----
------
-------
በጣም የገረመኝ ያሁሉ የመጅሊስ ጓደኛቸው የተከላከላቸው ያገዘላቸው የለም ዘወር አሉ ። የአካባቢው ህዝብ ጥርግ ብሎ ወደ ቤቱ ። የአቡ ሙሐመድ አባት ብቻ አንድ ሁለት ጊዜ የመስጅዱን ግድግዳ በድንጋ ወገሩ ። አባባ ወደ ቤትሁ ሒዱ ብለው ሸኟቸው ።
---=---
-- አቡ ኒብራስ ወደየት ፈረጠጠ ----
---------- ----------- ---------------
ፈረጠጠ የምትለዋን አረፍተ ነገር የሚጠቀሟት ጉማሬ የሚያክለው አሊ ስጦቴ በጥሩ ሁኔታ ሲቀምስ አቡ ሙሐመድም አንዱ ቦርጫም ነው እሱም ሲወድቅ ። ሐፍረታቸውን ለመደበቅ ሙስጦፋ ፈረጠጠ ሮጠ የባጥ የቆጡን ያስወራችዋል ። አይ ባላገር ቡጢ እንጂ ቦክስ መሰንዘር አያውቁበትም ። መምታትም መመታትም ባንፈልግም ። የሚተች ጀማዓ የላቸውም ስለዚህ ተናበው ተደራጅተው ያበላሻሉ ።
--==
ዓሊ ዳንድቦሩ ተኩሱ ጦር ሜዳ ሲመስል ኑሩን ቸባቸበና አሊ ተወውና ወደ አቡ ኒብራስ በመሔድ አፈፍ አድርጎ በጥይት እንዳይመታ አንዱ የዋጠ የሰለቀጠ ከገደለ በኋላ ባርቆብኝ አምልጦኝ እንዳይል አቡ ኒብስን አራት ወንድሞች ይዘውት ወደነ ዑመር ቤት ሔዱ ። ባንፈልገውም አሊ ዳንድ ተመልሶ ሰላም ገባ የሆነውም ሆነ ።
------
አቡ ኒብራስ አብረውት ለበሩት ወንድሞች ከተረጋጋን ወንዝ ዙህርን እንስገድ ይላቸዋል ። ከኋላ በጠቋሚ እየተከታተሏቸው ነበርና ወንዙ ጫፍ የምትገኘው የወንድማችን ቤት በኋላ የሚገኘው ባህር ዛፍ ስር ውዱእ አድርገን ሰገድን ምግብ እየሞከርን ዙሪያውን ከበባ ተደረገ እንዳትንቀሳቀስ እያሉ ተኩሱን ቢላድንን የከበቡ አስመሰሉት ያዙን ከቤት ሁለት ህፃናቶችን እና ሌሎች ዘጠኝ አካባቢ ወንድሞችን ያዙን ለምን ወደዚህ መጣችሁ አሉ ..? ተበተኑ ስለተባለ ሶላት ልንሰግድ ነው አልናቸው ።
------
👉 የበሉ የጠጡ የሰለቀጡ ለመሆናቸው መረጃው ደርሶናል እንደሆኑም በደንብ ግልፅ ነው ። የያዙን ሁሉም ካፊሮች ናቸው ። አቡ ኒብራስን እንኳንም አገኘንህ በማለት በጣም እጅግ በጣም ደስ አላቸው ። አንዱ በቀኝ በኩል ይዞት ግፍትረው ሊያመልጥ ሲሞክር እንላለን አለው አይ አይቻልም አለው እሺ እግሩን ልምታው ሲለው አሁንም አይቻልም አለው ። በጣም ተወራከቡ እንቢኝ አላቸው ። ከኋላ በሰደፉ ሳይሆን በአፈ ሙዙ በሚሰቀጥጥ ጭካኔ ጨቅ አደረጉት ድምፅም አላሰማም ዝም አላቸው እነሱ ይለምነናል ብለው ነበር ዝም ለኮማንደር ሙስጠፋን ይዘነዋል እያሉ ቀወጡተሰ ። ዘርቃዊን የያዙ መሰላቸው ። ለማንኛውም እጅግ በጣም ተደሰቱ ። ጠጭዎቹ በከዘራ ከሚከላከልለት ልጅ እያሳለፉ ቀኝ እግሩን ባቱንና ጭኑን መቱት ለጉዳት ባይሰጠውም ጭካኔ በቀል ጥላቻው የተሞላበትን ነጭ ግፍ ሰሩ ።
ብለናል " የኛ ጥላት የኛ አጥቂ ፖሊሶቹ ሳይሆኑ ለነሱ ተልኮ የሰጠው ሰው ነው ።
--------- ---------
