Репост из: 🇪🇹AXUM FIXED MACHI 🇪🇹
ያመንክበትን አድርግ!
በዚህ አለም አንተን የመሰለ ሌላ ፍጥረት የለም፤ እንደ ኮካ ኮላ ቢሊዮን ጊዜ አልተባዛህም፤ ወዳጄ ታዲያ ለማን ብለህ ነው ሰዎች እነሱን እንድትመስል ሲያስገድዱህ በእነርሱ መንገድ እንድትጓዝ ሲጫኑህ ቁጭ ብለህ የምታየው?
ራስህን ሁን! አስበህ ያመንክበትን አድርግ! አንድ አይን ያለው በአይን አይቀልድም። ወዳጄ አንተም አንድ ህይወት ነው ያለህ፤ ፈጣሪ ነፃነቱን ሰጥቶሀል የመርከብህ ካፒቴን አንተ ነህ! መርከብህን ማንም እንዲነዳት እንዳትፈቅድ!
©Inspire In Ethiopia
@marsilchannel ❇️