CHRISTIAN PICTURES


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


𝑪𝒓𝒆𝒕𝒐𝒓 @Nifti4_0 & @sura1_2
የተለያዩ የክርስቲያን ግራፊክስሶችና ምስሎችን
መንፈሳዊ ጥቅሶች ያገኛሉ።
ለማንኛው ግራፊክስ ወይም ፖስተር ከፈለጉ
Contact us @sura1_2 & @NIFTI4_0
#SUBSCRIBE
አድስና የቆዩ መዝሙሮች በ LIYRICS ማግኛት ይችላሉ
👇👇👇
https://youtu.be/lOa_GbngKCok
Group
https://t.me/+Q8guw5HKM4I

Связанные каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций






መኖር አልችልም መዋል ማደር አንተን ሳልጠራ....።
Graphics by @sura1_2
@HOLY_PICTURE12


ክቡር ክቡር ሃያል ክቡር ለዘለዓለም የምትኖር አምላካችን እግዚአብሔር።
Graphics by @sura1_2
@HOLY_PICTURE12




Graphics by @Nifti4_0
Join us @HOLY_PICTURE12








graphics by @Nifti4_0
Join Us @HOLY_PICTURE12


መዝሙር 100
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ ምድር ሁሉ፥ ለእግዚአብሔር እልል በሉ፥
² በደስታም ለእግዚአብሔር ተገዙ፥ በሐሤትም ወደ ፊቱ ግቡ።
³ እግዚአብሔር እርሱ አምላክ እንደ ሆነ እወቁ፤ እርሱ ሠራን እኛም አይደለንም፤ እኛስ ሕዝቡ የማሰማርያውም በጎች ነን።
⁴ ወደ ደጆቹ በመገዛት፥ ወደ አደባባዮቹም በምስጋና ግቡ፤ አመስግኑት፥ ስሙንም ባርኩ፤
⁵ እግዚአብሔር ቸር፥ ምሕረቱም ለዘላለም፥ እውነቱም ለልጅ ልጅ ነውና።
# መልካም ምሽት ተመኘሁላችሁ ።
Join uus @HOLY_PICTURE12
#CHRISTIANPICTURE




