الدعوة السلفية في مدينة هارا ولديا

Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций

Репост из: الدعوة السلفية في مدينة هارا ولديا
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ቁርአን ስንቀራ በጣም አስፈላጊ ነገር ነው
የመሳቢያ ፍደሎች የተብራራበት ቪዲዮ ነው ተጠቅመው ያስጠቅሙ

Репост из: قناة الخير
- የሐማስ እና የጅሃድ እንቅስቃሴዎች ( ቡድኖች ) የተደበቁ ሮኬቶችን ያወጡ እና በእስራኤላውያን ባዶ ምድር ላይ ሮኬት ይለቃሉ ፡፡
- የሐማስ እና የጂሃድ ሮኬቶች ከ 2 እስከ 3 የሚሆኑ እስራኤላውያንን ከመግደል አያልፉም ፣ ቁሳዊ ኪሳራም አያስከትሉም ፡፡
- ፍንዳታውን ከተፈፀመ በኋላ ወዲያውኑ የሃማስ እና የጂሃድ ሰራተኞች ከእስራኤል አየር ኃይል በድብቅ ዋሻዎች ውስጥ ተሰውረው ይቆያሉ ፡፡
- የእስራኤል የአየር ኃይል በመቶዎች የሚቆጠሩ የፍልስጤም ቤተሰቦችን የሚያስተዳድሩ የመኖሪያ ህንፃዎችን ለማፍረስ እና ሽብርን እንዋጋለን በሚል ሰበብ ቢያንስ ቢያንስ 150 ፍልስጤማውያን ሲቪሎችን ይገደላሉ ፡፡
- ሀማስ እና ጂሃድ የአረብ ገዥዎችን ለመሳደብ የመገናኛ ብዙሃን ነበልባልን ያነሳሱ እና አንድ አሮጊት ሴት ስታለቅስ ያሳያሉ (አረብ ሆይ )! የት ናቺሁ ለምን ዝም ትላላቺሁ ? እንደገና የአረብ መንግስታትን መተቻ ያደርጉታል ።
- በአረብ ህብረት የተደገፈው ግብፃዊ ዲፕሎማት እስራኤል በጋዛ ላይ በሰላማዊ ዜጎች ላይ ያደረሰውን የቦምብ ጥቃት ለማስቆም ትንቀሳቀሳለች ፡፡
- የባህረ ሰላጤው( የአረብ ) አገራት በእስራኤል አየር ኃይል የወደመውን እንደገና ይገነባሉ ፡፡
- ሀሰን ናስር አል-ላት ብዙውን ጊዜ በአረብ እና በአረብ ገዥዎች ላይ ጥፋተኛ የሚያደርግበት በደማቅ የቴሌቪዥን ንግግር በአልጀዚራ ላይ ያቀርባል ፡፡
- የአሜሪካው ፕሬዝዳንት የእስራኤልን የመከላከል መብት አሜሪካ እንደምትደግፍ መግለጫ ያወጣል ፡፡
- እና ኢራን (እውነተኛው ሞተር እና የሃማስ እና የጂሃድ እንቅስቃሴዎች መንፈሳዊ አባት) ከትዕይንቱ በስተጀርባ ዝምታን እና ፈገግታዎችን ይመርጣል ፡፡
- ይህ ትዕይንት በተመሳሳይ ጊዜ አሰልቺ እና አጸያፊ በሆኑ ዝርዝሮቹ በተደገመ ቁጥር ሁል ጊዜ የዚህ የፖለቲካ ቆሻሻ ጨዋታ ዋጋ የሚከፍለው ምስኪኑ እና የተጨናነቀው ፍልስጤማዊ ዜጋ ከቀይ ደሙ ነው ፡፡
- ከልጅነቱ ጀምሮ ልቡን ከፍልስጤም ጋር ያገናኘው አረብ ዜጋ ፍልስጤምን ይወዳል ፣ እናም እሷን መውደዷን እና ለልጆቿ ርህራሄን እና ምፅዋትንም መለገሱን ይቀጥላል ፣ እናም እያንዳንዱ የእስራኤል ሮኬት በጋዛ እና በጋዛ ልጆች ላይ በወደቀ ቁጥር ልቡ ይደማል ፡፡ -ሃማስ እና እስላማዊ ጂሃድ በኢራን እቅፍ ውስጥ ናቸው ። ኢራን በይፋ የኢራቅ እና የሱሪያ ሙስሊሞችን እያረደች ነው ኤስራኤል እና ኢራን ተመሳሳይ ናቸው ፣ ኢራን ደግሞ በሶሪያ ፣ በኢራቅ እና በየመን ያሉ አረቦችን የሚገድል እና ከመድረክ ጀርባ ፈገግ ያለ ነው!

