الـدعوة الــســـلــفــــــيـــــــة


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


╔══════ ❁✿❁ ══════╗
??ከወደ.ደሴ.tt??
?የተላያዩ ዳእዋዎችና
✒ጠቃሚ የሆኑ ፅሁፎች
የሚለቀቅበት ቻናል።
? https://t.me/adessie
? https://t.me/Yqirat_Sinter
╚══════ ❁✿❁ ══════╝

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций






Репост из: Al-Furqaan
الســؤال

ما الدليل على تقسيم الإسلام إلى منهج وعقيدة وشريعة وأخلاق وهل المنهاج أصل أم فرع وهل يوجد الولاء والبراء في المنهاج ؟

⬇ الجـ✍ـواب

http://muqbel.net/files/fatwa/muqbel-fatwa799.mp3


ሴት ልጅ ባሏን ሳታስፈቅድ ከቤቷ መዉጣት አይቻልላትም።

قال رسول الله ﷺ: « إذا صلت المرأة خمسها وصامت شهرها وحفظت فرجها وأطاعت زوجها قيل لها ادخلي الجنة من أي أبواب الجنة شئت»
ورواه ابن حبان في صحيحه عن أبي هريرة رضي الله عنه، والحديث صححه الألباني في الجامع الصغير.

ሴት ልጅ አምስት ወቅቷን ከሰገደች፣ የረመዷን ወሯንም ከፆመች፣ ብልቷንም ከጠበቀች ባሏን በመልካም ከታዘዘች በፈለግሽው የጀነት በር ግቢ ትባላለች።

قال ﷺ:-(ولا تَجدُ المرأة حلاوة الإيمان حتَّى تؤدِّي حقَّ زوجها)
📚صحيح الترغيب والترهيب 1939.

(ሴት የኢማንን ጥፍጥና አታገኝም ፣የባሏን ሀቅ እስካላደረሰች ድረስ)

قال شيخ الإسلام ابن تيمية رحمه الله:
"ليس علي المرأة بعد حق الله ورسوله أوجب من حق الزوج."
(مجموع الفتاوى: 32/260)

"በአንድ ሴት ላይ ከአሏህና ከመልክተኛው ሃቅ በመቀጠል
የባልዋ ሐቅ ያህል ግዴታ የለባትም"

ኢማሙ ኢብኑ ባዝ ጥያቄ ተጠየቁ እንዲህ ተብለው: -

امرأة تخرج بغير إذن زوجها إلى أهلها أو إلى مكان فيه مناسبة نسائية، هل تأثم؟ وإذا خاصمها زوجها قالت: أنا كنت في واجب؟ أفيدونا جزاكم الله خيراً.

አንድ እህት ዘወትር ባሏን ሳታስፈቅድ ቤተሰቦቿ ዘንድ ወይም የሴቶች ፕሮግራም ለመካፈል ትወጣለች። ባለቤቷ ሲቆጣት እኔ ግዴታን እየተወጣሁ ነበር ትለዋለች። ይህ ተግባሯ ወንጀል ይሆንባታልን?

الجواب:- ليس لها الخروج إلا بإذن زوجها، يحرم عليها أن تخرج إلا بإذن زوجها، ولو كانت في تعزية لأهل ميت أو عيادة مريض أو لأهلها ليس لها الخروج إلا بإذنه، عليها السمع والطاعة لزوجها إلا في المعصية، أما في المعروف فعليها السمع والطاعة، وليس لها الخروج إلا بإذنه، سواء كان ذلك لأهلها أو لغير أهلها، وعلى الزوج أن يراعي حقها وأن يتلطف بها وأن يحسن عشرتها فيأذن لها في الخروج المناسب الذي ليس فيه منكر، وليس فيه إعانة على منكر من باب المعاشرة بالمعروف، ومن باب جمع الشمل، فلا ينبغي أن يشدد ولا يجوز لها أن تعصيه في المعروف، أما إن أمرها بمعصية فلا، ليس لها طاعته في ذلك، لو أمرها أن تسب والديها أو تشرب الخمر أو تترك الصلاة، لا يجوز لها طاعته في ذلك، حرم عليها طاعتها في ذلك؛ لأن الرسول ﷺ يقول: (إنما الطاعة في المعروف)، ويقول عليه الصلاة والسلام: (لا طاعة لمخلوق في معصية الخالق)، لكن إذا أمرها بشيء مباح من عدم الخروج للجيران أو لأهلها، أو عدم صنع الطعام المعين أو أشياء أخرى مما أباح الله، فليس لها أن تعصيه، بل عليها السمع والطاعة.