ሙስጠፋ ደረሶችህ ትተውህ ፈረጠጡ አሉ ። ወንድሞችህ እነ ነቢል እነ አወል እነ አሊ ስጦቴ ቢሆኑ አብረውህ ይሞታሉ እንጂ ትተውህ አይፈረጥጡም ነበር ይላሉ ። በመጀመሪያ ከፊል ወንድሞች በዚያ በከባድ ሰዓት ዙሪያ ጥምጥም እንደ ቀለበት ነው የከበቡኝ እንቢ ብላቸውም በግድ አቅፈው ወደ ወንድማችን ቤት አስገቡኝ ፀቡ ከበረደ በኋላ እንስገድ ብለን መውጣታች እንድሁም የአካባቢው ሁኔታ ለመጋለጣችን ሰበብ ቢሆንም እርቀን መሔድ እየቻልን እንስገድ ብለን በመዘግየታችን ተከበብን አالله ሏህ ያለው ሆነ ። ወንድሞቼ ከጎኔ አብረውኝ ነበሩ ማንም ጥሎኝ የፈረጠጠ የለም ። እነ ነቢልምጋ ሆኜ በፖሊስ ተሰድቢያለሁ ደሴ ላይ ብቻ ከአምስት ጊዜ በላይ ስገባ እነ ነቢል እንደዛሬው ከኢኽዋንዮችጋ ባድስ ፍቅር ሳይሆን ባድስ ፀብ ላይ ነበሩ ። ብዙ ወንድሞች አሬራ ላይ ተደብድበዋል ። እናንተ የውሸት ካዝናዎች ሆይ ፍሬን ያዙ ። አረጋግጡ አታጨብጭቡ የሆነውን ሁሉ በአይናችን አይተናል ። የክስተቱም ተካፋዮች ነን ።
---------
🍅 አመራር ስላልቻላችሁ ነው 🍅
----------- --------- -------------
ደብል መሐይሞች ስለሆኑ የሚናገሩት ንግግር ተንጋሎ መሽናት እንደሆነ አይገባቸውም ። አመራር እንችላለን የሚሉት ቅሬ ዳኛው ነቢል በሚመራበት ጊዜ ደሴ አሬራ ታስረናል ተደብድበናል ። ከ አንሷር መስጅድ ታስረናል ። ጀርጀሮ ሁለት ጊዜ በአካባቤው ወጣት ተደብድበናል ። ከጀሜም ሰው ታስሯል ። የደሴ ሁሉንም የፖሊስ ጣቢያዎች ታስረንባቸዋል ።
----
አመራር መቻል ማለት ሁሉም ሰው ላንተ መታዘዝ ነው ። ነቢል ጥሩ መሪ ያስመሰልነው እኛው ነን ። እንደ ህፃን እንደ በግ መንጋ በዘንግ ይነዳን ያዘን ነበር እንታዘዘውም ነበር ። ሲያጠፋ በወንድሞቹ ላይ ሲንጠራራ ሁሉም አራገፈው አየህ ወገኔ ጥሩ ሰው የልብ ወዳጅ ስትሆን ሁሉም ይታዘዘካል ። ለዚህ ነበር ጠብደሉን መሐይም እስከ ሰባት የተማረውን ፍልጥ መሐይም ጥበበኛ ፕሮፌሰር ጀኔራል ጠቅላይ ሚኒስቴር ያስመሰልነው እኛው ታዛዦቹ ነን ። የሱ ብቃት የሰፈር አስተባባሪ መምረጥ አንድ ላስር እንደ ሰይድ ቁጥብ እንደ ህዋሐት ማስተሳሰር ያንን መከታተል በሹራ አመድ ማቃጠል ዱቄትን መፍጨት ውኃን ማቅጠን መፈላሰፍ መጨቃጨቅ መሟገት ነበር ። ይሔው ዛሬ ቁጥራቸው አናሳ ሆኖ እነዛው የሚግባቡት ብቻ ሆነው መምራት አልቻሉበትምኮ ። እነሱምኮ እየተፈነከቱ እየተበጠበጡ ነው ። የዘንድሮ ችሎታቸው ከኢኽዋን መቀላቀላቸው ብቻ ነው ። ራሳቸውን በራሳቸው ማቆም ማህበረሰብ አስተምረው መያዝ አይችሉም ። የተወሰኑ ከአድስ አበባ ባለሀብት በሚላከው የዘካ ብር የያዟቸው እንኳ ሲጣሉ ትተዋቸው ፈርጥጠዋል ። አየህ ያንተ ችሎታ ሰው ላንተ ካለው አክብሮት የሚመጣ ነው ። በዶክትሬት በገንዘብ ቢሆን ኢትዮ ባልታመሰች ጁንታ ባልወደቀች ነበር ። ሰው ከጠላህ ጠላህ ከተፋህ ተፋህ ነው ። ቆም ብለህ ራስህን ፈትሽ...! ግን እነዚህ ቂሎች ቢገባቸው ኖሮ በዚህ ሰዓት እነሱምኮ አልተረጋጉም ታስረውም ነበር እየተገረፉም ነው ። ወደ ኢኽዋን የሚያወርድ ችሎታ መጅሊስ የሚቀቅል ችሎታ ባፍንጫው ይውጣ ችሎታ ሳይሆን ውድቀት ነውና ።
-------
-------
👇 👇 👇
🍅👉
https://t.me/AbuNamuse