ስትተኚ በህልም - ስትቆሚ በሃሳብ
ከአይምሮሽ መዋል - እይታሽን መሳብ
ተናግሬ ማስመጥ
ከጎንሽ መቀመጥ
ትኩረትሽን ማግኘት
ከልብሽ መገኘት
ፍቅርሽን መታደል
እርቆ እርቆ
አልደረስ ቢለኝ - እንደ'ሐረ' ገደል
ፍቅር ያጃጅል አይደል?
እናልሽ፦
"ከኪሷም ከአፏም
ማስቲካ አይጠፋም"
ሲለኝ ሰው ሁሉ ፤ ስላንቺ የጠየኩት
ካፍሽ ለመግባት ነው
ስሜን አሽቀንጥሬ - Trident የሆንኩት
✍🏾Trident
መስከረም 1, 2015
@arifgtmbcha
ከአይምሮሽ መዋል - እይታሽን መሳብ
ተናግሬ ማስመጥ
ከጎንሽ መቀመጥ
ትኩረትሽን ማግኘት
ከልብሽ መገኘት
ፍቅርሽን መታደል
እርቆ እርቆ
አልደረስ ቢለኝ - እንደ'ሐረ' ገደል
ፍቅር ያጃጅል አይደል?
እናልሽ፦
"ከኪሷም ከአፏም
ማስቲካ አይጠፋም"
ሲለኝ ሰው ሁሉ ፤ ስላንቺ የጠየኩት
ካፍሽ ለመግባት ነው
ስሜን አሽቀንጥሬ - Trident የሆንኩት
✍🏾Trident
መስከረም 1, 2015
@arifgtmbcha