መልስ፦ ሴት ልጅ በባሏ ፍቃድ ቢሆን እንጅ ያለ ፍቃድ ከቤቷ መዉጣት አይፈባትም። ያለፍቃድ መዉጣቷ በሷ ላይ ሀራም ይሆንባታል። ሀዘንተኛን ለማፅናናት፣ የታመመን ለማየት ወይም ቤተሰቦቿን ለመጠየቅም ቢሆን የባለቤቷ ፍቃድ ሳይኖር መውጣት አይገባትም።

ባል በወንጀል እስካላዘዛት ድረስ ሚስት ለባሏ ታዛዥ መሆን አለባት። በመልካም ነገር ካዘዘ ባልን መስማት እና መታዘዝ ግዴታ ነው። ባለቤቷ እስካልፈቀደላት ድረስ ወደ ዘመዶቿም ሆነ ዘመድ ወዳልሆኑ ሰዎች መሄድ ክልክል ነዉ።

ነገር ግን ባል ሀቋን መጠበቅ አለበት። ለሚስቱም ገር ሊሆን ይገባል። ከእሷ ጋር በመልካም ፀባይ ሊኗኗር ይገባል።

ለተለያዩ ጉዳዪች ለመዉጣት ስታስፈቅደዉ፤ የምትሄድበት ቦታ የሚወገዝ ነገር የሌለበት ከሆነ እና ለመጥፎ ነገር ከመተባበር ከፀዳ ሊፈቅድላት ይገባል። ይህ በመልካም መኗኗርና ክፍተቶችን ማጥበብም ነው። ባል በሚስቱ ላይ ግትርና ሻካራ ሊሆንባት አይገባም። የሚስት ታዛዥነት በመልካም ነገር እስካዘዛት ድረስ ብቻ ነው። በመጥፎ ተግባር እና በወንጀል ካዘዛት ግን መታዘዝ የለባትም። መታዘዝ በመልካም ነገር ላይ ብቻ ነዉ። ለምሳሌ፦ ወላጆቿን እንድትዘልፍ፣ አስካሪ መጠጥ እንድትጠጣ ወይም ሰላት እንዳትሰግድ ቢያዛት ልትታዘዘው አይገባትም። በሷ ላይ ሀራም ይሆናል። ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፤

(إنما الطاعة في المعروف)

«መታዘዝ በመልካም ነገር ላይ ብቻ ነው»

በሌላም ሀዲስ እንዲህ ብለዋል፦

(لا طاعة لمخلوق في معصية الخالق)

«የፈጣሪን ትእዛዝ በመተላለፍ ላይ ላይ ፍጡርን መታዘዝ አይቻልም!»

ለምሳሌ፤ ወደ ቤተሰብ ወይም ጎረቤት በመሄድ ጊዜ አለማሳለፍ፣ ወይም የተወሰኑ የምግብ አይነቶችን እንዳትሰራ ወይም ሌላ የተፈቀዱ ነገሮችን ካዘዛት መታዘዝ አለባት። ወላሁ አእለም

ምንጭ፡- http://www.binbaz.org.sa/noor/10767

https://t.me/kesunah




Репост из: ተውሂድ የሁለት አገር ስኬት
እባክህ ወንድሜ
ስማኝ ልንገርህ
ነጃ ትወጣ ዘንድ
ነገ በኣኺራህ
ሶላትን ስትሰግድ
አርገው ለጌታህ
ለእሱ የሰገደ
ያገኛል ፈላህ
ከመስገድህ በፊት
ውዱህን አድርገህ
ወደ ቂብላም ዞረህ
ስገድ ለአሏህ
ወደ ሶላትህ ቁም
ንገር ሚስጥርህን

*እንዳይኖር ከፊትህ*
*ቀብርም ዶሪህ*
*መመሳሰል ይብቃ*
*ከሱፍዮች ጋራ*
*ከቀብር አምላኪ*
*ከሆዳሞች ጭፍራ*
*ሪዝቅን ፈላጊዎች*
*ከሙታኖች ዘንዳ*
*የሚልከሰከሱ*
*ከጠንቋዮች ጓዳ*
*ጋኔል ጎታቾችን*
*የሚሉ ወልዮች*
_ቅጡ የጠፋቸው_
_ለሆድ አዳሪዎች_
*ወልይ የሚሉትን*
*ሰጡት ኡሉሂያን*
*ቤትም ገነቡበት*
*ሊሉት ድረስልን*
*ዝናብም ሲጠፋ*
*ሊሉት ተለመነን*
*ሰገዱም ተሳሉ*
*ለቀብር ለሙታን*
*በተግባር አሳዩ*
*በአሏህ ማጋራትን*



*ወንድሜ ልንገርህ*
*ስለዲንህ ተማር*
*ኢልም ነው መለያው*
*ፋሲቁን ከፉጃር*
*ጃሂሉን ከአሊም*
*መለያ መነፀር*
*ወልይ መመዘኛ*
*የሶሀቦች አሠር*
*ተቀምጦልሀል*
*ተምረህ አብጠርጥር*


ቂሷን እየሰማህ
አታሹፍ በዲንህ
ለሆድ አዳሪዎች
እንዳያታልሉህ
ጫቱን እያኘከ
ወልይ ነኝ ቢልህ
ሶላቱን ሳይሰግድ
መስገዱን ቢነግርህ
በዝሙት ተነክሮ
እኔ አውቃለሁ ቢልህ
አትስማው ወንድሜ
ይጥጠበቅ መስሚያህ


አጭበርባሪነቱን
አብራርተህ ንገረው
ወልይ እንዳልሆነ
በመረጃ አስረዳው
ወንድምህን በለው
ቀብር ላይ አትስገድ
መስገድ ከቀብር ላይ
ውርደት ነው አላህ ዘንድ