መዝሙር 40
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ ቆይቼ እግዚአብሔር ደጅ ጠናሁት፥ እርሱም ዘንበል አለልኝ ጩኽቴንም ሰማኝ።
² ከጥፋት ጕድጓድ ከረግረግም ጭቃ አወጣኝ፥ እግሮቼንም በድንጋይ ላይ አቆማቸው፥ አረማመዴንም አጸና።
³ አዲስ ዝማሬን ለአምላካችን ምስጋና በአፌ ጨመረ፤ ብዙዎች ያያሉ ይፈሩማል፥ በእግዚአብሔርም ይታመናሉ።
⁴ እግዚአብሔርን የታመነ ወደ ትዕቢተኛና ወደ ሐሰተኛ ያልተመለከተ ሰው ምስጉን ነው።
⁵ አቤቱ አምላኬ፥ ያደረግኸው ተአምራት ብዙ ነው፥ አሳብህንም ምንም የሚመስለው የለም፤ ባወራም ብናገርም ከቍጥር ሁሉ በዛ።
⁶ መሥዋዕትንና ቍርባንን አልወደድህም፤ ሥጋን አዘጋጀህልኝ፤ የሚቃጠለውንና ስለ ኃጢአት የሚቀርበውን መሥዋዕት አልሻህም።
⁷ በዚያን ጊዜ አልሁ፦ እነሆ፥ መጣሁ፤ ስለ እኔ በመጽሐፍ ራስ ተጽፎአል፤
⁸ አምላኬ ሆይ፥ ፈቃድህን ለማድረግ ወደድሁ፥ ሕግህም በልቤ ውስጥ ነው።
⁹ በታላቅ ጉባኤ ጽድቅን አወራሁ፤ እነሆ፥ ከንፈሮቼን አልከለክልም አቤቱ፥ አንተ ጽድቄን ታውቃለህ።
¹⁰ እውነትህንም በልቤ ውስጥ አልሰወርሁም፥ ማዳንህንም ተናገርሁ፤ ምሕረትህንና እውነትህን ከታላቅ ጉባኤ አልሰወርሁም።
¹¹ አቤቱ፥ አንተ ምሕረትህን ከእኔ አታርቅ፤ ቸርነትህና እውነትህ ዘወትር ይጠብቁኝ።
¹² ቍጥር የሌላት ክፋት አግኝታኛለችና፤ ኃጢአቶቼ ያዙኝ፥ ማየትም ተስኖኛል፤ ከራሴ ጠጕር ይልቅ በዙ፥ ልቤም ተወኝ።
¹³ አቤቱ፥ ታድነኝ ዘንድ ፍቀድ፤ አቤቱ፥ እኔን ለመርዳት ፍጠን።
¹⁴ ነፍሴን ለማጥፋት የሚወድዱ ይፈሩ፥ በአንድነትም ይጐስቍሉ፤ በእኔ ላይ ክፋትን ሊያደርጉ የሚወድዱ ወደ ኋላቸው ይመለሱ ይጐስቍሉም።
¹⁵ እሰይ እሰይ የሚሉኝ እፍረታቸውን ወዲያው ይከፈሉ።
¹⁶ አቤቱ፥ የሚፈልጉህ ሁሉ በአንተ ደስ ይበላቸው ሐሤትም ያድርጉ፤ ሁልጊዜ ማዳንህን የሚወድዱ ዘወትር፦እግዚአብሔር ታላቅ ይሁን ይበሉ።
¹⁷ እኔ ችግረኛና ምስኪን ነኝ፥ ጌታ ግን ያስብልኛል፤ አንተ ረዳቴና መድኃኒቴ ነህ፤ አምላኬ ሆይ፥ አትዘግይ።
#መልካም ምሽት ተመኘሁላችሁ
ይቀላቀላሉን
@HOLY_PICTURE12
#CHRISTIAN PICTURE


Репост из: CHRISTIAN PICTURES
Graphics by @sura1_2
@HOLY_PICTURE12






Репост из: GROW_TO_GOD
#አመጣጡ_ሊፈልግና_ሊያድን_ነው !!

📖 “የሰው ልጅ የጠፋውን ሊፈልግና ሊያድን መጥቶአለና አለው።” — ሉቃስ 19፥10

🔰 ወዳጆቼ ዛሬ በልቤ ያለውን የጌታ የቃሉን ሀሳብ ላካፍላችሁ ፈለኩ ሃሌሉያ ። ብዙ ሰዎች ወደ አካባቢያችሁ ወደ መገኛችሁ ስመጡ የተለያዩ ምክያቶችን ይዘው ይመጣሉ ። ለምሳሌ በጣም ስለምወዷችሁ እና ከእናንተ ፍቅር ስለያዛቸው በምላሹ ከእናንተ የፍቅር ስመታቸውን የምያረካላቸውን የተለያዩ ነገሮች ፍለጋ ይመጣሉ ። በሌላ መልኩ ደግሞ ብዙዎች እናንተን ስለምጠሏችሁ እናንተን ለማጥቃት እናንተን ለማጥፋት ታርካችሁን ለማበላሸት አቅደውና ወጥነው ይመጣሉ ። እንደዚሁም ተቸግረው እርዳታን ፈልገው ለችግራቸው መፍትሄ ፍለጋ ወደ እናንተ ይመጣሉ ። ነገር ግን እነዚ ሰዎች ሁላቸውም አስበው የመጡት ነገር ካልተሳካላቸው ጥለዋችሁ ይሄዳሉ ብቻችሁን ይተዋችኋል ። ዞር ብለው አያዩአችሁም ምክንያቱም እነዚያ ሰዎች ስቀርቧችሁ የነበራቸው ዓላማ ሀሳብ (motive ) ለመጠቀምና የራሳቸውን ሀሳብ ለመፈጸም ብቻ ነው ።

