📌📌📌📌📌#መፈናፈኛ የለም #ከተውበት ውጭ።‼️‼️‼️⁉️⁉️ኩርርርር🔊🔊🔊🔊
በወንጀል ታጥረህ የሰውን ክብር በማጎደፍ ላይ ተወጥረህ!! ተማሪዎችህን የተንኮል መታገዣ አድርገሃቸው እንደት መፈናፈኛ ይኖርሀል!!!!!
1) "ያቺ ቡቁልትኮ ነች ሂዝቢያ አሶብያ ቡቁልት።"
2) "ሂዝቢዮች ናችሁ። ቦቆልቶች ናችሁ። ሙልሀቁን ቢመን ሰበቀኩም።"
3) "የሰለፍያ ነቀርሳ ኢልያስ አወል ነው።" የሰለፍያ ነቀርሳ ሰለፊ አይደለም ለሰለፍያ ነቀርሳ የሆነ አካል ሰለፊ እንደት ሊሆን ይችላል?!!!
4) "ከሱልጣን እና ከአቢ ቀዳዳ ደርስ አስጠነቅቃችኋለሁ።" ለምን ከሰለፊዮች ደርስ አስጠነቀቀክ በምን ሸሪዓዊ ሚዛን? እስካሁን መልስ ያልተገኘለት ጥያቄ ነው። ከሰለፊዎች ደርስ ያለ መረጃ ማስጠንቀቅህን አልተቀበልንም። ላስጠነቀቅክበት ማስረጃ እንፈልጋለን።
5) "ይህንን ሰውዮ ተከትላችሁ እንድትሰግዱ አላይም።" ለም? ካፊር ስለሆነ ነው ሙብተድዕ ስለሆነ? ሙብተድዕ እንኳ እስካልከፈረ ድረስ ሶላት አብሮ መስገድ ይቻላል። ታድያ አብራርን ተከትሎ መስገድ አላይም ያልክበት ለምን ይሆን? ስለከፈረ ወይስ ምን? መልስ እንሻለን።
6) አቡል አባስ የተባለው ግለሰብ የአቡ ኒብራስን ተውበት አልቀበልም። ዘመናዊ ተውበት ነው ብሏል። ሸሪዓዊ አይደለም ማለት ነው። ሸሪዓዊውን ምን አይነት ሊያደርገው እንደሆነ አላቅም። የጀማልን ንግግር እና ይቅርታውን ከሰማ ቡኃላ ግን ተቀብያለሁ ብሏል። #ይህ_ምን_ያክል_ሙቀሊድ_መሆኑን_ያሳያል።
7) ደርሱንኮ ረትቦ ቢሆን ኖሮ ማን ይናገርበት ነበር? አንድም አይናገርበትም ነበር። ይላል። ጀማሉ ልብ በል ደርስ ስላልተረተበልኝ ብሎ ወንድማማችነትን በታትኗል። "ይሄንን አለማድረጉ ዛሬ የደረሰበት ደረሰ። ይላል ጀማል።" ተመልከት?!!!!!!
8) "አሁን ከቀብር በታች ሙስጣፋ ምንድነው ተብሎ ቢጠየቅ ሂዝቢ ዷል ሙድል ነው የምለው ምንም ሸክ የለኝም። እስከምትቶብት ድረስ ይህ ተውበት አይደለም።" ብሏል አቡል አባስ። ምን አይነት ተውበት ፈልገህ ይሆን።
9) ሙስጠፋ ሱፊ ነው። ከሱፍያ አልወጣም። መረጃ። ወይ ይህንን የተናገርኩት በዙልም ነው። ቶብቻለሁ በል በግልፅ።
10) "ወደ ጀሀነም ከሚጣሩ ሰዎች አንዱ ሙስጠፋ ነው።" እንደት ሱፊ ስለሆነ ነው?!! ነው ቃዚፍ ስለሆነ?!! ነው ተውሂድ ማስተማሩ? ነው ወይስ እንደተባለው ቁርኣንን በባይሎጂ ስለሚፈስር?!!!
11) ፋሲቅ አታላይ አጭበርባሪ። ሃሲዶች።
12) ኡበይ ኢብኑ ሰሉል 300 ወታደር ይዞ እንደተመለሰው ወደ ሂዝቢዮች ይዞ ለመሄድ አስቦ ነው። አሏህ ከሸር ይጠብቀውና አሁን ከኛ ሁኗል ስትሉ ለምን ይዞን ወደ ሂዝቢያ ሊሄድ ነው አላላችሁም? መቼም ጉደኞች ናችሁ!!!
13) "ካሂኑ ከሚጠቀማቸው ጅኖች ጋር ይመሳሰላሉ።" ሰለፍዮች ሰይጠሰናቶች ጋር ማመሳሰል ማክፈር ነው ወይስ ምንድነው? መልሱን ለተመልካች እና ለባለቤቱ እተወዋለሁ።
14) "ኢብኑ ሰበእ" ስራህ የአብደላህ ኢብኑ ሰበእን ይመስላል።"
15) "የሸይጧንን አውሷፍ ልታገኝ የምትገባው ካፊር ሳትሆን አንተነህ።" ምን ማለት እንደሆነ ለሱ ለራሱ የገባው አይመስለኝም። የሸይጧን ወስፍ ከተገባው ለምን እንዳልከፈረም አልተረዳሁም። ምናልባት ጠምዛዦች ካሉ ቢያብራሩልን ጥሩ ነው። አህሰኑ ግን ቢቶብቱ ነው።
https://t.me/mekdella