፡
ድንገት ሳላስበው ፤ ሳልዘጋጅ ቀድሞ፡
እንዳለ መዳፌ በሐጢያቴ ቀልሞ፡
ሳልገባ ንስሃ ራሴን ሳልገዛ፡
አትጥራኝ አምላኬ ፤ ፍርዴ እንዳይበዛ፡🙏
✍Abu,Alazar Tewodros
@fetagitem
Created by #የጥበብ_ማእድ
ድንገት ሳላስበው ፤ ሳልዘጋጅ ቀድሞ፡
እንዳለ መዳፌ በሐጢያቴ ቀልሞ፡
ሳልገባ ንስሃ ራሴን ሳልገዛ፡
አትጥራኝ አምላኬ ፤ ፍርዴ እንዳይበዛ፡🙏
✍Abu,Alazar Tewodros
@fetagitem
Created by #የጥበብ_ማእድ