📌ድብልቅልቁ የትምህርት ዓለም ዋይታ በእውነተኛው የኢስላም ብርሃን ሲፈታ📌
📝ተከታታይ ፅሁፍ
👉 ክፍል ( አስራ ዘጠኝ ) 👈
بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَنِ الرَّحِيم
ባሳለፍነው ተከታታይ አምስት ክፍሎች
ዕፃናቶች በኢኽትላጥ ት/ት ምክንያት እየደረሰባቸው ያለው አሳሳቢ ጥፋት፤ ለወደፊቱ ለሙስሊሙ ማህበረሰብ
ከባድ የሆነ መሸከም የማይችለው ፈተና እንደተጋረጠበት የሚያሳይ ነው❗❗❗
👉 "ኢኽትላጥ" ት/ት በወጣቶች ላይ ያደረሰውን ውድመት በተመለከተ በአላህ ፍቃድ በሰፊው እንደምንመለስበት ተስፋ በማድረግ ፤ ለአሁኑ ግን ለምልከታ ያህል ይህን ካልን ወደሌላው አስከፊ የትምህርት ቤት ጥፋት እንመለስና የተወሰኑ ነጥቦችን አላህ ባገራልን ልክ ለማየት እንሞክር።
2. (ትምህርትና የተለያዩ ወንጀሎች)
👉 ይህ ማለት ከኢኽትላጥ (ከሴትና ወንድ) ተደባልቆ መማር በተጨማሪ ሙስሊሙ ማህበረሰብ እንደ ወንጀል ሊያየው ያልፈቀደውና ቢያየው እንኳን እርምት ሊያደርግበት ፍቃደኛ ያልሆነበት አስከፊ ጥፋት ነው❗
👉 ከነዚህ ወንጀሎች ውስጥ "ኩፍር" ደረጃ የሚደርሱም አሉ !!!
አብዛኛዎቹ ወንጀሎች በትምህርት ዓይነት ውስጥ የሚከሰቱም ናቸው ፦
ለምሳሌ ፦
(ሀ) (የስፖርት ትምህርት)
👉 መቼስ ሳይታለም የተፈታ ነው❗
ምኑ እንደምትሉኝ ጥርጥር
የለውም ። በሰዎች አይምሮ ውስጥ
"ደሞ ስፖርትን መስራት የተከለከለ ነው የሚሉ መጡ እንዴ❓" በማለት የሚያስቡ ወይም እንዲያስቡ የሚያደርጉና የሚደረጉ ሰዎች መኖራቸው ...
👉 ነገሩ ወዲህ ነው❗አላህ እንዳለው እነዚህ ሰዎች በዓይናቸው ብቻ ማየትን መርጠው እንጂ በልቦኖቻቸው ቢያዩ ኖሮ
በስፖርት ምክንያት ጭኖቿን ፣ ደረቷን ... መላ አካላቷን ለእይታ አራቁታ የምትሮጠውን እንስት ከዕንቁዋና ጥቡቅዋ ዓኢሻ ጋር ነብዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) የሮጡትን ሩጫ ባላነፃፀሩ ነበር ።
👉 እኛ የነብዩን ሱና በአላህ ፍቃድ በትክክል በመከተል ጥረት ላይ ያለን (ሱንዮች) ፤ እያልን ያለነው ያልተወገዙና ያልተከለከሉ የሆኑ የስፖርት ዓይነቶችን ሸሪዓን በማይጋጭ መልኩ እንስራው
ነው ። ካልሆነ ግን የመዘዙ ማሳረጊያ እሳት ነውና ፤ ይቅር እንራቀው ነው !!!
👉 በት/ቤት ውስጥ ብዙ ዓይነት ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች አሉ።
እግር ኳስ ፣ ቅርጫት ኳስ ፣ የእጅ ኳስ ፣ ሩጫ ፣ ውሃ ዋና ፣ ሜዳ ቴኒስ ...በርካታ ነው ! እንደ ት/ቤቱ ከፍታና ዝቅታ ቢለያይም ፤ በተለይ አሁን ባለንበት ዘመን በዓለም ላይ ብዙ ዓይነት ስፖርታዊ መዝናኛዎች አንዲሁም ገንዘብ ማስገኛዎችና የሀገርን ባንዲራ ከፍ ማድረጊያዎች እየተባሉ የሚጠሩ እንቅስቃሴዎች እየተበራከቱ መጥተዋል።
👉 በዋነኝነት ብዙ ስፖርተኞችን ለመመልመል እንደ ግብሃት ተደርጎ የሚወሰደውም የት/ቤት ስፖርታዊ እንቅስቃሴን ነው።
ታዲያ እኛ ሙስሊሞች የት/ቤት ውሎሃችንና ያለን ስፖርታዊ ተሳትፎ ምን ይመስላል❓ከሸሪዓ አንፃርስ የትና የት ነው ያለነው❓
👉 ሳንወሻሽ እውነቱን እንነጋገር ፤
ለምሳሌ ፦ እግር ኳስ
👉 መቼስ እግር ኳስ ሲባል ብዙሃናችን ግር ይለናል ፤ " ደሞ ብሎ ብሎ በኳስ❓የሚገርም ነው !!! ከሸሪዓ ጋር ምን ያገናኘዋል❓" የሚለውም እጅግ የበዛ ነው።
👉 ወንድም እህቶቼ ማንኛውንም ዲንን እንዲሁም ዱንያን የሚመስል ነገር ከመስራታችን በፊት በእስልምና እንዴት ይታያል? ሳይመስለኝ ወንጀል ላይ እወድቅ ይሆን...? ብለን መጠየቅ ፣ ማወቅና መገንዘብ መቻል አለብን።
{"فَاسْأَلُوا أَهْلَ الذِّكْرِ إِن كُنتُمْ لَا تَعْلَمُونَ"}
(النحل (43)
(( " የማታውቁም ብትኾኑ የዕውቀትን ባለቤቶች ጠይቁ … !!! " ))
[ሱረቱል አል-ነሕል 43]
በአላህ ፍቃድ ክፍል ሃያ ይቀጥላል ፦
📝 … ኢስማኤል ወርቁ …
https://t.me/amr_nahy1