𝐌𝐚𝐧 𝐔𝐧𝐢𝐭𝐞𝐝 𝐖𝐚𝐥𝐥𝐩𝐚𝐩𝐞𝐫𝐬🩸


Гео и язык канала: ОАЭ, Английский
Категория: Видео и фильмы


እንኳን በደህና ወደ ውዱ ክለባችሁ የፎቶ እና ምስል ቻናል መጣችሁ❤️🙏
በዚህ ቻናል የክለባችንን ቀደምት ጊዜያት የሚያወሱ ብሎም ወቅታዊ ሁነቶችን የሚዳስሱ ድንቅ ድንቅ የክለባችንን ምስል ያገኛሉ አብረውን ይቆዩ
ዩናይትዳዊነት መልካምነት🩸#GGMU

Связанные каналы

Гео и язык канала
ОАЭ, Английский
Категория
Видео и фильмы
Статистика
Фильтр публикаций


Репост из: EXO DISK ቤት
🏆 🏆 🥇 🏆 🏆 🏆

ከእነዚህ ዉስጥ የማን ደጋፊ ኖት??


Репост из: EXO DISK ቤት
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ከ 60 ሴኮንዶች በኋላ ሰለሚጠፋ አሁኑኑ JOIN በማድረግ ተቀላቀሉ በቴሌግራም ምርጥ ከተባሉ ቻናሎች አንዱ ነው በእርግጠኝነት ይወዱታል።

https://t.me/addlist/e3BXRkE7LZYyMzJk






የቀዩ ሰራዊት ጀነራል🫡

@ManchesterUTDwallpapers
@ManchesterUTDwallpapers


በርንማውዝን በ16ኛው ሳምንት አምና ስንገጥም ራስመስ ሆይሉንድ አስራ ሁለተኛ የሊግ ጨዋታውን አድርጎ ነበር። በዛ ወቅትም አንድ የሊግ ጎል አልነበረውም። ዛሬ ግን ሁለት ጎሎችን እንጠብቃለን🔥

@ManchesterUTDwallpapers
@ManchesterUTDwallpapers


አምና በቦርንማውዝ 3 ለ0 ከተሸነፍን በኋላ በ2023/24 ካደረግናቸው 23 ጨዋታዎች ውስጥ 11 በመሸነፍ አስቀያሚ ታሪክ ጽፈን ነበረ።

ዛሬስ የአምናውን ህመማችንን እንሽርበት ይሆን?

@ManchesterUTDwallpapers
@ManchesterUTDwallpapers


አምና ከበርንማውዝ ጋር ላደረግነው ጨዋታ ልጆቻችን ኦልድ ትራፎርድ ሲደርሱ የሚያሳይ ምስል

@ManchesterUTDwallpapers
@ManchesterUTDwallpapers


🔜🔥 | የጨዋታ ቀን [ Match Day ]

🇬🇧የ እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የ አስራ ሰባተኛ ሳምንት የጨዋታ መርሀ ግብር !

👑 ማን.ዩናይትድ ከ በርንማውዝ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿

📆 ዛሬ | ታህሳስ 13

አመሻሽ | 11:00 ላይ 🇪🇹

🏟 ኦልድትራፎርድ ስታዲየም

ድል ለ ታላቁ ክለባችን ማን ዩናይትድ 
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿

እስኪ ግምታቹን ኮመንት ስር አስቀምጡልን
👇

@ManchesterUTDwallpapers
@ManchesterUTDwallpapers






እንዴት አደራችሁ 😍🤗

@ManchesterUTDwallpapers @ManchesterUTDwallpapers




ዛሬ ስንት ለስንት ምናሸንፍ ይመስላችኋል?

ማን ኦፍ ዘማችንም እንገምት እስኪ

@ManchesterUTDwallpapers
@ManchesterUTDwallpapers


የወደፊት ተጠባቂ ታዳጊዎቻችን ቤርቺማስ እና ቺዶ😍

@ManchesterUTDwallpapers
@ManchesterUTDwallpapers


ዛሬም እንደተለመደው ምርጥ ብቃትክን እንደምታሳየን አንጠራጠርም🤗🔥

@ManchesterUTDwallpapers
@ManchesterUTDwallpapers




ይህንን ያውቃሉ? 👇

ካፒቴን ብሩኖ ፈርናንዴዝ አምስት ቋንቋዎችን መናገር ይችላል።

እነዚህም፡ ፖርቹጊዝ፣ ስፓኒሽ፣ ጣልያንኛ፣ እና እንግሊዘኛ ሲሆኑ፡ የፍሬንች ቋንቋ ደግሞ ማቀላጠፍ ባይችልም መግባባት የሚያስችል ችሎታ አለው🤗

@ManchesterUTDwallpapers
@ManchesterUTDwallpapers





Показано 20 последних публикаций.