Репост из: الأمر بالمعروف والنهي عن المنكر
(ባለ ቅኔዎቹን …)
بسم الله الرحمن الرحيم
እጅግ በጣም አዛኝና ሩህሩህ በሆነው በአላህ ስም እጀምራለሁ።
📌ما معنى قول الله تعالى والشعراء يتبعهم الغاوون ؟
العلامة صالح الفوزان حفظه الله:
🔹السؤال:
ما معنى قول الله تعالى : (وَالشُّعَرَاءُ يَتَّبِعُهُمْ الْغَاوُونَ)؟
ጥያቄ ፦
(وَالشُّعَرَاءُ يَتَّبِعُهُمْ الْغَاوُونَ)
የሚለው የአላህ ንግግር (የቁርኣን አንቀፅ) ትርጉሙ ምንድነው ?
🔹الجواب:
نعم الشعراء يتبعهم الغاوون، اقرأ الذي بعده تعرف السبب: (أَلَمْ تَرَى أَنَّهُمْ فِي كُلِّ وَادٍ)، يعني الشُّعراء، ( فِي كُلِّ وَادٍ يَهِيمُونَ* وَأَنَّهُمْ يَقُولُونَ مَا لا يَفْعَلُونَ* إِلاَّ الَّذِينَ آمَنُوا وَعَمِلُوا الصَّالِحَاتِ وَذَكَرُوا اللَّهَ كَثِيراً وَانتَصَرُوا مِنْ بَعْدِ مَا ظُلِمُوا )، فالذين اهتدوا من الشعراء كحسَّان بن ثابت، وغيره من شعراء المسلمين، هؤلاء استثناهم الله –عزَّ وجل- .
🔹رابط ملف الصوت المباشر:
መልስ ፦
"አዎ ! ባለ ቅኔዎችንም (ገጣሚዎችን) ጠማማዎቹ ይከተሉዋቸዋል፡፡"
ከዚህ ቀጥሎ ያለውን የቁርኣን አንቀፆችን አንብባቸው ! ምክንያቱን ታውቀዋለክ።
እነርሱ በ(ንግግር) በየሸለቆ ሁሉ
ውስጥ የሚዋልሉ መኾናቸውን
አታይምን❕
👆
ገጣሚዎቹን (ባለ ቅኔዎቹን)
ማለት ነው !!!
(( " ባለ ቅኔዎችንም ጠማማዎቹ ይከተሉዋቸዋል፡፡
እነርሱ በ(ንግግር) በየሸለቆ ሁሉ
ውስጥ የሚዋልሉ መኾናቸውን
አታይምን❕
እነሱም የማይሠሩትን ነገር የሚናገሩ መኾናቸውን (አታይምን)❕
እነዚያ ያመኑና መልካም ሥራዎችን የሠሩ አላህንም በብዛት ያወሱ ከተበደሉም በኋላ (በቅኔ) የተከላከሉ ሲቀሩ ፤ (እነርሱ አይወቀሱም)፡፡
እነዚያም የበደሉ (ከሞቱ በኋላ)
እንዴት ያለን መመለስ እንደሚመለሱ በእርግጥ ያውቃሉ፡፡ " ))
【አል–ሹዓራ (24፥27)】
እንደነዚያ አላህ የመራቸው የሆኑት "ሐሳን ቢን ሳቢትን" የመሳሰሉ
የሙስሊም ገጣሚዎችን አሸናፊና
የላቀ የሆነው አላህ ለይቶ (አውስቷቸዋል።)
ታላቁ ሸይኽ ሷሊሕ አል ፈውዛን
https://t.me/joinchat/ EX3ov2X9C8o1NDFk
… ኢስማኤል ወርቁ …
https://d.top4top.net/m_934lt21x1.mp3