እሺ በመጀመሪያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ፮(6) ፓትሪያሪኮችን አይታለች ።
ስማቸው ÷፩ ብፁዕ አቡነ ባስልዮስ
፪ ብፁዕ አቡነ ቴዎፍሎስ
፫ ብፁዕ አቡነ ተክለሃይማኖት
፬ ብፁዕ አቡነ መርቆርዮስ
፭ ብፁዕ አቡነ ጳውሎስ
፮ ብፁዕ አቡነ ማትያስ ናቸው።
ስማቸው ÷፩ ብፁዕ አቡነ ባስልዮስ
፪ ብፁዕ አቡነ ቴዎፍሎስ
፫ ብፁዕ አቡነ ተክለሃይማኖት
፬ ብፁዕ አቡነ መርቆርዮስ
፭ ብፁዕ አቡነ ጳውሎስ
፮ ብፁዕ አቡነ ማትያስ ናቸው።