✳️ ነገር ግን አንድ ወዳጅ አለ ሰውን ባለው ነገር አይቶ የማይቀርብ በድሎቱ ብቻ የምፈልግ ሳይሆን በችግሩም ጊዜ ከጎን የምሆን ማንም የለኝም ወዮ ጠፋው ስባል በድንገት ተገኝቶ ታርክ የምቀይር ሀሌሉያ እርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ ይባላል ። በዚህ በሉቃስ 19፥10 ላይ በጣም የምደንቅ ቃል እናገኛለን #የሰው_ልጅ_የጠፋውን_ሊፈልግና_ሊያድን_መቷልና ይላል ። ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ ምድር ሲመጣ ወደ መገኛችን ሲመጣ በኃጥአታችን ምክንያት ጠፍተን የነበርነውን እኛን ሊፈልግና ሊያድን መጣ ። ማንም ግድ ብሎት ለእኛ የምጨነቅ ልያድነን የምችል በጠፋበት ከኃጥአታችን ልያድነን አንዱ የእግዚአብሔር ልጅ #አስታራቂያችን #አማላጃችን እርሱ ኢየሱስ ክርስቶስ መጣልን ሀሌሉያ !! እርሱ #ቤዛችን ሆነ እርሱ ተቤዠን እርሱ ከሞት ወደ ህይወት አሸጋገረን ጠፍተን የነበርነውን ፈልጎ አገኘን አዳነንም ይህ እጅግ ድንቅ ነው ።

✅ የተወደዳችሁ ወዳጆቼ ይህ ጌታ የጠፋውን ልፈልግ የመጣ አዳኝ ኢየሱስ ክርስቶስ ዛሬም በኀጢአት እስራት በዓለም ግዛት ውስጥ ጠፍተው ያሉትን ሊፈልግና ሊያድን አለ ። በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን መዳን እንደምገኝ ተረድተው ወደ መንግስቱ እንድገቡ ለትውልዱ ሁሉ ይህን የምስራች እንስበክ ነፍስን ከስዖል እንታደግ !!

⬇️ቻናሉን ይ🀄️ላ🀄️ሉ⬇️

❇️ @grow_to_god ❇️
❇️ @grow_to_god ❇️
❇️ @grow_to_god ❇️
❇️ @grow_to_god ❇️


Репост из: GROW_TO_GOD
ዮሐንስ 13
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹² እግራቸውንም አጥቦ ልብሱንም አንሥቶ ዳግመኛ ተቀመጠ፥ እንዲህም አላቸው፦ ያደረግሁላችሁን ታስተውላላችሁን?
¹³ እናንተ መምህርና ጌታ ትሉኛላችሁ፤ እንዲሁ ነኝና መልካም ትላላችሁ።
¹⁴ እንግዲህ እኔ ጌታና መምህር ስሆን እግራችሁን ካጠብሁ፥ እናንተ ደግሞ እርስ በርሳችሁ እግራችሁን ትተጣጠቡ ዘንድ ይገባችኋል።
¹⁵ እኔ ለእናንተ እንዳደረግሁ እናንተ ደግሞ ታደርጉ ዘንድ ምሳሌ ሰጥቻችኋለሁና።
¹⁶ እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ ባሪያ ከጌታው አይበልጥም። መልእክተኛም ከላከው አይበልጥም።
¹⁷ ይህን ብታውቁ፥ ብታደርጉትም ብፁዓን ናችሁ።

ቀናችሁ በጌታ የተባረከ ይሁን !!

https://t.me/grow_to_god





Показано 20 последних публикаций.

191

подписчиков
Статистика канала