ዳዕዋ ሰለፍያ በወሎ ዋይተክሎ!


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
👉በዚህ ቻናል ውስጥ የተለያዩ ሙሀደራወች እና
ኩቱቦች እንድሁም በተለያዩ በሱና ኡስታዞች የተቀሩ ደርሶች ይለቀቃል! በተጨማሪም ፈትዋወች
ኹጥባወች ጥያቄና መልሶች ፈዋዒዶች ይለቀቃል!🌹
https://t.me/Abu_Nawas111

Связанные каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


Репост из: مجتمع النساء السلفيات የሰለፍያት ሴቶች ስብስብ💎
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
🥀ውዷ እህቴ 🌱 በመሰተርሽ በዱኒያም ሆነ በአሂራ የምታገኝውን ምንዳ ስትማሪና ሰታውቂ ለመሰተር ቁርጥ ውሳኔ ይኖርሻል፦

በተገቢው መልኩ በተሰተርሽ ቁጥር ደግሞ የመሰተርሽ ጣዕም ይጣፍጥሻል።

ከመሰተርና ከመሸፈን ውጭ ያለ ሂወት ያስጠላሻል።

ይህ የጌታሽ ፀጋ መገለጫ፦ የኢማንሽ መጠንከር ምልክት... መሆኑን ስታስቢ ደግሞ ይበልጥ እየጣፈጠሽ የደስታን ሂዎት ማጣጣም ትጀምሪያለሽ።🌷

ከትንሿ ተሞክሮ ትዝብት የተወሰደች እህታዊይ ጥቆማየ ናት! ቅደም ተከሏን ጠብቀሽ ተግብረሽ አርጋግጭ🌷

ኢላሂ ባከበርከን መልኩ የምንከበር አድርገን ፅናቱን ወፍቀን

✍️🌸🌸🌸➘➘➘➘🌸🌸🌸

https://t.me/Salafiawomens

https://t.me/Salafiawomens


📮 አጠር ያለች ምክር



🎙 በሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ ብኒ አብዲላህ አላህ ይጠብቀው።

ሀምሌ 28 /11/2016E.C

🕌 በመስጅደ ነጃሽ  { ደሴ } ከሙሃደራ በኋላ የተሠጠች ምክር

ድምፁን ለማገኘት

👇👇👇👇👇👇👇👇👇


🔴 👉
htt rel='nofollow'>ps://t.me/AbuNamuse

🔴  👉  htp rel='nofollow'>s://t.me/Abumahiasselefi


ሜጋ ቫይቱን እስከማስተካክለው ድረስ ዋይፋይ ተጠቃሚዎች አድምጡት !!
----------------------------------------------


📮 ለሞት መዘጋጀት
------------------------------------
📌 በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሓደራ።

🎙 በአባታችን አቡ ሀቢባ ሸይኽ በድሩዲን  ሠኢድ  አላህ ይጠብቃቸው።

ሀምሌ 28 /11/2016E.C

🕌 በመስጅደ ነጃሽ  { ደሴ }

ድምፁን ለማገኘት

👇👇👇👇👇👇👇👇👇

🔴  👉 @Abumahiasselefi



🔴 👉 https://t.me/AbuNamuse/5739


ግቡ ግቡ  ግቡ ሠአት ደርሷል የቂረአታቺን

ሸይኻቺን አቡ ኒብራስ ገብቷል
      
📖   ከሽፉ ሹቡሃት

👇👇👇👇👇

💥https://t.me/Annehw_11?livestream


Репост из: أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""
🔺👌ሐያ ወደ ቂርአት....


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
📚✍بســـــــم اللــــه الرحمــــن الرحيــــــم»📚🌺

  
              
🎁ምርጥ ቲላዋ 📚
💎በዉብ ድምፅ🌺

"ተ🥀
"ጋ💐
"በ🌷
"ዙ🌹
"ል📚
"ኝ☘️
🌷የምሽት ሥጦታዬ ነዉ 📚

https://t.me/Abu_Nawas111


🦻ይደመጥ ይደመጥ ይደመጥ🦻

♦️👉አቡ ኒብራስ መቅደላ ማሻ


ከመስጂዴ አል ፈላህ

እንደመጣ የተጠየቃቸው ጥያቄዎች⁉️⁉️⁉️


🔺👉ከጥያቄዎቹ መካከል 💯

♦️👉የመንግ ስት ሰራተኛ ሀዲያ መቀበል ይቻላልን❓
♦️👉ከአህለል ቢደዐወች ጋር መቅራት ይቻላልን❓
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።