*ቀብር ላይ አትስገድ*
*ከልክለዋል ነቢ*
*ከከለከሉትም*
*የዚህ ዲን አሳቢ*
*መተግበር አለበት*
*አይባልም እንቢ*

ወንድም አቡ አብዲላህ ደቃቅ
🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦
ተውሂድን የያዘ በርግጥም ተሳካለት።

👉 📡 t.me/ferst_tewhid
*🇸🇦ተ🇸🇦ው🇸🇦ሒ🇸🇦ድ🇸🇦*

https://t.me/joinchat/AAAAAEp1v_GEdk2vNC8sbg


ه مــــــــــثل فاعــــــــله لا يــــــــنقص مـــــــن اجــــــورهم شـــــــــيئا🍃

اســـــعد الله اوقـــاتكم

تـــــــــابعنا علــــــــى بــــــــرنامج تــــــــليجرام

⬇⬇⬇⬇⬇

https://t.me/alhaq5


بســــــم الله الرحمـــــن الرحيـــــم

اللهـــــــــــــــم اشهـــــــــــــــــد أنــــــــــــــي بلغة
❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌
ولازال كثير من المسلمين إلا من رحم ربي ، يصورون ويحتفظون بالصور وكأنه مباح ، ويدخل في معنى هذه الأحاديث الصور الفوتغرافية كما أفتى الأئمة الألباني ، ابن باز ، الوادعي ، وغيرهم كثير .
-ሰወች ዛሬ الله ያዘነላቸው ሲቀር ፎቶወችን በየስልኩ ታገኛለው ሀላል የሆነ ይመስላል
ቲቪ አብሬ ይገባል
እዚህ ውስጥ photograph ይገባል
ሸይኽ አልባኒ ብን ባዝ ዋዲኢይ ሌሎችም እንደተናገሩት

1 📹-عن عبدالله بن مسعود، قال:
سمعت رسول الله - ﷺ - يقول:
[إن أشدّ الناس عذاباً عند الله يوم القيامة المصورون]
1⃣ከሰወች መካከል ቅጣት የሚበዛባቸው ፎቶ አንሺወች ናቸው
[رواه البخاري (5950)،ومسلم (2109).]

