*በረድ......
የበረዶ ክምር
ተራራ ባለበት፣
ያማረ ያጌጠ
ጎጆ ቀለሰበት፣
ታዲያ ምን ያረጋል......
ያ ያማረ በረድ
ከንጣት የነጣ፣
አየሁ ሲፈራርስ
ፀሀይ ስትወጣ።
ኤዶምገነት ፃፈችው
@arifgtmbcha
@arifgtmbcha
የበረዶ ክምር
ተራራ ባለበት፣
ያማረ ያጌጠ
ጎጆ ቀለሰበት፣
ታዲያ ምን ያረጋል......
ያ ያማረ በረድ
ከንጣት የነጣ፣
አየሁ ሲፈራርስ
ፀሀይ ስትወጣ።
ኤዶምገነት ፃፈችው
@arifgtmbcha
@arifgtmbcha