"መኖር ማለት ስህተት መስራት፣ ግን አለመውደቅ ነው። ከስህተት መማርና ሁልጊዜ ቀና ማለት እንደሆነ ይገለፃል። በዚህም ሰዎች በህይወት ጉሯቸውን ይገፋሉ። ወድቀው እየተነሱ ዛሬያቸውን ያድሳሉ። ለልጆቻችውን ይህንን እያሳዩ ያልፋሉ። ማንም ዝም ብሎ ስኬት ላይ አይደርስም። የተቃና ህይወትም አይኖርውም። ብዙ በመልፋት ውስጥ ትክክለኛውን መስመር ይይዛል እንጂ። የህይወት ውጣ ውረዳን በድል አሸንፈው ከድል ማማ ላይ ለትውልድ ምሳሌ የሚሆን ቅሪት ትተው ያልፋሉ።"
ሰናይ ቀን ይሁንልን❤️❤️
ከተመቻችሁ ሼር አድርጉ
🪞🔖
https://t.me/ALL_Students_pdf https://t.me/ALL_Students_pdf 🔖🪞
ሰናይ ቀን ይሁንልን❤️❤️
ከተመቻችሁ ሼር አድርጉ
🪞🔖
https://t.me/ALL_Students_pdf https://t.me/ALL_Students_pdf 🔖🪞