" ሱረቱል አል–ከህፍ "
☄️ بسم الله الرحمن الرحيم
እጅግ በጣም አዛኝና ሩህሩህ በሆነው በአላህ ስም እጀምራለሁ።
📘 السؤال الثاني عشر:
(المجموعة الثالثة)
هل ورد حديث في فضل قراءة سورة الكهف في يوم الجمعة؟
ጥያቄ ፦
"ጁምዓ" ዕለት "ሱረቱል ከህፍን"
ማንበብ በላጭ ስለመሆኑ
"ሐዲስ " መጥቷልን
📘 الجواب:
وردت أحاديث في فضل قراءة سورة الكهف مطلقا دون تخصيص يوم الجمعة وهي صحيحة.
وأما تخصيص يوم الجمعة فالزيادة التي وقعت في الحديث زيادة ضعيفة شاذة، كما تكلمنا عنه سابقا بالتفصيل.
فيستحب قراءة سورة الكهف مطلقا دون تخصيص ذلك بيوم الجمعة، والله أعلم.
*═════ ❁✿❁ ══ ❁✿❁ ═*
መልስ ፦
ዕለተ "ጁምዓን" ባለመለየት "ሱረቱል ከህፍን" ማንበብ በላጭ ስለ መሆኑ በልቁ "ሐዲስ" መጥቷል።
ይህ ትክክል ነው።
ዕለተ "ጁምዓን" መለየትና "ሱረቱል ከህፍን" ማንበብ በሚል ተጨማሪ ሆኖ
ሐዲሱ ውስጥ የመጣው (የሐዲሱ መልዕክት) "ደዒፍ" (ደካማና) "ሻዝ" (አውሪው ከሌሎች አውሪዎች
ይልቅ ብቻውን የተለየበት የሆነ)
ጭማሪ ነው።
ስለዚህም ነገር በማስቀደም በዝርዝር እንደተናገርነው… (ማለት ነው።)
"ዕለተ "ጁምዓን" ከመለየት ውጪ "ሱረቱል ከህፍን በልቁ ማንበብ
የተወደደ ነው !!!
የበለጠውን ዐዋቂ አላህ ነው !!!
ታላቁ ሸይኽ አቢ አብዱረሕማን
ረሻድ ቢን አሕመድ አል–ዳለዒ
https://t.me/amr_nahy1
… ኢስማኤል ወርቁ …
https://t.me/rshad11