2 📹- عن أبي حجيفة أن النبي- ﷺ -:
[نهى عن ثمن الدم وثمن الكلب وكسب البغي
جولعن آكل الربا وموكله والواشمة والمستوشمة والمصور] .
2⃣ነብዩ ﷺ ደምን እና ውሻ መሸጥ ከልክለዋል ወለድ የሚበላውን የሚያበላውን ጉቦ ሰጪም ተቀባይም ፎቶ አንሺወችን ተራገመዋል
[رواه البخاري]
-
-
📹 3- قال - ﷺ - :
[يخرج عنق من النار يوم القيامة لها عينان تبصران
و أذنان تسمعان و لسان ينطق يقول : إني وكلت بثلاثة :
بكل جبار عنيد و بكل من دعا مع الله إلها آخر و بالمصورين]
3⃣ የውመል አልቂያማ አንገት ትወጣለች ሁለት አይኖች የሚያዩ ሁለት ጆሮወች የሚሰሙ የሚናገር ምላስ ያሏት ሁና
በሶስት ነገሮች ተወክሌአለሁ ትላለች በኩራተኞች፣በሙሽሪኮች፣በፎቶ አንሺወች
[“السلسلة الصحيحة” (2 / 25)]
-
-
4 📹- عن ابن عباس رضي الله عنهما أن النبي - ﷺ - قال:
[كل مصور في النار يجعل له
بكل صورة صورها نفساً فتعذبه في جهنم]
4 ▶ሁሉም ፎቶ አንሺ የእሳት ነው ሲቀርፀው በነበረበት ፎቶ ሁሉ ነፍስ ተደርጎበት በዚያ እሳት ውስጥ ይቀጣል◀
[رواه مسلم]
-
5 📹- عن عائشة رضي الله عنها عن النبي - ﷺ - قال:
[أشد الناس عذاباً يوم القيامة الذين يضاهون بخلق الله]
5⃣ ከሰወች መካከል ቅጣት የሚበዛባቸው እነዚያ በአላህ ፍጡር የሚፎካከሩ ናቸው
[رواه البخاري ومسلم]
-
📹 6- عن أبي هريرة رضي الله عنه قال:
سمعت النبي- ﷺ - يقول: "قال الله تعالى:
[ومن أظلم ممن ذهب يخلق خلقاً كخلقي
فليخلقوا ذرة، أو ليخلقوا حبة، أو ليخلقوا شعيرة]
6⃣ ⭕የኔን ፍጡር እሰራለሁ ብሎ ከሄደ በላይ ማን በዳይ አለ እስኪ ከቻሉ ጎመን ዘርን ወይም ፍሬን ወይም ገብስን ይፍጠሩ⭕
[رواه البخاري ومسلم]
-
7 📹- عن عائشة رضي الله عنها ، قالت:
دخل علي رسول الله - ﷺ - ،
وقد سترت سهوة لي بقرام فيه تماثيل،
فلما رآه هتكه وتلون وجهه وقال:
[يا عائشة أشد الناس عذابا عند الله يوم القيامة،
الذين يضاهون بخلق الله]
قالت عائشة:
[فقطعناه فجعلنا منه وسادة أو وسادتين].
7⃣አኢሻ ባስተላለፈችው
🔳 ነቢዩ ﷺ አንድ ቀን ገቡ መጋረጃ ነበር ፎቶ ያለው ነቢዩﷺ ሲያዩት ቀደዱት ፊቱን አጠፉት አሉ
( 🔍ከሰወች መካከል ቅጣት የሚበዛባቸው እነዚያ በአላህ ፍጡር የሚፎካከሩ ናቸው)🔳
አኢሻ እንዲህ አለች ቆርጠን ትራስ አደረግነው◀
[رواه مسلم(2107)]
📹 8- عن عبد الله بن عمر، رضي الله عنهما أخبره:
أن رسول الله - ﷺ - قال:
[ إن الذين يصنعون هذه الصور يعذبون يوم القيامة،
يقال لهم: أحيوا ما خلقتم]
[رواه البخاري (5951)]
-8⃣ ኢብኑ ኡመር ለነብዩﷺ ነገራቸው
ነብዩﷺ እንዲህ አሉ
▶እነዚህ ፎቶ የሚሰሩት በሰሩት ፎቶ ይቀጡበታል ◀ ቡኻሪ ዘግቦታል
-
9 📹- عن أبي طلحة رضي الله عنه قال
سَمِعْتُ رَسُولَ اللهِ - ﷺ - يَقُولُ :
[لاَ تَدْخُلُ المَلاَئِكَةُ بَيْتاً فِيهِ كَلْبٌ، وَلاَ صُورَةٌ تَمَاثِيلُ]
9⃣ ⏩ ፎቶ እና ውሻ ያለበት ቤት መላኢኮች አይገቡም⏪
[رواه البخاري ( 3053 ) ومسلم ( 2106 )]
-
📹 10- عَنْ عَائِشَةَ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهَا، قَالَتْ:
حَشَوْتُ لِلنَّبِي -َِّﷺ- وِسَادَةً فِيهَا تَمَاثِيلُ كَأَنَّهَا نُمْرُقَةٌ،
فَجَاءَ فَقَامَ بَيْنَ البَابَيْنِ وَجَعَلَ يَتَغَيَّرُ وَجْهُهُ،
فَقُلْتُ: مَا لَنَا يَا رَسُولَ اللَّهِ؟
قَالَ: [«مَا بَالُ هَذِهِ الوِسَادَةِ؟» ،
قَالَتْ: وِسَادَةٌ جَعَلْتُهَا لَكَ لِتَضْطَجِعَ عَلَيْهَا،
قَالَ: " أَمَا عَلِمْتِ أَنَّ المَلاَئِكَةَ لاَ تَدْخُلُ بَيْتًا فِيهِ صُورَةٌ،
وَأَنَّ مَنْ صَنَعَ الصُّورَةَ يُعَذَّبُ يَوْمَ القِيَامَةِ يَقُولُ: أَحْيُوا مَا خَلَقْتُمْ]
1⃣0⃣ አኢሻ ለነብዩﷺ ፎቶ ያላት ትራስ ሰራሁለት አለች መጡ ሲያዩት ፊታቸው ተቀየረ
▶ምንድን የተቆጣሀው አለች ◀
ነብዩﷺ እንዲህ አሉ
⏩ አታውቂም መላኢኮች እኮ ፎቶ ያለበት ቤት አይገቡም
ፎቶን የሰራ በሰራበት ይቀጣል ህያው አድርግ ይባላል⏪
[رواه البخاري

11 📹- [نهى - ﷺ -
عن الصور في البيت ، و نهى الرجل أن يصنع ذلك]
1⃣1⃣ ነብዩﷺ ፎቶ ቤት ውስጥ ከልክለዋል ሰወቹንም እንዳይሰሩ ከልክለዋል
[“السلسلة الصحيحة”(1 / 709 )]
-
12📹- عن أبي السياج ؛ قال:
قال لي علي رضي الله عنه
ألا أبعثك على ما بعثني عليه رسول الله - ﷺ - ؟ :
[أن لا تدع صورة إلا طمستها ،
ولا قبرا مشرفا إلا سويته ]

1⃣2⃣ ነብዩﷺ ለአልይ እንድህ አሉት ፎቶን እንዳትተው የቆረጥካት ብትሆን እንጂ
رواه مسلم
-
📹 13- قال - ﷺ - :
[الصورة الرأس ، فإذا قطع الرأس ، فلا صورة]
1⃣3⃣▶እራስ ሱራ ነው ከተቆረጠ ሱራ አይባልም◀
[“ السلسلة الصحيحة “(4 /554)]
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ

ከሸይኽ عبد الغني العمري ቀናት የተኮረጀ
كتبه اخوكم ابو يحـــــيى صالـــــح



🍃انـــــــشر فـــــــإنه مــــــن دل عـــــــلى الــــــــخـير فـــــل


እባክህ ወንድሜ
ስማኝ ልንገርህ
ነጃ ትወጣ ዘንድ
ነገ በኣኺራህ
ሶላትን ስትሰግድ
አርገው ለጌታህ
ለእሱ የሰገደ
ያገኛል ፈላህ
ከመስገድህ በፊት
ውዱህን አድርገህ
ወደ ቂብላም ዞረህ
ስገድ ለአሏህ
ወደ ሶላትህ ቁም
ንገር ሚስጥርህን

