ALL STUDENTS PDF GUIDES & GRADE 9-12 TEACHER GUIDE & EXTREME


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


🔮ከ Grade 9,10&11 እና 12 ጀምሮ እስከ ዩኒቨርሲቲ ደረጃ ያላችሁ ተማሪዎች ጠቃሚ ቻናል ነው✔️
🔮ᴍᴏᴛɪᴠɪᴏɴS
🔮SʜᴏƦᴛ ɴᴏᴛᴇS
🔮ᴇXᴛƦᴇᴍᴇ ʙᴏᴏᴋS
🔮ɪɴᴛᴇʀɴsʜɪᴘ_ᴘʀᴏᴊᴇᴄᴛs
🔮ᴀSSɪɢɴᴍᴇɴᴛS
🔮 ɢƦᴀᴅᴇ 9 .10_11&12 ᴛᴇᴀᴄʜᴇƦ ɢᴜɪᴅᴇS ᴀɴᴅ Sᴛᴜᴅᴇɴᴛ ʙᴏᴏᴋ ᴘᴅҒ
🔮Ғɪᴄᴛɪᴏɴ ʙᴏᴏᴋS
🔮ᴡᴏƦᴋSʜᴇᴇᴛS
🔮ҒƦᴇSʜ ᴍᴀɴ ʙᴏᴏᴋS

Связанные каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


​​VALENTINE'S DAY
ሼር በማድረግ ትውልዱን ከጥፋት እንታደግ❗

አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለኛ ቤዛ ሆኖ በፍቅሩ የገዛን እጃችንን ለጣኦት እንድንሰጥ አይደለም ብዙ ዋጋ የተከፈለብን እስከ ሞት እንከን በሌለው ፍቅሩ የወደደን መንግስቱን እንድንወርስ እንጂ እንድንጠፋ አይደለም።

የቫላንታይ ቀን ድብቅ እውነታ ስንቶቻችን እናውቃለን? ይህን የቫላታይን ቀን (የፍቅረኛሞች ቀን) ብለን ስንቶቻችን ነን የምናከብረው ? ወይስ ሰው ስላከበረውና የስልጣኔ መገለጫ መስሎን ነው የምናከብረው ???

ከክርስቶስ ልደት በፊት በባቢሎን ፤ቤልዘቡል ፤በግሪክ ፓን ፤ ሮማ ሞሎቅ ፤ በላቲን ሳተርን ለሚባሉት ሰይጣኖች ያላገቡ ሴቶች ደም የሚፈስላቸው ቀይ ልብስ የሚለበስላቸው ጣኦቶች ናቸው ይህ ዛሬ ቫለንታይን ተብሎ የመጣው ማለት ነው።

የሚገርመው ደሞ ሴቶቹ በዚህ ቀን ለመደፈር ብለው እራቁታቸውን ጫካ መግባታቸው ነው በዚህ ቀን የተደፈረች እና ደሟን ያፈሰሰች ሴትም ሆነ ወንድ በጣኦቱ የተመረጠ እና የተባረከ ነው መባሉ ነው ይበልጥ ነገሩን ሰይጣናዊ የሚያደርገው።

ግሪክ አርኬዲያ ብለው በሚጠሩት አስቀያሚ ትርጉም ባለው ተራራቸው ላይ በዚህ ቀን ላይ ነው ያላገቡ ወንድ እና ሴቶቻቸውን ጣኦቱ ስር ወሲብ በመፈጸም ገላቸውን አርክሰው ለሰይጣን የሚገብሩት።

ይህ የሰይጣን ቀን ነው ክርስትና ይሄን ትከለክላለች ታወግዛለች። (ሁሉም ቀን የእግዚአብሔር ነው ግብሩ ነው የሰይጣን የሚያደርገው)

ኢየሱስ ክርስቶስ ከመውለዱ ከዘመናት በፊት አረማውያን ሮማውያኖች Feb 14 ማታ እና ለ Feb 15 ንጋት አጥቢያ የተኩላ አዱኚ ለሚሉት ሉፐርካልያ (luperkalya ) ጣኦት የሚዘጋች ክብረ በአል ነው፡፡

ንጉሥ ቆስጠንጢኖስ ክርስትና ተቀብሎ እውነተኛ የጽድቅ ሃይማኖት መሆኑን በማውጁ ማንኛውም የጣኦት አምልኮ እንዲቀር ቢያስጠነቅቅም የተውሰኑ የሮማውያን ሰዎች ግን በአሉን ማክበር አልተውም።

እንዴት ይህ አረማዊ ባህል ቫለንታይን የሚል ሰያሜ ተሰጠው? ቫለንታይን የሚል ስም በሮማውያን ዘንድ የተለመደ ስያሜ ነው፡፡ ቫለንታይን የጥንታዊ ታዋቂው ሉፐርኩስ ጣኦት ነው።

