا يستحي من الحق فهل على المرأة الغسل إذا احتلمت ؟ قال : نعم"
4. በጀነት የተመሰከረላት ሴት ነበረች
قال النبي ﷺ «دَخَلْتُ الْجَنَّةَ فَسَمِعْتُ خَشْفَةً[1] فَقُلْتُ: مَنْ هَذَا؟ قَالُوا: هَذِهِ الْغُمَيْصَاءُ بِنْتُ مِلْحَانَ أُمُّ أَنَسِ بْنِ مَالِكٍ».
5. ልጇን አነስ ኢብኑ ማሊክ ረዲየላሁ ዐንሁን ነብዩን ﷺ አንዲያገለግል ሰጠች
قدم النبي ﷺ المدينة مهاجرًا، جاءت به أمه أم سليم -رضي الله عنها- فقالت: هذا أنيس يخدمك، وكان قد بلغ العاشرة من عمره -رضي الله تعالى عنه
توفيت في حدود الأربعين في خلافة معاوية رضي الله عنه، فرضي الله عن أم سليم وأرضاها.
https://telegram.me/Ye_setoch_Jemea