ይቀጥላል‼️


🔺👉
https://t.me/mekdella

🔺👉https://t.me/Abu_Nawas111


ሪከርዱ  በውስጡ   የያዘው
--------👇------👇--------

🔺علامات الاسم 🔺


🔺--------☝️--------☝️--------🔺

የደርስ  ክፍል 💥🟰5️⃣🟰💥
🔺========☝️=======🔺

👉ሙተሚማ የምትባለዋን  የአጁሩምያ  ማሟያ  ከኢንሻ በኋላ በኦላይን ትቀራለች  ።




اسم الكتاب ""متممة ""

✍️ تأليف الشيخ محمد بن محمد الرعيني

👌 تحقيق وتعليق  مالك بن سالم بن مطر المهذري


🎤🎤👉للشيخ الفاضل أبي نبراس  مصطفى بن عبدالله الحبشي حفطه الله تعلى


🕌  በኦላይን ትቀራለች

ርዝመት🔺49 :20🔺  ደቂቃ
💥======🔺=====💥


""  ነህው  የእውቀት  ፋስ  ነው ""

👇ለቀጥታ ስርጭት👇
🔺https://t.me/Annehw_11

======

👇====   ለድምፅ ==== 👇
🔺https://t.me/Annehw_11/4018


-----
ሪከርዱ   የያዘው
----------🔺--------
" أن التوحيد إفراد الله تعالى بالعبادة"

🔺👌 በታላቁ  ዓሊም  ሸይኹል ኢስላም  በሙሐመድ ብን  ዓብዱል  ወሐብ  የተዘጋጀችው  ከሽፉ  ሹቡሐት  ቂርአት 

በወንድም  አቡ  ኒብራስ  እየተቀራች  ነው



👌كشف الشبهات للإمام محمد بن عبد الله رحمه الله تعالى
..


ከሽፉ  ሹቡሐት  ቁ  0️⃣5️⃣
========🔺========


🔺👉የታላቁን  ዓሊም  የሸይኽ  ሙሐመድ ብን ዓብዱል  ወሐብን  ኪታብ   በዚህ  መልኩ  ተጀምራለች  .....❗️


ርዝመት  40 : 25  ደቂቃ
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

👌https://t.me/Annehw_11/4017

🔺🔺🔺🔺
👌hhttps://t.me/Annehw_11/4017






Репост из: أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""
👌🔺 ሐያ ወደ ተፍሲር ቂርአት .....❗️❗️❗️





------


Репост из: أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""
የዛሬው ነጃሺ_መስጅድ የቂርአታችን መነሻ


""وَمَا كَانَ هَذَا الْقُرْآَنُ أَنْ يُفْتَرَى مِنْ دُونِ اللَّهِ وَلَكِنْ تَصْدِيقَ الَّذِي بَيْنَ يَدَيْهِ وَتَفْصِيلَ الْكِتَابِ لَا رَيْبَ فِيهِ مِنْ رَبِّ الْعَالَمِينَ" ٣٧

-------

ለቀጥታ ስርጭት
👇--------👇---------👇
https://t.me/AbuNamuse


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
✍بســـــــم اللــــه الرحمــــن الرحيــــــم»📚

💎ውብ ቲላዋ 📚
💎በውብ ድምፅ 🥀
"ተ🌸
   "ጋ🌹
      "በ🌺
           "ዙ🌷
                "ል💐
                     "ኝ📚
🌹🌹የምሽት ሥጦታዬ ነው 🌹🌹

https://t.me/Abu_Nawas111


Репост из: ✍አቡ ኢህሳን ኢብራሂም ጎሮ✍
🔵👉ጥያቄ እና መልስ

👉ጠያቂ:-ኡስታዝ አንዳንድ ጥያቄዎችን ለመጠየቅ ፈልጌ ነበር ካላስቸገርኩ

⭕️መላሽ:-ችግር የለም አላህ ባገራልን በቁርዐን በሀዲስ እንመልሳለን

👉ጠያቂ :-ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ስለተነሳው መስዐላ ጉዳይ ሳያውቁ አይቀሩም እኔም በጉዳዩ ላይ የሁላችሁንም ድምፅ በመስማት ላይ እገኛለው ያው ዑዝር የለም የሚሉት የተለያዩ የቁርዓን እና የሀዲስ ማስረጃዎችን በማቅረብ ዑዝር አለመኖሩን እያስረዱ ይገኛሉ እርሶ ደሞ ዑዝር አለ ከሚሉት ነዎት እስኪ ማስረጃ ቢሰጡን

⭕️መላሽ፦ባረከላሁ ፊክ ከዚህ መስዐላ ውጣ መስዐላው ኺላፊያ ነው ሰለፎቻችን ዘንድ አይታወቅም

👉ጠያቂ፦ዑለማዎቹ እኮ ኢጅማዕ ነው እያሉ ነው

⭕️መላሽ፦ኢጅማዕ አይደለም ከ200 ዓመት በፊት መስዐላው አይታወቅም ይልቅ ላንተ ሚጠቅምህ ቂርዐት ላይ መበርታት ነው ዑዝር ቢል ጀህል እኮ አቂዳ አይደለም