ሉፐርኩስ በግሪካዎያን ፓን (pan) ተብሎ ሚጠራው ከወገቡ በታች በግ አናቱ ላይ ቀንድ ያለው ጣኦት ነው። በጥንታውያን አይሁድ ደግሞ ይህ ፓን ባል (baal) በሚል ስያሜ ይታወቃል።

ጥንታውያን ሮማውያን ከባቢሎናውያን የቀዱት አረማዊ የልብ (heart) ምልክት ይጠቁማሉ፡፡ በባቢሎናውያን ባል (bal) ልብ የሚል ፍች ነው ያለው፡፡ በአሁኑ ጊዜ ይህ አረማዊ የልብ ምልክት ለቫለንታይን ቀን (የፍቅረኛሞች ቀን) የምንለው መግለጫነት እንጠቀምበታለን። ባል የባቢሎናውያን ጣኦት ነበር።

በዚህ የሃጥያት ቀን በትንቹ ይህ ይሆናል

1. በዚህ ቀን February 14 በብዙ የሚቆጠሩ እህቶቻችንን ክብረ ንጽህናቸውን (ድንግልናቸውን) ያጣሉ❗

2. በርካታ ወጣቶች በስካር ምክንያት በሚያሽከረክሩት መኪና ህይወታቸውን እና አካላቸውን ያጣሉ❗

3. በአለማችን ላይ በከፍተኛ ሁኔታ የአልኮል መጠጥ ሽያጭ የሚከናወንበት ቀን ነው በአጠቃላይ የዝሙት እና ስካር መንፈስ የሚነግስበት በከፍተኛ ሁኔታ ሰይጣን በደም የሚረካበት ቀን ነው።

Valentine day ማለት ሰይጣን በጥልቅ እና ረቂቅ ሃሳብ ብዙዎችን የሚያጠምድበት ቀን ነው አስተውሉ ሰይጣን ከ7ሺህ አመት በላይ የክፋት ልምድ አለው።

እንግዲህ ምርጫው ያንተ/ቺ ነው :- የእግዚአብሔር ወይም የሰይጣን ልጅ መሆን???

" ሕዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሣ ጠፍቶአል፤ አንተም እውቀትን ጠልተሃልና እኔ ካህን እንዳትሆነኝ እጠላሃለሁ፤ የአምላክህንም ሕግ ረስተሃልና እኔ ደግሞ ልጆችህን እረሳለሁ። "
(ትንቢተ ሆሴዕ 4 : 6)

እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ያድለን። #join_now
https://t.me/ALL_Students_pdf
https://t.
me/ALL_Students_pdf
https://t.me/ALL_Students_pdf
https://t.me/ALL_Students_pdf


"መኖር ማለት ስህተት መስራት፣ ግን አለመውደቅ ነው። ከስህተት መማርና ሁልጊዜ ቀና ማለት እንደሆነ ይገለፃል። በዚህም ሰዎች በህይወት ጉሯቸውን ይገፋሉ። ወድቀው እየተነሱ ዛሬያቸውን ያድሳሉ። ለልጆቻችውን ይህንን እያሳዩ ያልፋሉ። ማንም ዝም ብሎ ስኬት ላይ አይደርስም። የተቃና ህይወትም አይኖርውም። ብዙ በመልፋት ውስጥ ትክክለኛውን መስመር ይይዛል እንጂ። የህይወት ውጣ ውረዳን በድል አሸንፈው ከድል ማማ ላይ ለትውልድ ምሳሌ የሚሆን ቅሪት ትተው ያልፋሉ።"

ሰናይ ቀን ይሁንልን❤️❤️
ከተመቻችሁ ሼር አድርጉ
🪞🔖
https://t.me/ALL_Students_pdf https://t.me/ALL_Students_pdf 🔖🪞




😘❤️የተቀደሰ ሰንበት ተመኘን 🙏

https://t.me/ALL_Students_pdf
https://t.me/ALL_Students_pdf 🇪🇹✊
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ


👉ለምታውቋቸው 5 ሰዎች ይሄን መልዕክት ሼር አድርጉ፤ የማን ህይወት ላይ ነብስ እንደምትዘሩ አታውቁምና😢

#መልካም_ምሽት🙏

#Sinework_Taye🥰

#ለምን_ትጨነቃለህ?😓

joun us
https://t.me/ALL_Students_pdf
https://t.me/ALL_Students_pdf
https://t.me/ALL_Students_pdf
◉◉◉◉◎◎ ●●◉◉◉◉
📱 Join & share 📲
💧






