ዘምናኒት 🌬️


Channel's geo and language: not specified, not specified
Category: not specified


աeʟƈօʍɛ Tօ ባለ~ዘምናኒት 🌬️..🪽𓍼 ✍
، ࣪🧸᭡፝֟
⛓️📜እንኳን በሰላም መጣቹ ወደዚህ ት/ቤት📜⛓️
ʟᴇᴀᴠᴇ ከማለታችሁ በፊት አስቡበት ዋ😌 ወጣ ገባ የለም😁

Related channels

Channel's geo and language
not specified, not specified
Category
not specified
Statistics
Posts filter


Forward from: 𝐁𝐞𝐬𝐭 𝐌𝐮𝐬𝐢𝐜
✔️የ 1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀረው። ቶሎ ከስር Live ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🔥🔥👇👇


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
Mels hula alegn 🫠


Forward from: 🕯️የህላዌ ብዕር✍️
---- አላውቅም ----

የመኖሬን ጣዕም ሳጣጥም ቀምሼ

አላውቅም ማማረር እራሴን ከስሼ !

መትሬ መዝኜ ገምቼ ስለካ
የኔ ደስታ ማለት ..............

#ባለኝ_ማመስገን ነው የሰው ሃቅ ሳልነካ !🙏


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
Wow👌😂


በቃ አላረገዝኩም ምንድነው እሽ ይሄ ሁሉ ህመም 😭😭

ስለታቀብኩ ጌታ ሆይ 🥺😭


ወንድማቹ እንዳያድግ እንድገቱ እንዲቆም ፀልያቹ ታቃላቹ?


እኔ እዬፀለይኩኝ ነው ታናሽ ወንድሜ እንዳያድግ በሚኒሻ አይን ውስጥ እንዳይገባብኝ እንዳይታፈስብኝ የሰው ጅብ እንዳይበላው 😔
ይሄው ትናንትናም ባህርዳር ሌላ ልጇን አጣች ምናለ ሁሌ አብሬው መሆን ብችል በሄደበት ሄጄ ብከላከልለት የምር ለማን እንፍራ ላባታችን ለወንድማችን ለጓደኞቻችን እኮ ለማን😔😔


አበበ በሶ በላ 👩‍🦯😭


እነዚን ኮከብ እንዴት በስሜ ላድርግ 🤔🤔




ቡናye🥹🤌🏽


Smoking


Believe or not tayalesh frl


I'm ready ማንንም ሰው ምንም ነገር ለማጣት ሲጀመርም አልነበረኝም ሲቀጥልም አይሰጠኝም ቢወስደዉም የራሱ guday i have no energy's to talk wz God 🤕laysemagn neger mn adarekegn🫠


Bezih seat እግዚአብሔርን አምሓራ እና ትግራይ ክልል እንደመኖር ስቃይ የለም በተለይ ke Amhara kll ሰሜን ወሎ እና አንዳንድ የጎንደር ክፍሎች be hwat tornet tesekayu keza yehwat siabeka yhegnaw ketele 2013/14 jemro eskahun😔 yale ereft yale makuaret ech Ethiopia gn mnale yehone chenefer belekekebat😒😤


ምንም እንዳልሆንኩ ይሰማኛል። በየጠዋቱ ስነቃ በሆነ መንገድ ከቀደመው ቀን ጋር ተመሳሳይ ስሜት ያድረብኛል። ድካም ተሰምቶኛል፣ ስሜት ጠፍቶብኛል፣ እና በህይወት ውስጥ ቦታዬን ለማግኘት እየታገልኩ ነው። ሁልጊዜ የምተካ ሰው እንደሆንኩኝ፣ ሰዎች የሚተዉት ወይም የሚረሱት ሰው እንደሆንኩ ይሰማኛል። ሁልጊዜ ምትክ ስለሆንኩ የትኛውም ሰው የመጀመሪያ ምርጫ እንደማልሆን ይሰማኛል። ሁሉም ሰው ከእኔ በፊት የሚመርጠው ሌላ ሰው ያለው ይመስላል፣ እና ምናልባት የራሱ ልዩ የሚያደርገኝ ሰው የለኝም ብዬ በዝግታ መቀበል ጀምሬአለሁ።

የምወዳቸው ነገሮች ሁሉ ከእኔ አምልጠው እንደሚሄዱ ይሰማኛል—ሰውም ይሁን፣ ግንኙነት፣ ወይም ሁልጊዜ ይኖራል ብዬ ያሰብኩት ነገር። አንዳንድ ጊዜ በእርግጥ እንደሚሰማኝ ያህል መጥፎ ሰው ነኝ ወይ ብዬ አስባለሁ። አሁን አሁን እውነተኛ ደስታ አይሰማኝም። በአብዛኛው ጊዜ እንዲሁ ደስተኛ እንደሆንኩ አስመስላለሁ። ሁልጊዜ ሰዎችን እንደማበሳጭ፣ እንደማሳዝናቸው፣ እና ስህተት እንደምሰራ ይሰማኛል። ምንም ያህል ብሞክር ማንም የሚያስተውል አይመስልም። ሰዎች አልሞከርሽም ይሉኛል፣ ነገር ግን ምን ያህል አብዝቼ እየሞከርኩ እንደሆነ አያዩም። ቀድሞውኑ አቅም ባጣሁበት ጊዜ እንኳን ያለኝን ሁሉ እሰጣለሁ፣ ነገር ግን በሆነ መንገድ አሁንም በቂ ሆኖ አይገኝም። ማንም የለኝም ብዬ ይሰማኛል፣ እና በመጨረሻ አለኝ ብዬ ሳስብ እንኳን፣ በመጨረሻ ትተውኝ ይሄዳሉ።

ምን እንደተበላሸብኝ አላውቅም። ለምወዳቸው ሰዎች ለምን በቂ መሆን እንደማልችል አላውቅም። በጣም ብዙ ስሜት እንደጠፋብኝ፣ እንደደከመኝ፣ እና በራሴ እንደተስፋ መቁረጤ ይሰማኛል። ከምንም በላይ ግን እንደ ውድቀት ይሰማኛል።

Anyone here mefthe minorew?




Selammmm




Forward from: ☆☆( Tʜᴇ 𝙱𝙴𝚂𝚃 ) ★★🖤🌙🥂
ሀገሬ ....
ትቅሚያለሽ አሉ ችግኝን በሰው ደም
ትቅሚያለሽ አሉ ጦዞ ሊኮን ሰላም
መቃሙንስ ቃሚ ችግርን ያስረሳል
እስኪ ልጠይቅሽ ምርቃናሽ ግን የታል


Forward from: ☆☆( Tʜᴇ 𝙱𝙴𝚂𝚃 ) ★★🖤🌙🥂
Just remembered some of u mtfs thought 2019 'll be a better year.... what a joke 💔

20 last posts shown.