👉ጠያቂ፦ዑለማዎቹ እኮ አቂዳ ነው ብለው እያስተማሩ ነው

⭕️መላሽ፦ትምህርቱ ሁሌ ዑዝር ቢል ጀህል ከሆነ ይሄ እራሱ እኮ የበሽተኝነት ምልክት ነው እና እኔ አንተን የምመክርህ ደርስህ ላይ እንድትበረታ ነው

👉ጠያቂ፦ግን ዑስታዝ ዑዝር ኖረም አልኖረም አቋማችንን በማስረጃ መያዝ የለብንም

⭕️መላሽ፦ነገርኩህ እኮ ከዚህ መስዐላ ውጣ እምቢ ካልክ እኛ ማንንም አናስገድድም በርታ


በጥቅሉ ከዚህ ምን ተረዳቹ @Abuihsanibrahim በዚህ አቀብሉን

https://t.me/abuihsanibrahimgoro


ሪከርዱ   የያዘው
----------🔺--------
"" حول البسملة ""

🔺👌 በታላቁ  ዓሊም  ሸይኹል ኢስላም  በሙሐመድ ብን  ዓብዱል  ወሐብ  የተዘጋጀችው  ከሽፉ  ሹቡሐት  ቂርአት 

በወንድም  አቡ  ኒብራስ  እየተቀራች  ነው



👌كشف الشبهات للإمام محمد بن عبد الله رحمه الله تعالى
..


ከሽፉ  ሹቡሐት  ቁ  0️⃣3️⃣
========🔺========


🔺👉የታላቁን  ዓሊም  የሸይኽ  ሙሐመድ ብን ዓብዱል  ወሐብን  ኪታብ   በዚህ  መልኩ  ተጀምራለች  .....❗️


ርዝመት  43 : 25  ደቂቃ
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

👌https://t.me/Annehw_11/3881

🔺🔺🔺🔺
👌https://t.me/Annehw_11/3881


ሪከርዱ   የያዘው
----------🔺--------
"" حول كلمة اعلم ""

🔺👌 በታላቁ  ዓሊም  ሸይኹል ኢስላም  በሙሐመድ ብን  ዓብዱል  ወሐብ  የተዘጋጀችው  ከሽፉ  ሹቡሐት  ቂርአት 

በወንድም  አቡ  ኒብራስ  እየተቀራች  ነው



👌كشف الشبهات للإمام محمد بن عبد الله رحمه الله تعالى
..


ከሽፉ  ሹቡሐት  ቁ  0️⃣4️⃣
========🔺========


🔺👉የታላቁን  ዓሊም  የሸይኽ  ሙሐመድ ብን ዓብዱል  ወሐብን  ኪታብ   በዚህ  መልኩ  ተጀምራለች  .....❗️


ርዝመት  45 : 25  ደቂቃ
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

👌https://t.me/Annehw_11/3881

🔺🔺🔺🔺
👌https://t.me/AbuNamuse/5721


Репост из: أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""
👌 አጭር ጥቆማ 👌
🔺=====👌=====🔺

