AASTU Software Engineering


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


Похожие каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


@Ahamenes101 and @DSCAASTU to the mooooon 🔥🚀


Репост из: AASTU STUDENTS UNION OFFICIAL
GDSC AASTU እና Ahamenes Space Science and Technology Club በጋራ በመሆን 10 ለሚደርሱ ት/ቤቶች የልምድና የዕውቀት ማጋራት አደረጉ።

ታኅሣሥ 14 2016 ዓ.ም በነበረው ዝግጅታቸው፣ ሁለቱ የግቢያችን ክበባት ከ10 ትምህርት ቤቶች በተወጣጡ ወደ 200 ገደማ የሚጠጉ ተማሪዎችን ስለ ክበባቸው ምን ዓይነት ሥራዎችን እንደሚሰሩ ወደፊት ለሚሰሩት ሥራ ተማሪዎች በምን መልኩ ተሳታፊ ሊሆኑ እንደሚችሉ ገለጻም ተደርጎላቸዋል።

ከዚህ በመቀጠልም በአ/አ/ሳ/ቴ/ዩ ሬጂስትራል እና አልሙናይ በግቢው ውስጥ ስለሚሰጡ የትምህርት ዘርፎች፣ በተለይም ደግሞ ስለ Software Engineering እና Space Science ያላቸውን ጠቀሜታ በማብራራት በተቀሩትም የትምህርት ዘርፎች በኢንደስትሪው ዘርፍ እንዴት ምርታማ እና አትራፊ ሊሆኑ የሚችሉበትን ከተጨባጭ የትግበራ መንገዶች ጋር ገለጻ አድርገዋል።

በስተመጨረሻም ከተሳታፊ ተማሪዎች ጥያቄዎች የተነሱ ሲሆን በዛ ላይ ማብራሪያዎችን በመስጠት በጎግል እውቅና ያለው የተሳትፎ ምስክር ወረቀት ለተማሪዎቹ በመስጠት መርኃ ግብሩ ተደምድሟል።

እነዚህን መሰል ዝግጅቶችም ወደፊት እንደሚቀጥሉ የክበባቱ ተጠሪዎች የገለጹ ሲሆን፣ የግቢያችን ተማሪዎችም በሚኖራቸው የትርፍ ሰዓት ትርፋማ የሚያደርጋቸውን የተለያዩ ክበባቶች ላይ በመሳተፍ ብዙ እውቀትና ልምድ ከትምህርታቸው በተጨማሪ እንዲያካብቱ መልእክታቸውን አስተላልፈዋል።

ዘገባው የተማሪዎች ሕብረት ሕዝብ ግንኙነት ነው


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
The smoothest transition I've ever seen


Репост из: AASTU STUDENTS UNION OFFICIAL
ለ 4ኛ ዓመት ተማሪዎች በሙሉ

ጉዳዩ፦ ረቡዕ ታኅሣሥ 24/2016 ዓ.ም እንድትገኙ ጥሪ ማድረግን ይመለከታል

በአሁን ሰዓት የተቀናጀ የምሕንድስና የጋራ ፕሮጀክት (IETP) በግቢያችን ለእናንተ እየተሰጠ ይገኛል። በመሆኑም ከላይ በጉዳዩ በተጠቀሰው ዕለት አቶ ቢጃይ ናይከር ነሬሽ ስለ ሥራ ዕድል ፈጠራ፣ እንዴት ማዘጋጀት እንደሚቻል፣ ለፕሮጀክት የሚሆኑ ሃሳቦችን በማፍለቅና ተግባር ላይ እንዴት መዋል አለበት የሚሉና ሌሎች ተሞክሮዎችን ስለሚሰጡ ሁላችሁም የምሕንድስና ተማሪዎች እንድትገኙ ጥሪ ተደርጓላችኋል።

ቦታ፦ የድሮ መመረቂያ አዳራሽ

ሰዓት፦ 8:00

ማሳሰቢያ‼️

በዕለቱ የተማሪዎች አቴንዳንስ ስለሚያዝ ማንኛውም ተማሪ መቅረት አይችልም!

ዶ/ር ድንቁ ስዩም ዘለቀ

የምሕንድስና ኮሌጅ ዲን


Me somedays


Join us, it's an amazing experience! ✨


The Software Team 💻
I'll be leading this, and we will be building websites, apps, games and so many more incredible projects relating space science
https://t.me/+7t5t23_dbAMxYjE0

For the software team, ANYONE from ANY university or college or even non-students are welcome. 🥰


The Art Team 🎨
They take a space related theme and express their creativity in digital art
https://t.me/artandspace01


The Planetarium Team 🔭
They're building model planetariums
https://forms.gle/Re8cA4wkaFxGgAUz6


For anyone wanting to join our space club please fill out the following form
https://forms.gle/qR4RHeg6MEGyYjiH6

Main Channel
@Ahamenes101

After you fill out the membership form above, check out the following subteams and join their groups.

Here are the subteams with in Ahamenes...


And that's a wrap, we're glad you all came! 😍


Etsub, leader of Ahamenes's art team also showed some of their beautiful art works 😍


A lovely seminar on planetariums ✨

Показано 13 последних публикаций.

4 243

подписчиков
Статистика канала