እኛ የዋህ ሙስሊሞች ኢራን ስታርደን ዝም ብለን ኤስራኤል ስታርደን እንጮሃለን አረብ ሃገራትንም እንሰድባለን ።

ሃማስ እና የጂሃድ ቡድን የተባለው የአይሁድ ስሪቶች ናቸው ፍልጤማውያንን ለማስጨረስ ቢቻ ነው ሮኬታቸዉን ወደ ኤስራኤል የሚለቁት በተጨማሪም አረብ ሃገራት ዝም እሉን አልረዱንም እያሉ እንደገና የሙስሊም መንግስታትን ለማስተቸት ነው ።

ቆሻሻ ጨዋታ አይደለም ?

أخوكم محمود بن عبد الحكيم الحبشي شوال عام ١٤٤٢
ይህ ይኔ ቻናል ነው 👇
@muslimochinketimetmetebeq

ስለ ዘረኝነት መጥፎነት ወቅታዊ ሙሓደራ
በ ወንድም መህሙድ አብዱል ሐኪም

Репост из: محبي الشيخ ابي بلال الحضرمي
الجــ↜↝ــوبة السلفية◐

☀تقدم لكم ٲجمــل القنوات السلفية الموثوقة☀

❏ مثبتـــــــة.
3:00عصراً إلــــ↜ـى 10:00مساءاً
┈┈•••❀◈📮◈❀•••┈┈

【 ِمجموعة قنوات علما۽ ودعاة ٲهل السنة في اليمن

❐ لُلــُإشِتْــ↜ـــرَاكِ

┈┈•••❀◈📮◈❀•••┈┈

Репост из: قناة الخير
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወንድም ማህሙድ ሰላም ነው እንዴትነህ
አላህ ጀዛህን ይክፈልህ ጥያቄ ነበረኝ
ጀምዒዮች የሚያነሱት ጣያቄ አለ እሱም ምንድነው ጀምኢያ አስሉ ኢባዳ ነው ወይስ አዳ የሚል ጣያቄ ነው? ለዚህ ጣያቄ ከመረጃ ጋር አጣቅሰህ መልስልኝ አላህ መልካም ምንዳህን ይስጥህ

መጀመሪያ መታወቅ ያለበት ይህ በቁርአን እና በሃዲስ የፀደቅ መርህ القاعدة الفقهية
ጀምዕዮች ምን ያህል ያምኑበታል? ትርጉም አይሰጡትም ምንም መረጃ እንዳልቀረበላቸው ነው የሚቆጥሩት ለዚያ ነው ይህን ያህል ድርቅ ብለው የቀሩት

እንኳቺሁ ቃዒዳዉን
كل ما أدى إلى محرم فهو محرم
ወደ ሃራም ያደረሰ ሁሉ ሃራም ነው ።

ማለትም ያ ነገር ሲሰራ ሃራም ነገር ላይ መውደቁ የማይቀር ከሆነ ልክ እንደ (ጀምዒያ ሁኔታ ) ያ ነገር ከስር መሰረቱ የተወገዘ ይሆናል ማለት ነው ።

ከዚህ ስንነሳ ጀምዒያ አስሏ ዒባዳ ከሆነ አለቀ ምንም ክርክር የለም ምክንያቱም በእስልምና ያልተደነገግ ኢባዳ መፍጠር ስለማይቻል ።
ግን አዳ ( ባህል ) ነው ካልን ይህ ቃዒዳ ግጥም አርጎ መፈናፈኛ አሳጥቶ ይይዛል ምክንያቱም ጀምዒያ ሁሉ ወደ ሃራም ነገር ታደርሳለች ምሳሌ👇
የህጎች ሁሉ የበላይ የሆነዉን ህገ-መንግስቱን ልታከብሩና ልታስከብሩ ፈርሙ

የወለድ ባንክ
ቡድንተኝነት
ለማኝነት
ሱራ ማንሳት
ሙስሊሞችን መከፋፈል
ወ.ዘ.ተ
👆

ሲቀጥል ዒባዳ ናት ወይስ ዓዳ ? ለሚለው ቀጥታ ፍርድ ከዑለማ አልሰማሁላትም ።
ግን ቀረብ የምትለው ወደ ዒባዳ ነው ለምን ቢባል
አንደኛ ከጀምዒያ የሚከላከሉት ሰዎች ቢር ትባላለች እያሉ የቁርአን አንቀፅ እየመዘዙላት ስለሆነ ። ቢር ከተባለች ደሞ በዚህ መልክ ቀደምቶችም አያውቃትም ወደ ሃራም የምትወስድ ቢር ቁርአን ሃዲስ ስላልደነገገ ፍርዷ ቢድዓ ነው የሚሆነው ።

ሁለተኛ የኢባዳ አገላለፅ ስለሚመለከታት
العبادة هو كل ما يحبه الله من الأقوال والأفعال الظاهرة والباطنة
ኢባዳ ማለት አሏህ የሚወደው ነገር ሁሉ ነው ንግግርም ሆነ ስራ ግልፅም ሆነ ድብቅ