ከሚያስቁኝ ፖስቶች የትዳር ፖስት
----------------🔺---------🔺----------------
👇🔺 ምክሩን ባልቃወምም ሳነባቸው ሳቄን ከሚያመጡት ፖስቶች ውስጥ የትዳር ፖስት አንዱ ነው ። ብዙው የተጋነነና ማስመሰል የበዛበት ፖስት ነው ። ሁሉም ሳይሆኑ አብዛሐኛዎቹ ወንድምና እህቶች ይህችን ፖስት ካበዙ ለማጨት መንገድ ላይ እንደሆኑ ማሳያ ነው ። አዎ ወይም ያሰበችው ያሰባት አለች ወይም ተጫጭተው ጨርሰዋል ወይም አድስ ተጋብተዋል ። ስለዚህ የትዳር ፖስት ራስን መልአክ ማስመሰያ ሜካፕ ነው ። አዎ ከታዘብኩት እውነታ ሲያጩ ወይም እጮኛ ሲፈልጉ የትዳር ፖስት ያበዛሉ ። የትዳር ፖስት አንዱ ራስን የማሳያ ዘዴ ሲሆን ቀይ ጥምጣም ከሽቱጋ ጀለብያ ከነጥምጣሙ አብሮት ከተለጠፈማ ጭራሽ እዚህ ነኝ ብሎ ለፈላጊው ጅ ፒ ኤስ ሎኬሽን መክፈት ነው ። አቡ እንትና ይሰማል .❓
ነግሬካለሁ እነዚህ የተለጠፉ ጨርቆች የነገር ከፈን ሊሆኑ ስለሚችሉ ዘው አትበል አስብ አስተውል ... ድኗን ፀባይዋን በደንብ ከታማኝ ከሚያዝንልህ ትዳርህን ከሚወድልህ ከማይመቀኛት ሰው አጣራ ።
-----
👌🔺 ትዳርን በደላላ ግፊት ብቻ ከያዝከው እንደ ጨረቃ ቤት ድንገት ይፈርስልካል ። ደላላ ቤት ሲሸጥልህ ይሔ አካባቢ ለዋና ከተማነት ታጭቷል እያለ እንደሚያባብልህ እሷንም የነብዩን ልጅ ፋጡማን አድርጎ ይስልልካልና ተጠንቀቅ ።
------
👌 አዎ የfb የትዳር መካሪዎች አቡ እንትና ድንገት ተነስቶ ሚስቶቻችንን እንውደዳቸው እናክብራቸው እንዘንላቸው እያለ ደሊሉን ሲያዘንበው ባህሪው የነብዩን ባህሪ ሊመስል አንድ ዙር እስከሚቀረው ይመክራል ። ነገር ግን እህት ዓለም ይሔ የልጁ ፅሁፍ እንጂ እሱ አይደለም ። በወሬ አትሸንገይ አጣሪ በደንብ ጠይቂ ብዙው ጨካኝ ፅሁፍን እንደ ወጥመድ ላይ ሽንኩርት ይጠቀማልና ።
-------

🔺👌እሷም ኡሙ ፉላና በፅሁፍ ስትመክር ባለቤትሽን ወደ ስራ ሲሔድ ኮቱን አልብሽው ሲመለስ በር ላይ ተቀበይው ሳም አድርጊው እያለች ትመክራለች ። ባጭሩ ኸድጃን ልትመስል አንድ ዙር እስከሚቀራት ምክሩን ስታዘንዘውና ስትደረድረው መቼ አንብባው ነው ትላለህ ..❓
ገንፎው አቡ ፉላን ይሔንን ባዬ ጊዜ በቃ ይህችን ካገባ እንደ ፅሁፏ ካንከባከበችው ቤቱም ቤተ መንግስት እሱም ንጉስ የሚሆን ይመስለዋል ። ወንድም አጣራ በፁሁፍ ዘው ብለህ ገብተህ ኮትህን ሳይሆን ቆዳህን እንዳታወልቅልህ መሳሟ ቀርቶ እንዳትነክስህ ከበር በነገር እንዳትቀበልህ ። ጠንቀቅ በልና ማናት ብለህ ሸሪዓ እንዳዘዘህ አጣራ በfb ከመጣች ግን በfb ትሔዳለች ።
------
በትዳር ንፍቅና ይቁም




🔺👌https://t.me/AbuNamuse/5720

--------
🔺👌https://t.me/AbuNamuse/5720


Репост из: قناة أبو فيصل الأثري
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
📌ሰለቢዲዓ ሰዎች ዝም ማለት ጥፋታቸውን አለመግለፅ አለመናገር  ትልቁ ሙስሊሞችን ማታለልነው።

السكوت عن أهل البدع من أكبر الغش للمسلمين.

https://t.me/Abufeisolalaseri


🌅 ንጋት አልሃምዱሊላህ ነጋልን 🥀

ሁሌም አዲስ ነገር አለው
  ትናንት ስላየነው  ብቻ ዛሬ አያስጠላንም!
ሁሌም ንጋት ብቅ ሲል  የንጋቱን ብስራት ስንመለከት አዲስ ተስፋ  ስሜት ሊሰማን ይገባል ትናንት በደፈረሰው ቀንህ  በተሰበረው ቀስምህ ሁነህ  የዛሬዋን አዲስ ንጋት  አታጨልማት•


ያአሏህ ....!

እኛ"ኮ ድብቅ ወንጀል እንጂ ድብቅ መልካም ስራ የሌለን ሚስኪን ሰዋች ነን የ አረህማን አንተ በእዝነትህ እየን ከድብቁም ከግልፁም አውቀንም ሳናቅም ባመፅነው ነገር ምህረትን ለግሰን


አሏህ ሆይ ሀያል እና አሸናፊ ጌታ መሆንክን አምነናል አዛኝ እና ሩህሩህም መሆንክን እናውቃለን ያረቢ ምህረትክን እንሻለን ያመውላና🌸


🥀ሰባሃል ሃምድ ወ _ሽኩር🌸


https://t.me/Abu_Nawas111

Показано 20 последних публикаций.