*እንዳይኖር ከፊትህ*
*ቀብርም ዶሪህ*
*መመሳሰል ይብቃ*
*ከሱፍዮች ጋራ*
*ከቀብር አምላኪ*
*ከሆዳሞች ጭፍራ*
*ሪዝቅን ፈላጊዎች*
*ከሙታኖች ዘንዳ*
*የሚልከሰከሱ*
*ከጠንቋዮች ጓዳ*
*ጋኔል ጎታቾችን*
*የሚሉ ወልዮች*
_ቅጡ የጠፋቸው_
_ለሆድ አዳሪዎች_
*ወልይ የሚሉትን*
*ሰጡት ኡሉሂያን*
*ቤትም ገነቡበት*
*ሊሉት ድረስልን*
*ዝናብም ሲጠፋ*
*ሊሉት ተለመነን*
*ሰገዱም ተሳሉ*
*ለቀብር ለሙታን*
*በተግባር አሳዩ*
*በአሏህ ማጋራትን*



*ወንድሜ ልንገርህ*
*ስለዲንህ ተማር*
*ኢልም ነው መለያው*
*ፋሲቁን ከፉጃር*
*ጃሂሉን ከአሊም*
*መለያ መነፀር*
*ወልይ መመዘኛ*
*የሶሀቦች አሠር*
*ተቀምጦልሀል*
*ተምረህ አብጠርጥር*


ቂሷን እየሰማህ
አታሹፍ በዲንህ
ለሆድ አዳሪዎች
እንዳያታልሉህ
ጫቱን እያኘከ
ወልይ ነኝ ቢልህ
ሶላቱን ሳይሰግድ
መስገዱን ቢነግርህ
በዝሙት ተነክሮ
እኔ አውቃለሁ ቢልህ
አትስማው ወንድሜ
ይጥጠበቅ መስሚያህ


አጭበርባሪነቱን
አብራርተህ ንገረው
ወልይ እንዳልሆነ
በመረጃ አስረዳው
ወንድምህን በለው
ቀብር ላይ አትስገድ
መስገድ ከቀብር ላይ
ውርደት ነው አላህ ዘንድ

*ቀብር ላይ አትስገድ*
*ከልክለዋል ነቢ*
*ከከለከሉትም*
*የዚህ ዲን አሳቢ*
*መተግበር አለበት*
*አይባልም እንቢ*

ወንድም አቡ አብዲላህ ደቃቅ
🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦
ተውሂድን የያዘ በርግጥም ተሳካለት።

👉 📡 t.me/ferst_tewhid
*🇸🇦ተ🇸🇦ው🇸🇦ሒ🇸🇦ድ🇸🇦*

https://t.me/joinchat/AAAAAEp1v_GEdk2vNC8sbg


اذا تكلم الجهال في الفتن زادت الفتن

◄🔉 العلامة صالح الفوزان حفظه الله




የኢኽዋን ሁኔታ ሊያስታውካችሁ ቢቀርብኳ የሶብር ሎሚ አሽቱበት

ወንድም አቡ ኒብራስ አሏህ ይጠብቀው።




Репост из: ተውሂድ የሁለት አገር ስኬት
🇸🇦ተ🇸🇦ው🇸🇦ሒ🇸🇦ድ🇸🇦
*ጨለማው ይወገድ*
*ይነገር ተውሂድ*
*ሸርክም ይንኮታኮት*
*የሸይጧን መንገድ*
🇸🇦ተ🇸🇦ው🇸🇦ሒ🇸🇦ድ🇸🇦

አንት የነቢይ ወዳጅ
🇸🇦ዳኢው ሙጀዲድ
ተነስ ዝም አትበል
🇸🇦 አስተምር ተውሂድ
ይታወቅ የአሏህ ዲን
🇸🇦የረሱል መንገድ
🇸🇦ተ🇸🇦ው🇸🇦ሒ🇸🇦ድ🇸🇦