በዚህ መሰረት ጀምዒዮች ሲጠየቁ ጀምዒያን አሏህ ይወደዋል ወይስ ይጠላዋል? ሲባሉ አሏህ ይወደዋል ነው መልሳቸው ። ስለዚህ በጣም ግልፅ ነው አሏህ ይወዳታል ካሉ ኢባዳ ነው እያሉ ነው ልክ መውሊድ አክባሪዎች ስለመውሊድ እንደሚሉት ። ይህ ከሆነ ይህንን ኢባዳ ነቢያችን ስላልደነገጉት የፈጠራ እባዳ ሆነ ማለት ነው ።
ጉዳዩ እንደዚህ ነው من يريد الحق يكفيه دليل
ሃቅ የፈለገ 1 መረጃ ይበቃዋል ሃቅ የማይፈልግ ግን 1000 መረጃ አይበቃዉም ።

ቆም ብለን ስናስብ የጀምዒዮች ነገር እንደዚህ ነው

አሏህ ይጠብቀን

محمود عبد الحكيم

Репост из: قناة الخير
ሽኽ ያህያ ምን በማለት ነው የ አሻኢራን አቂዳህ አፀደቀ የተባለው ?

ሊታለፍ የማይገባ ስህተታቸው ሸኽ ያህያን ተቸን መስሏቸው ነቢዩን ጠማማ ያሉበት ከባድ ከባድ ከባድ.... ስህተታቸው በዚህ ሙሃደራ ተጠቅሷል

https://t.me/muslimochinketimetmetebeq/500

Репост из: محبي الشيخ ابي بلال الحضرمي
الجــ↜↝ــوبة السلفية◐

☀تقدم لكم ٲجمــل القنوات السلفية الموثوقة☀

❏ مثبتـــــــة.
3:00عصراً إلــــ↜ـى 10:00مساءاً
┈┈•••❀◈📮◈❀•••┈┈

【 ِمجموعة قنوات علما۽ ودعاة ٲهل السنة في اليمن

❐ لُلــُإشِتْــ↜ـــرَاكِ

┈┈•••❀◈📮◈❀•••┈┈

Репост из: قناة الخير
ስለ ሺዓዎች ጥመት የሚያብራራ አረብኛ ቻናል
👇👇

@shhheah

Репост из: قناة الخير

Репост из: قناة الخير

Репост из: قناة الخير
የጀምዒያው ሸይኽ የገባበት መቀመቅ

የራሱን ድምጽ በዚህ ስሙት 👇
https://t.me/muslimochinketimetmetebeq/1239

Репост из: قناة الخير
أبو_عيسى_علي_بن_رشيد_العفري_الأذان.pdf
630.2Кб
እንዳው ዝም ብላቺሁ አንብቡት
የዐረፋት አል በሲሪ ጉድ በኡስማን አዛን ዙሪያ የዘላበደዉን የኡለማ ክብር ላይ እንደት እንደሚረማመድ ።

Репост из: قناة الخير
እንዳው ዝም ብላቺሁ አንብቡት
የዐረፋት አል በሲሪ ጉድ በኡስማን አዛን ዙሪያ የዘላበደዉን የኡለማ ክብር ላይ እንደት እንደሚረማመድ ።

Репост из: قناة الخير

Репост из: الدعوة السلفية في مدينة هارا ولديا
👆👆👆👆👆
ይገርማል !
ከጀምዕዮች ውስጥ ሀድስ እና የኡለማ ንግግር ለይተው ሳያቁ የሚከራከሩ አሉ።
አይ የነሱ ነገር መዋሸትጅ አያቁምዴ ?

@tewhidyikedemal

Репост из: قناة الخير

Репост из: قناة الخير

Репост из: قناة الخير
📖بسم الله الرحمن الرحيم📖

🔊 #አጓጊና አስደሳች የሆነ የመሻይኾች ዝያራ በሀበሻ ምድር በነገዋ እለት ሰኞ ከፈጅር ሶላት በኋላ በመስጅደል ፈትህ ይጀምራል#

#بشرى للسلفيين في الحبشة#

🎙 #ستكون محاضرة يوم الإثنين بعد الفجر بإذن الله تعالى#

📗 #بمدينة أديس أبابا بالحبشة#

⌛️بتاريخ⌛️
١٥/ شعبان / ١٤٤٢هـ

🔶 في مسجد🔶

👈 الفتح_بالحبشة

🍃 #لمشايخنا الفضلاء#

#وهم#
~~

⏪ الشيخ أبو طاهر يحيى الآنسي حفظه الله تعالى#

⏪ والشيخ أبو الحارث صادق البيتي حفظه الله تعالى#

⏪ #والشيخ أحمد العمري حفظه الله تعالى#

👈 #أنعم بهم#

>

🔊 #مرحبا بالقوم غير خزايا ولا ندامى نزلتم سهلا ووجدتم أهلا#

🌿 #وفق الله الجميع لما يحبه و يرضاه#

#የበለጠ ፕሮግራሙን ለመከታተል ቻናላችን ይቀላቀሉ👇👇#
https://t.me/joinchat/AAAAAEKbWhHQlNCU8JYzKA

Показано 20 последних публикаций.

104

подписчиков
Статистика канала