"ኦዉዉ ቆንጂዬ ልጅ ነው የወለድሽው ! ስንት አመቱ ነዉ?" እላታለዉ
"ገና ከተወለደ 34ኛዉ ሳምንቱ ነዉ" አለችኝ
አቦ ግራ ያጋባትና ግራ አጋባችኝኮ 😳 ደግነቱ ወዲያዉ
"ሰዓት ስንት ነዉ?" ብላ ጠየቀችኝ
እኔም ብድር በምድር ነዉ ወዳጄ ብዬ
"ከነጋ 582 ደቂቃ ሆኗል" አልኳታ😂😂🤣😁😁😂😂😂😂😁😋
ይ 🀄️ላ🀄️ሉ 👉
@fetagitem
"ገና ከተወለደ 34ኛዉ ሳምንቱ ነዉ" አለችኝ
አቦ ግራ ያጋባትና ግራ አጋባችኝኮ 😳 ደግነቱ ወዲያዉ
"ሰዓት ስንት ነዉ?" ብላ ጠየቀችኝ
እኔም ብድር በምድር ነዉ ወዳጄ ብዬ
"ከነጋ 582 ደቂቃ ሆኗል" አልኳታ😂😂🤣😁😁😂😂😂😂😁😋
ይ 🀄️ላ🀄️ሉ 👉
@fetagitem