_ሽርክም ይንኮታኮት_
_አስገባው ጉድጓድ_
ተነስ እናስተምር
ሽርክ ተወግዶ ይታወቅ ተውሂድ


*ቁም መልስ ስጣቸው*
*ለነዛ ለከንቱ*
*ተውሂድን አጥፍተው*
*ሽርክን ለጎተቱ*


*ለአሏህ አድርገው*
*ቢጤ አጋር ሸሪካ*

ይላሉ ድረሱ በናንተ የሸሸ
ወድቆ አይወድቅም ለካ

*አሉ ልጅም ስጡን*
*አክብሩን በርዳታ*

*በናንተ የሸሸ*
*መቼም አይረታ*

*እናንተን ለምኖ*
*አያፍርም ለአፍታ*

*አበዬ አሽሩኝ*
*አሞኛል በጠና*
*ሱሪም ቀይሩልኝ*
*በአምናው ነኝና*

*ትዳርም አጥቼ*
*ቀረሁኝ ጎዳና*


🇸🇦ተ🇸🇦ው🇸🇦ሒ🇸🇦ድ🇸🇦
_አንተ የአሏህ ወዳጅ_
🇸🇦_የተውሂድ የሱና_
*ሽርክን አስወግደው*
🇸🇦*አንግሰው በሱና*

*አስተምረን ተውሂድ*
🇸🇦 *ሽርክን አስወግደን*

_አስይዘን መንገዱን_
🇸🇦_ኢስላምን ተውሂድን_

*ሰዎችን እንወልውል*
🇸🇦*ከሽርክ ቆሻሻ*
*ተውሂድ እናጠጣ*
🇸🇦*ይህን ትልቅ እርሻ*

ተነስና አስተምር
🇸🇦 አስወግድ ባላንጣን

ብለህም በላቸው
🇸🇦 አሏህ አይሻም ቢጤን

*አምልኮ ሚገባው*
*ኢላሁል ዓለሚን*

*መሸሻም በሱ ነው*
*ሊል ሙተወኪሊን*
*መጠበቂያም በሱ*
*ሊኩሊል ዓለሚን*
🇸🇦ተ🇸🇦ው🇸🇦ሒ🇸🇦ድ🇸🇦

🇸🇦ተ🇸🇦ው🇸🇦ሒ🇸🇦ድ🇸🇦
*_ጨለማው ይወገድ_*
*_ይነገር ተውሂድ_*
*_ሸርክም ይንኮታኮት_*
*_የሸይጧን መንገድ_*
🇸🇦ተ🇸🇦ው🇸🇦ሒ🇸🇦ድ🇸🇦
በወንድም *አቡ አብዲሏህ ጀማል ደቃቅ*
🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦
ተውሂድን የያዘ በርግጥም ተሳካለት።

👉 📡 t.me/ferst_tewhid
*🇸🇦ተ🇸🇦ው🇸🇦ሒ🇸🇦ድ🇸🇦*

https://t.me/joinchat/AAAAAEp1v_GEdk2vNC8sbg


ጫት መቃም ብዙ ሙስሊሞች የተፈተኑበት ሆኗል።
አላሁልሙስተዓን!!

ጫት መቃም ፣መሸጥ ፣
ከሚሸጥ ሰው ኋላ ተከትሎ መስገድ ፣
ባጠቃላይ ጫት በሸሪዓ ሚዛን ምን ይመስላል ??
ይህን በተመከተ አጫጭር ፈታዋ [Mp3] በታላላቅ ዑለማዎች

ሁሌም ኡለማ ይናገር !!

💥 ኢማም ኢብኑ ባዝ ረሂመሁላህ

https://t.me/kesunah/875

💥 ኢማም ሙቅቢል ረሂመሁላህ

https://t.me/kesunah/877

💥 ኢማም ኡሰይሚን ረሂመሁላህ

https://t.me/kesunah/876

💥 ሸይኽ ሺንቂጢ ረሂመሁላህ

https://t.me/kesunah/881

💥 ሸይኽ ፈውዛን ሐፊዘሁላህ

https://t.me/kesunah/882


🏹 _*عرفات البرمكي رَأْسُ الشر والبلاء كله منه*_ 🏹

*هكذا وصفه الشيخ محمد بن هادي المدخلي في آخر مجلس مع الشيخ ربيع المدخلي* هداهم الله.


"ዐረፋት አልበርመኪይ የሸርር መገኛ እና የበላእ (የመከራ) ሁሉ ምንጭ ነው "
ሙሀመድ ቢን ሃዲ አልመድኸሊይ ሸይኽ ረቢዕ ፊት የተናገረው።

👈🏻وانظروا كيف آل بهم الأمر.

👈🏻واقرأ أيها السلفي ما صار إليه هؤلاء البغاة؛ بسبب عدوانهم على مشايخ وطلاب دار الحديث السلفية بدماج

في صفحة
👇👇👇👇👇👇👇👇
_ﺍﻟﺮﺩ ﻋﻠﻰ ﺍﻟﺼﻌﺎﻓﻘﺔ_

على الفسبوك

[[ *ﻣﻤﺎ ﻳﺨﻔﻰ ﻋﻠﻰ ﺃﻛﺜﺮ ﺍﻟﺴﻠﻔﻴﻴﻦ*

ﺃﺗﺤﺪﺍﻫﻢ ﺟﻤﻴﻌﺎ ﻳﻜﺬﺑﻮﻥ ﻣﺎﺷﻬﺪﺕ ﺑﻪ
... ﻋﺮﻓﺎﺕ ﺍﻟﻤﺤﻤﺪﻱ ﻳﺜﺒﺖ ﺍﻟﺪﻟﻴﻞ ﺍﻷﻭﻝ ﺍﻟﺬﻱ ﻋﺮﺿﻪ ﺍﻟﺸﻴﺦ
ﻣﺤﻤﺪ ﺑﻦ ﻫﺎﺩﻱ ﻋﻠﻰ ﺍﻟﺸﻴﺦ ﺭﺑﻴﻊ !!
ﻭﺍﻟﺸﻴﺦ ﺭﺑﻴﻊ ﺭﺩ ﻫﺬﺍ ﺍﻟﺪﻟﻴﻞ. 👌🏻ﻭﻗﺎﻝ ﻋﻦ ﺍﻟﺸﻬﻮﺩ : ﻛﺬﺍﺑﻮﻥ،
ﻛﻤﺎ ﺣﺪﺛﻨﻲ
ﺑﻬﺬﺍ ﺷﻴﺨﻲ ﺍﻟﺸﻴﺦ ﻣﺤﻤﺪ ﺑﻦ ﻫﺎﺩﻱ .
👍ﻭﺍﻟﻴﻮﻡ ﻳﻌﺘﺮﻑ ﻋﺮﻓﺎﺕ ﺑﻬﺬﺍ ﺍﻟﺪﻟﻴﻞ ﻭﻳﻨﻔﻲ ﺍﻟﻜﺬﺏ ﻋﻦ ﺍﻟﺸﻬﻮﺩ !

