ግጥም እና ሳቅ


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


feta zena malet yemiflegu kehone yehew belenal
#Facts
#poim
#Quotes
#Funny pic & vid
Yegna group new teyewe lemeweyayet yekeftwal @fetagetem
#warning⚠ 😨
#Don't leave the chanal
For any comment @mokshorobot

@moksho

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


#ማሞ እኮ ነው የሆነች ቸከስ በtelegram እየጀነጀነ ፎቶሽን ላኪልኝ ሲላት ከውሻዋ ጋር ተነስታ ትልክለታለች ከዛ ተናዶ አንቺ የቱ ነሽ ሲላት እኮ ነው
.
.
.
.
አንተን አቅፌ ያለውት ብላዉ #block 😉😉😉😝😝😝
@fetagitem
@fetagitem
@fetagitem
@fetagitem


ክፍል ውስጥ ሴቶች እየለከፈ እና እያሽኮረመመ አስቸግሮናል ብለው ከሰውት ቢሮ ሄዶ " #ዳይሬክተሯ ሚሉት እውነት ነው እንዴ "ሲሉህ

ዝም በያቸው #የኔ_ቆንጆ አትመኛቸው
@fetagitem


ይህ ሰው የቤት ስራን የፈጠረው ሰው ነው ስሙም ROBERTO NEVILS ይባላል በዛን ጊዜ የቤት ስራ የፈጠረው ተማሪዎቹን ለመቅጣት ነበር

https://t.me/joinchat/t_WsaNYUuBg0MWJk


ጀርመን ውስጥ ነፃ ለመሆን መሞከር የሰዎች ተፈጥሮአዊ መብት ስለሆነ ከእስር ቤት ለማምለጥ ለሚሞክር እስረኛ ቅጣት አያስቀጣም። 😂


@fetagitem


ከቺኳ ጋር መንገድ ላይ እየሄድን አንዱ ግድንግድ ሰውዬ ገፈተራት እኔም በጣም ተናድጄ ...😡

#እያየሽ_አትሄጂም_አልኳት 🤷‍♂🤷‍♂

#የገባው


ጋራጅ የሚሰራው ጀለሴን ሚስቴን ልፈታት ነው ስለው...

#እና_ስንት_ቁጥር_መፍቻ_ልስጥህ🔧😂

@fetagitem
@fetagitem


ድሮ እከክልኝ ልከክልህ ዘንድሮ ላይክ አድርግልኝ ላይክ ላድርግልህ ኧረ #ከፊንገር እንውጣ ጎበዝ😜😜
@fetagitem


ይቀጥል afrer 5👍
@fetagitem



ድንገት ሳላስበው ፤ ሳልዘጋጅ ቀድሞ፡
እንዳለ መዳፌ በሐጢያቴ ቀልሞ፡
ሳልገባ ንስሃ ራሴን ሳልገዛ፡
አትጥራኝ አምላኬ ፤ ፍርዴ እንዳይበዛ፡🙏

✍Abu,Alazar Tewodros
@fetagitem
Created by #የጥበብ_ማእድ




#እሷ... እስቲ ፎቶህን ላክልኝ
#እኔ... 🐔
#እሷ... ሙድ አትያዝ ሙሉ ፎቶህን ላክ
#እኔ... 🐓
#እሷ... ብሎክ 🚫
@fetagitem
@fetagitem


የምትፅፋቸው ነገሮች በሙሉ ይመቹኛል ስትለኝ "Tnx sis" ስላት ማነው ተንከሲስ ብላኝ ብሎክ ድርግም😝
@fetagitem
@fetagitem


#የቴሌ_ኦፕሬተር ሆነህ እምቶዳት ልጅ ጋር አንዱ ሲደውል

የደወሉላቸውን ደንበኛ መቼም ቢሆን አያገኟትም
@fetagitem
😆😂🤣


ትንሽዬዋ ተማሪ ለአስተማሪው

ልጅቷ፦ እናቴ ማርገዝ ትችላለች?

አስተማሪው፦እድሜዋ ስንትነው?

ልጅቷ፦ 40

አስተማሪው፦ ትችላለች፡፡

ልጅቷ፦ እህቴስ ማርገዝ ትችላለች?

አስተማሪው፦እድሜዋ ስንት ነው፡፡

ልጅቷ፦18

አስተማሪው፦ ትችላለች፡፡

ልጅቷ፦ እኔ ማርገዝ እችላለው?

አስተማሪው፦ እድሜሽ ስንት ነው?

ልጅቷ፦12

አስተማሪው፦ አይ አንቺ አታረግዥም፡፡

(ከፊት ለፊታቸው የተቀመጠ ሌላ ትንሽዬ ተማሪ )
.
.
አላልኩሽም ነበር ምንም የሚያሳስበን ነገር የለም😋
@fetagitem
@fetagitem


ከሽንት ቤት ስወጣ ሁለት ዝንቦች የብልግና ነገር ሲያደርጉ አይቼ ፊሊት ልነፋባቸው አልኩና 😞😞
ወንዱ ዝንብ አሳዘነኝ እሄኔ እኮ ይህንን እድል ለማግኘት ስንቴ ጀንጅኗታል ብዙ ስጦታዎች አምጥቶ ይሆናል ብዬ ትቼው ወደ ዶርም ሄድኩኝ ልክ የዶርሜን በር ልከፍት ቁልፍ ሳወጣ የሆነ ሀሳብ ብልጭ አለብኝ
ምን አልባት እየደፈራት ቢሆንስ😳😳😳

Share💞💞💯 share 💞💞
share💞💞 share 💞💞


ይ 🀄️ላ🀄️ሉ 👉
Join 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@fetagitem
@fetagitem


ማሞ ሲጀነጅን

የኔ ማር እሺ በይኝ እንጂ ከዋክብትን በወንጭፍ ጨረቃን በመሰላል አወርድልሻለሁ🙊
@fetagitem


አንዷ የሀብታም ልጅ መብረቅ አይታ ምን ብትል ጥሩ ነው...
.
ፈጣሪ ለፍርድ ቀን እንዲመቸው Screen shot እያደረገ ነው ወይ😳😂
@fetagitem


"ኦዉዉ ቆንጂዬ ልጅ ነው የወለድሽው ! ስንት አመቱ ነዉ?" እላታለዉ

"ገና ከተወለደ 34ኛዉ ሳምንቱ ነዉ" አለችኝ

አቦ ግራ ያጋባትና ግራ አጋባችኝኮ 😳 ደግነቱ ወዲያዉ

"ሰዓት ስንት ነዉ?" ብላ ጠየቀችኝ

እኔም ብድር በምድር ነዉ ወዳጄ ብዬ

"ከነጋ 582 ደቂቃ ሆኗል" አልኳታ😂😂🤣😁😁😂😂😂😂😁😋



ይ 🀄️ላ🀄️ሉ 👉
@fetagitem


ለምን በለኝ እያለ የሚያወራ ሰው ግን ሲያናድደኝ



ለምን በለኝ 😳😁
ስለሚያስጠላኝ ነው
@fetagitem


የሌለ የጦዞ🙈


ማዘር :- ስማ ውሃ ክፈል


Me :- ማነው ሙሴ ነው ያለሽ

😜😜😜😜

@fetagitem

Показано 20 последних публикаций.

334

подписчиков
Статистика канала