We are Protestant


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


@wearepeotestant

Связанные каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


Репост из: 🇪🇹AXUM FIXED MACHI 🇪🇹
ያመንክበትን አድርግ!

በዚህ አለም አንተን የመሰለ ሌላ ፍጥረት የለም፤ እንደ ኮካ ኮላ ቢሊዮን ጊዜ አልተባዛህም፤ ወዳጄ ታዲያ ለማን ብለህ ነው ሰዎች እነሱን እንድትመስል ሲያስገድዱህ በእነርሱ መንገድ እንድትጓዝ ሲጫኑህ ቁጭ ብለህ የምታየው?

ራስህን ሁን! አስበህ ያመንክበትን አድርግ! አንድ አይን ያለው በአይን አይቀልድም። ወዳጄ አንተም አንድ ህይወት ነው ያለህ፤ ፈጣሪ ነፃነቱን ሰጥቶሀል የመርከብህ ካፒቴን አንተ ነህ! መርከብህን ማንም እንዲነዳት እንዳትፈቅድ!
©Inspire In Ethiopia

@marsilchannel ❇️


በምን አይነት ሁኔታ ውስጥ ነህ(ሽ)?እግዚአብሄር_ያመቻቻል ይህን ድንቅ ፀሎት አብረውን ይፀልዩ ከአገልጋይ ዮናታን ጋር
🕑-7:21Min💾-.8.1MB
@marsilchannel
@marsilchannel
△Join Us△






Репост из: Daniel Wodajo
"ሁሉም ሰው ጂኒየስ ነው፤ ግን አሳ ከዛፍ ዛፍ በመዝለል ችሎታው ከተመዘነ እድሜ ልኩን የማይረባ እንደሆነ ያምናል" ይለናል አልበርት አንስታይን።

ድክመታችንን ከሌሎች ጥንካሬ ጋር ካወዳደርነውማ ሁሌም የበታችነት ይሰማናል፤ ከሌሎች ዝቅ ያልን ይመስለናል። እኛን የሚዳኘን የራሳችን መስፈርት ነው፤ የሌሎች መንገድማ የሌሎች ነው!

በደስታ የተሞላ ምሽት ተመኘንላችሁ🙏
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!




Репост из: New songs አዳዲስ መዝሙሮች
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
. ይረበሽ ሰፈሩ
ዘማሪ ኤፍሬም እና ቴዲ|Live Worship

⌚12:54 ደቂቃ | 💾 56.3 MB
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
✅ @adadisemezemur ✅
✅ @adadisemezemur ✅
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺






Репост из: CHRISTIAN PICTURES
መንፈስ ቅዱስ ቤተ ካለ ሙሉ ነው ይበቃኛል።
Graphics by @sura1_2
@HOLY_PICTURE12


Репост из: CHRISTIAN PICTURES
graphics by @sura1_2
@HOLY_PICTURE12


Репост из: CHRISTIAN PICTURES
Graphics by @sura1_2


Репост из: New songs አዳዲስ መዝሙሮች
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
. ይሄው ምስጋና
Blessing Frequency|Live Worship

⌚5:59 ደቂቃ | 💾 6.7 MB
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
✅ @adadisemezemur ✅
✅ @adadisemezemur ✅
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺




Репост из: CHRISTIAN PICTURES
ቅዱስ ፍተኛ ዃለኛ ያለህ የምትኑር እግዚአብሔር። ©indale weldegiorgis
Graphics by @sura1_2
@HOLY_PICTURE12


Репост из: CHRISTIAN PICTURES
አንተ ጋር የቆየ አንተን አንተን ይላል
የሰነባበተ ሌላ ሰው ይሆናል
ጠረንህን ለምዶት ከእሩቅ ይለይሀል
በግርታው መሀል ጌታ እኮ ነው ይላል።
Graphics by @sura1_2
@HOLY_PICTURE12






Репост из: CHRISTIAN PICTURES
graphics by @sura1_2
@HOLY_PICTURE12


Репост из: CHRISTIAN PICTURES
graphics by @sura1_2
@HOLY_PICTURE12

Показано 20 последних публикаций.

42

подписчиков
Статистика канала