📄ﺛﻢ ﻳﻘﺎﻝ :
ﻣﺎ ﻋﻨﺪﻩ ﺫﺭﺓ ﺩﻟﻴﻞ !!!
ﺃﻟﻴﺲ ﻫﺬﺍ ﺩﻟﻴﻼ؟ !
🍂🍃🌹🍂🍃🌹🍂🍃🌹

*ﺗﻌﻠﻴﻖ ﺃﺑﻮ ﺃﺳﺎﻣﺔ ﺍﻟﻜﻮﺭﻱ*

📢ﺻﺪﻕ ﺍﻟﻨﺎﻗﻞ، ﻭﻗﺪ ﻛﻨﺖُ ﺣﺎﺿﺮﺍ ﻓﻲ ﻫﺬﺍ ﺍﻟﻤﺠﻠﺲ ﺍﻟﺬﻱ ﺟﻤﻊ ﺍﻟﺸﻴﺦ
ﺭﺑﻴﻌﺎ ﻭﺍﻟﺸﻴﺦ ﻣﺤﻤﺪﺍ ﻭﺃﻧﺎ ﻣﻌﻬﻤﺎ،
👌🏻ﺑﻞ ﺇﻥ ﺍﻟﺸﻴﺦ ﻣﺤﻤﺪﺍ ﻗﺎﻝ ﻟﻠﺸﻴﺦ
ﺭﺑﻴﻊ ﻟﻤﺎ ﻗﺎﻝ : ‏( ﻛﺬﺍﺑﻮﻥ‏)

👈🏻 ﻓﻘﺎﻝ ﺍﻟﺸﻴﺦ ﻣﺤﻤﺪ:
‏( ﻟﻌﻠﻚ ﻧﺴﻴﺘﻬﻢ ﻫﻢ
ﺗﻼﻣﺬﺗﻚ ﻭﺗﻼﻣﺬﺗﻲ ﻭﻣﻦ ﺧﻴﺮﺓ ﺍﻟﺪﻋﺎﺓ ﻓﻲ ﺍﻟﺒﺤﺮﻳﻦ ﺃﻧﺎ ﺃَﺟﻴﺒﻬﻢ ﻟﻚ ﻟﻌﻠﻚ ﺇﺫﺍ ﺭﺃﻳﺖ ﻭﺟﻮﻫﻬﻢ ﺗﺬﻛﺮﺗﻬﻢ‏)

👈🏻 ﻓﻘﺎﻝ ﺍﻟﺸﻴﺦ ﺭﺑﻴﻊ : ‏( ﻭﻣﺎ ﺃﺩﺭﺍﻧﻲ
ﺃﻧﻬﻢ ﺻﺎﺩﻗﻮﻥ؟ ‏)
ﺑﻨﺤﻮ ﻣﻦ ﻫﺬﺍ ﺍﻟﻜﻼﻡ .

📄ﺛﻢ ﺃﻋﻄﺎﻩ ﺷﻬﺎﺩﺓ ﻣﺰﻣﻞ ﻓﻘﻴﺮﻱ ﻓﺮﻣﺎﻫﺎ ﺍﻟﺸﻴﺦ ﺭﺑﻴﻊ ﻭﻟَﻢ ﻳﻘﺮﺃﻫﺎ.

👈🏻ﻓﻘﺎﻝ ﻟﻪ : ‏( ﺧَﻠِّﻴﻨﻲ ﻣِﻦ ﻋﺮﻓﺎﺕ ﻣﺎﺫﺍ ﻋﻨﺪﻙ ﻋﻠﻰ ﺍﻟﺒﺎﻗﻲ؟‏)

🤛 ﻓﻘﺎﻝ ﻟﻪ ﺍﻟﺸﻴﺦ ﻣﺤﻤﺪ: (ﻛﻴﻒ ﺃُﺧَﻠِّﻴﻚ ﻣﻦ ﻋﺮﻓﺎﺕ ﻭ ﻫﻮ ﺭﺃﺱ ﺍﻟﺸﺮ، ﻭﺍﻟﺒﻼﺀ
ﻛﻠﻪ ﻣﻨﻪ؛ ﺍﻗﺮﺃ ﺍﻗﺮﺃ ‏).

ﻓﻤﺎ ﺭﺿﻲ ﺍﻟﺸﻴﺦ ﺭﺑﻴﻊ ﺃﻥ ﻳﻘﺮﺃ.

