☄️ بسم الله الرحمن الرحيم
እጅግ በጣም አዛኝና ሩህሩህ በሆነው በአላህ ስም እጀምራለሁ።
📘 السؤال الخامس عشر:
(المجموعة الثالثة)
ما هو الدعاء الثابت في الجلوس بين السجدتين؟
ጥያቄ ፦
ተረጋግጦ የመጣ የሆነው በሁለት ሱጁዶች መሀል የሚባለው "ዱዓ"
ምንድነው ?
📘 الجواب:
الدعاء الثابت في ذلك هو ما جاء في حديث حذيفة رضي الله عنه، في السنن وأصله في صحيح مسلم، لكن هذا اللفظ في السنن: أن النبي صلى الله عليه وسلم جلس بين السجدتين فكان يقول:" ربي اغفر لي" يكرر ذلك "ربي اغفر لي" هذا أصح ما جاء في الباب، والله أعلم.
*═════ ❁✿❁ ══ ❁✿❁ ═*
መልስ ፦
በዚህ ነገር (ቦታ) ላይ ተረጋግጦ የመጣ የሆነው "ዱዓ" ከሑዘይፋ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ዘንድ የመጣ የሆነው "ሐዲስ"
ነው።
ሐዲሱም "ሱነን" ውስጥ የተዘገበ ሲሆን
(የሐዲሱ) መሠረት ግን "ሰሒ ሙስሊም"
ውስጥ (ይገኛል።)
ነገር ግን ይህ (ቀጣዩ) የሐዲሱ ቃላት
"ሱነን" ውስጥ (የተጠቀሰው ነው።)
ነብዩ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም)
በሁለት ሱጁድ መሀል ይቀመጡና
(እንዲህ) ይሉ ነበር ፦
" ረቢ ኢግፊርሊ" ( ጌታዬ ሆይ !ምህረትን አርግልኝ !) የሚለውን "ዱዓ" በመደጋገም ይሉ ነበር።
በዚህ ርዕስ ዙሪያ ከመጡት "ዱዓዎች"
ውስጥ ትክክለኛውም ይህ ነው።
የበለጠውን ዐዋቂ አላህ ነው !!!
*═════ ❁✿❁ ══ ❁✿❁ ═*
ታላቁ ሸይኽ አቢ አብዱረሕማን
ረሻድ ቢን አሕመድ አል–ዳለዒ
https://t.me/amr_nahy1
… ኢስማኤል ወርቁ …
موقع الشيـخ حفظـه الله :
https://www.sh-rashad.com/
*للاشتراك في قناتنا على التيلجرام اضغط على هذا الرابط 👇🏾👇🏾*
https://t.me/rshad11