𝐌𝐚𝐧 𝐔𝐧𝐢𝐭𝐞𝐝 𝐖𝐚𝐥𝐥𝐩𝐚𝐩𝐞𝐫𝐬🩸


Гео и язык канала: ОАЭ, Английский
Категория: Видео и фильмы


እንኳን በደህና ወደ ውዱ ክለባችሁ የፎቶ እና ምስል ቻናል መጣችሁ❤️🙏
በዚህ ቻናል የክለባችንን ቀደምት ጊዜያት የሚያወሱ ብሎም ወቅታዊ ሁነቶችን የሚዳስሱ ድንቅ ድንቅ የክለባችንን ምስል ያገኛሉ አብረውን ይቆዩ
ዩናይትዳዊነት መልካምነት🩸#GGMU

Связанные каналы

Гео и язык канала
ОАЭ, Английский
Категория
Видео и фильмы
Статистика
Фильтр публикаций


🇨🇦የዉጭ ሀገር Processus‌‌ ጀምረዉ ወደ አለማችን ወዳሉ ታላላቅ ሀገሮች መሄድ ከፈለጉ ይቀላቀሉን


ዛሬ ስንት ለስንት ምናሸንፍ ይመስላችኋል?

ማን ኦፍ ዘማችንም እንገምት እስኪ

@ManchesterUTDwallpapers
@ManchesterUTDwallpapers

774 0 0 14 21

የወደፊት ተጠባቂ ታዳጊዎቻችን ቤርቺማስ እና ቺዶ😍

@ManchesterUTDwallpapers
@ManchesterUTDwallpapers


ዛሬም እንደተለመደው ምርጥ ብቃትክን እንደምታሳየን አንጠራጠርም🤗🔥

@ManchesterUTDwallpapers
@ManchesterUTDwallpapers




ይህንን ያውቃሉ? 👇

ካፒቴን ብሩኖ ፈርናንዴዝ አምስት ቋንቋዎችን መናገር ይችላል።

እነዚህም፡ ፖርቹጊዝ፣ ስፓኒሽ፣ ጣልያንኛ፣ እና እንግሊዘኛ ሲሆኑ፡ የፍሬንች ቋንቋ ደግሞ ማቀላጠፍ ባይችልም መግባባት የሚያስችል ችሎታ አለው🤗

@ManchesterUTDwallpapers
@ManchesterUTDwallpapers




THE RED DEVILS❤🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿

@ManchesterUTDwallpapers
@ManchesterUTDwallpapers


🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿ልንለያይ ነው😢

ምን ተሰማቹ ዩናይትዳውያን

በሪአክሽን ግለፁልን 💔 ወይም 😍

@ManchesterUTDwallpapers @ManchesterUTDwallpapers

2k 0 2 10 266



📸 These emotions! 🥰

Показано 11 последних публикаций.