#በእምነታቸው_ክፉ_ሐሳብን_ድል_ነሡት
ኅዳር ~ ፳፭
👉ዕረፍቱ ለቅዱስ መርቆሬዎስ ሰማዕት
እንኳን ለበዓለ ቅዱስ መርቆሬዎስ አደረሰን አደረሳችሁ!
"ወሀሎ አሐዱ ብእሲ ዘስሙ ፒሉፓዴር ዘበትርጓሜሁ መርቆሬዎስ ብሂል ነገረ ገድሉ መዓርዒር ለተናግሮ ዕፁብ ግብር ወዲበ ርእሱኒ አክሊል በትእምርተ መስቀል።"
"ስሙ ፒሉፓዴር የሚባል አንድ ሰው ነበር። ፒሉፓዴር የሚለው የስሙ ትርጉም መርቆሬዎስ ማለት ነው። ዜና ገድሉ እጅግ ደስ የሚያሰኝ ነው። ለመናገርም እጅግ ድንቅ ነው። በራሱ ላይም የመስቀል ምልክት ያለበት አክሊል ደፍቷል።"
(ቅዱስ ያሬድ)
(ፒሉፓዴር ገብረ ክርስቶስ = የክርስቶስ አገልጋይ ተብሎም ይተረጎማል)
"ሞዕዎ ለእኩይ ሕሊና በእምነቶሙ እስመ ሠናየ ገድለ ተጋደሉ።"
"ሰማዕታት በእምነታቸው ክፉ ሐሳብን ድል ነሡት። መልካም ገድልንም ተጋደሉ።" (ዝኒ ከማሁ)
"ሠናየ ገድለ ተጋደልኩ በድርየኒ ፈጸምኩ ወሃይማኖትየኒ ዐቀብኩ = “መልካሙን ገድል ተጋድያለሁ፥ ሩጫዬንም ጨርሼአለሁ፥ ሃይማኖቴንም ጠብቄአለሁ፤” እንዲል ፪ኛ ጢሞ ፬፥፯)
🤲ተወዳጁ ሰማዕት ቅዱስ መርቆሬዎስ ሆይ በምልጃህ አስበን!