🌧
ሰው ሰራሽ ዝናብ (Cloud Seeding Technology)🌧
🌦 ደመና ያለበት አካባቢ ላይ በአውሮፕላን የኬሚካል ርጭት ይደረጋል። ንጥረ ነገሩ (
ሲልቨር አይወዳይድና ፖታሺየም አይወዳይድ) ተበታትኖ የነበረው ደመና ላይ ሲያርፍ ደመናው እንዲሰበሰብና ወፈር ወዳለ የውሃ እንክብል እንዲቀየር ያደርገዋል። ይህ የውሃ እንክብል በመሬት ስበት አማካኝነት ወደ መሬት እንዲዘነብ ይገደዳል።
🌦 የንጥረ ነገር ርጭቱ ሀገራት እንዳላቸው አቅም ከመሬት ወደ ደመናው መርጭትም የሚቻልባቸው ሁኔታዎች አሉ። በሮኬት መልክ መተኮስ የሚቻል ሲሆን በሰው አልባ አውሮፕላኖችም ርጭት ማድረግ ይቻላል። የተለመደው ግን በአውሮፕላን ከደመናው በላይ አልያም በታች እየበረሩ መርጭት ነው።
🌧 ዝናብ በአርቴፊሻል መንገድ ማዝነብ
የተጀመረው ወደ 1950 ዎቹ አካባቢ ወደ
ሀገረ ታይላድ ነው
💧ህዝቤ ሆይ ይሄ ታአምር ሳይሆን
ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ነው። ዝናብን በ አርቴፊሻል መንገድ ማዝነብ ከተጀመረ ትንሽ ሰንበትበት ብልዋል። ለንደኛ ያሉ ደሃ ሀገራት ግን አዲስ ነገር ነው።
🌧 በአለም ላይ ካሉ ሀገራት ውስጥ በብዛት አርተፊሻል ዝናብ ምታዘንበው
ቻይና ናት።
- ቻይና በአመት እስከ
50 ሚልዮን ሜትር ኪዩብ ታዘንባለች ።
- ዋና ምታዘንብባቸውም ምክንያቶች:-
📍የእርሻ መሬትን ድርቅ ለማስወገድ ወይም ለማቃለል ፣
📍 ትላልቅ የመስኖ ውሃ ማጠራቀሚያ ታንኮችን ለመሙላት ወይም የውሃ አቅርቦት አቅም እንዲጨምር ፣
📍ለኃይል ማመንጫ የውሃ መጠን እንዲጨምር .....
📢: ✅Credit :- @learntechnologywithfun📤 ➩ ሀሳብ/አስተያየት :↩️📣:
@nmhackk⚡️Share And Support Us.
💥tech and pg💥