የወይራ ቅጠሉን ተዉት ፣
ስሩን ብቻ አምጡት፣
የናፍቆት ዛር መች ይለቃል ሰዉነት
አቅፈዉ ካልታጠኑት፣

#የመግቢያ እና መዝጊያ
የድምፅ ማጀቢያሙዚቃ (የዳዊት ፅጌን)
#ድምፆዊያኖች ቢኒ እና ታየ (የሓመርዉሓዉ)

ገጣሚ
#በግዕዝ ሙላት

https://t.me/ALL_Students_pdf
https://t.me/ALL_Students_pdf
https://t.me/ALL_Students_pdf
https://t.me/ALL_Students_
pdf


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
How I stay focused - 10 tips for focusing!
በጣም ጠቃሚ ነው ለማንኛውም ተማሪና አስተማሪ 🎉🎉😘

ሼር ╭═══◉❖◉═══╮Share
◉⇲ @all_students_pdf ⇲◉
◉⇲ @all_students_pdf ⇲◉
@all_stude
nts_pdf


Advanced Worldwide English Book @EthioExtreme_books.pdf
37.5Мб
📕 Advanced Worldwide English Book 1

➬ Book 1
#g11 #g12 #reference #book

🔐 Password removed
➬ Size reduced by 79.97%
➬ Grayscaled for smaller size
📥 File size - 37.5 MB

Join & Share🙏
http://t.me/ALL_Students_pdf
http://t.me/ALL_Students_pdf
📕 http://t.me/ALL_Students_pdf
ኑ አብረን ቀለሜ እንሁን !!


📌አምና የነበረው ደባሪ ሙድ ትውስታ 😡😂

Run run run run run run run run run run run run run run😂😂😂😂

እንዴት ብዬ ልማር በኮብል በውርወራ ?😂

https://t.me/ALL_Students_pdf
https://t.me/ALL_Students_pdf
https://t.me/ALL_Students_pdf
https://t.me/ALL_Students_pdf


🎉😘 የግቢ ተሞክሮዎች 🍁 ክፍል 1

🎉ብዙዎቻቹ በውስጥ መስመር ጠይቃቹኝ ነበር ይኸው በተለይ ለ grade 12 ተማሪ ይጠቅማል

GRADE 9 -12 -FRESHMAN STUDENTS 😘
https://t.me/ALL_Students_pdf
https://t.me/ALL_Students_pdf
https://t.me/ALL_Students_pdf


📌ትውስታ 😂😂😂😂

፨MATHEMATICs

🎉🎉 ፈታ በሉልኝ ውድ የቴሌግራም ተከታዮቼ
ለሁሉም ተማሪ #Share አድርጉ
የቻናሉ #Link 👇👇👇👇
https://t.me/ALL_Students_pdf
https://t.me/ALL_Students_pdf
https://t.me/ALL_Students_pdf
https://t.me/ALL_Students_pdf


Репост из: ALL STUDENTS PDF GUIDES & GRADE 9-12 TEACHER GUIDE & EXTREME
Leave የምትሉ ካላችሁ Please ይሄ ጎድሏል በሉኝ ታዛዥ ነኝ ባልሆነው በሆነው Leave አትበሉ :: ቢያንስ አስተካክል ወንድሜ በሉኝ ።

🎊ለአስተያየት እና ጥያቄ
ያሬዳዊ_ANCIENT® ወይም
@Yaredoyared አናግሩኝ

በጣም አከብራችኋለው
ውድ ወንድማቹ 🎊😘




🎉የ 12 ኛ ክፍል 2010 - 2013 ሞዴልና ማትሪክ የምትፈልጉ አናግሩኝ @YaredoYared

@ALL_Students_pdf


🍁🍁 INSTAGRAM HACK እንዲደረግላቹ የምትፈልጉ @yaredoyared አናግሩኝ ❤️😘


ፍልስፍና ምንድነው.pdf
771.2Кб
🎉🎉 ፍልስፍና ምንድን ነው ?🍁

🍁SIZE = 771.2 KB
ኑ አብረን ቀለሜ እንሁን !!!
@ALL_Students_pdf
@ALL_Students_pdf
@ALL_Students_pdf
@ALL_Students_pdf
@ALL_Stude
nts_pdf


1.ሰውየው ከውሻው ጋር | 2. የሞት አልጋ
➮ የአርብ 9 ሰዓት የሞት ልክፍት … ምንጉድ ነው?😱
━━━━━━✦✗✦━━━━━━
መሳጭ ታሪኮች ከዓለም ዙሪያ
🎙ትረካ በግሩም ተበጀ
━━━━━━✦✗✦━━━━━━

📚 @ALL_Students_pdf
@ALL_Students_pdf
@ALL_Students_pdf
@ALL_Students_pdf

━━━━━
━✦✗✦━━━



Показано 20 последних публикаций.

1 188

подписчиков
Статистика канала