Репост из: AASTU STUDENTS UNION OFFICIAL
ለ 4ኛ ዓመት ተማሪዎች በሙሉ
ጉዳዩ፦ ረቡዕ ታኅሣሥ 24/2016 ዓ.ም እንድትገኙ ጥሪ ማድረግን ይመለከታል
በአሁን ሰዓት የተቀናጀ የምሕንድስና የጋራ ፕሮጀክት (IETP) በግቢያችን ለእናንተ እየተሰጠ ይገኛል። በመሆኑም ከላይ በጉዳዩ በተጠቀሰው ዕለት አቶ ቢጃይ ናይከር ነሬሽ ስለ ሥራ ዕድል ፈጠራ፣ እንዴት ማዘጋጀት እንደሚቻል፣ ለፕሮጀክት የሚሆኑ ሃሳቦችን በማፍለቅና ተግባር ላይ እንዴት መዋል አለበት የሚሉና ሌሎች ተሞክሮዎችን ስለሚሰጡ ሁላችሁም የምሕንድስና ተማሪዎች እንድትገኙ ጥሪ ተደርጓላችኋል።
ቦታ፦ የድሮ መመረቂያ አዳራሽ
ሰዓት፦ 8:00
ማሳሰቢያ‼️
በዕለቱ የተማሪዎች አቴንዳንስ ስለሚያዝ ማንኛውም ተማሪ መቅረት አይችልም!
ዶ/ር ድንቁ ስዩም ዘለቀ
የምሕንድስና ኮሌጅ ዲን