🙆♀🙆♀እናንተ ዛሬ አይደል እንዴ ትዝ የሚለኝ😅
ለካ ይህቺ ውድ ቻናላችን ሁለተኛ አመቷን የያዘችው ከሳምንት በፊት ነው December 10 ነበረ ልደቷ/anniversaryዋ(ሞት ይርሳኝ በውነቱ)
እና በነዚህ ሁለት አመታት አብራችሁኝ ለቆያችሁ ከመሀልም የተቀላቀላችሁ ሁላችሁም አንባቢዎች ክብረት ይስጥልኝ❤️❤️