ዘኦርቶዶክስ ተዋህዶ ግሩፕ channal


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


የኦርቶዶክስ ልጆች ብቻ 🙏🙏🙏

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций




እዚህ ላይ ግቡ


እሽ


እንጠያየቅ አእምሮ አችንን እናጎልብት


በዉነት እናመሰግናለን ወድማችን


እሺ በመጀመሪያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ፮(6) ፓትሪያሪኮችን አይታለች ።
ስማቸው ÷፩ ብፁዕ አቡነ ባስልዮስ
፪ ብፁዕ አቡነ ቴዎፍሎስ
፫ ብፁዕ አቡነ ተክለሃይማኖት
፬ ብፁዕ አቡነ መርቆርዮስ
፭ ብፁዕ አቡነ ጳውሎስ
፮ ብፁዕ አቡነ ማትያስ ናቸው።


በቃ ንገረን ወድማችን


እኔ አላወኩም የሚያዉቅ ካለ plese


የሚሞክር የለም ለጠቅላላ እውቀት ስለሆነ ሞክሩ


ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ስንት ፓትሪያሪክ አይታለች እና ስማቸው ማን ይባላሉ ። ተሳተፎ መልሱ ጠይቁ


4Gna


የኢትዮጵያ ስንተኛ ፓትሪያሪክ ነበሩ


ብጹእ ወቅዱስ አቡነ መርቆርዮስ




እሽ


መልሱ አቡነ ሄኖክ ይባላሉ ለቀጣይ ጥያቄ ተዘጋጁ ተሳተፉ


ብጹእ አቡነ ሰላማ


አቡነ ሄኖክ


ስማቸው ማን ይባላል



Показано 20 последних публикаций.

139

подписчиков
Статистика канала