ﻓﺠﻤﻊ ﺍﻟﺸﻴﺦ
ﻣﺤﻤﺪ ﺷﻬﺎﺩﺗﻴﻪ ﻣﻊ ﺑﻘﻴﺔ ﺃﺩﻟﺘﻪ ﺍﻟﺘﻲ ﻟﻢ ﻳﺨﺮﺟﻬﺎ ﻟﻤﺎ ﺭﺃﻯ ﺍﻟﺸﻴﺦ
ﺭﺑﻴﻌﺎ ﺍﻣﺘﻨﻊ ﻋﻦ ﺍﻟﻘﺮﺍﺀﺓ،

📚ﻭﻗﺎﻝ : ‏( ﺃﻧﺎ ﺳﺄﻋﺮﺽ ﻣﺎ ﻋﻨﺪﻱ ﻋﻠﻰ ﺍﻟﻌﻘﻼﺀ ﻭﻫﻢ ﻳﺤﻜﻤﻮﻥ ‏)
💪🏽ﻓﻘﺎﻝ ﺍﻟﺸﻴﺦ ﺭﺑﻴﻊ : ‏( ﻣَﻦ ﺍﻟﻌﻘﻼﺀ؟ ‏)

🏹 ﻓﻘﺎﻝ ﺍﻟﺸﻴﺦ ﻣﺤﻤﺪ: ‏( ﻣﻦ ﺫﺭﻳﺔ ﺁﺩﻡ ‏) .

*ﻓﺨﺮﺟﻨﺎ ﻓﻜﺎﻥ ﻫﺬﺍ ﺁﺧﺮ ﻣﺠﻠﺲ ﻟﻠﺸﻴﺦ ﻣﺤﻤﺪ ﻣﻊ ﺍﻟﺸﻴﺦ ﺭﺑﻴﻊ* .
ﻭﻣﺎﺷﻬﺪﻧﺎ ﺇﻻ ﺑﻤﺎ ﻋﻠﻤﻨﺎ .]]

ﻗﻨﺎﺓ ﺍﻟﺘﻴﻠﻴﺠﺮﺍﻡ :
ﺁﻥ ﻟﻤﺤﻤﺪ ﺑﻦ ﻫﺎﺩﻱ ﺍﻟﻤﺪﺧﻠﻲ ﺍﻥ ﻳﺨﺮﺝ ﻋﻦ ﺻﻤﺎﺗﻪ .
ﻟﻼﺷﺘﺮﺍﻙ
https://t.me/fadhsa3afika


بسم الله الرحمن الرحيم

ኒፋቅ (ንፍቅና) النفاق تعريفه أنواعه

ኒፋቅ በውስጥ ኩፍር በውጪ ኢማን የሆነ ሁለት አይነት ገጽታ ያለው ነገር ነው፤ ኒፋቅ ያለበት ግለሰብ ደግሞ በነጠላ “ሙናፊቅ” مُنَٰفِق ሲባል በብዜት “ሙናፊቁን” مُنَٰفِقُون ወይም “ሙናፊቂን” مُنَٰفِقِين ይባላል፤ በአማርኛችን በነጠላ “መናፍቅ” በብዜት “መናፍቃን” ማለት ነው። አላማቸው ኡማውን መከፋፈልና መበታተን ነው።

هُمُ الَّذِينَ يَقُولُونَ لَا تُنفِقُوا عَلَىٰ مَنْ عِندَ رَسُولِ اللَّهِ حَتَّىٰ يَنفَضُّوا ۗ وَلِلَّهِ خَزَائِنُ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ وَلَٰكِنَّ الْمُنَافِقِينَ لَا يَفْقَهُونَ (7)

«አላህ መልክተኛ ዘንድ ላሉት ሰዎች እስከሚበታተኑ ድረስ አትቀልቡ» የሚሉ ናቸው፡፡ የሰማያትና የምድር ድልቦችም የአላህ ናቸው፡፡ ግን መናፍቃን አያውቁም»

ኒፋቅ ሁለት አይነት ነው፡-

❶ የልብ ንፍቅና النفاق الاعتقادي፡-

وهو النفاق الأكبر الذي يظهر صاحبه الإسلام ويبطن الكفر - وهذا النوع مخرج من الدين بالكلية، وصاحبه في الدرك الأسفل من النار

ይህ ከኢስላም የሚያስወጣ አላህ ግለሰቡን በታችኛው የጀሀነም አዝቅት የሚቀጣበት አጥፊ ወንጀል ነው ከአይነቶቹም መካከል::

1. ነቢዩን ﷺ ማስተባበል
تكذيب الرسول ﷺ

2. ነቢዩ ﷺ ይዘው ያመጡትን በከፊሉ ማስተባበል
تكذيب بعض ما جاء به الرسول ﷺ

3. ነቢዩን ﷺ መጥላት
تكذيب بعض ما جاء به الرسول ﷺ

4. ነቢዩ ﷺ ይዘው ከመጡት ከፊሉን መጥላት
بغض بعض ما جاء به الرسول ﷺ

5. የነብዩን ﷺ ዲን [የኢስላም] ዝቅ በማለት መደሰት
المسرة بانخفاض دين الرسول ﷺ

6. የነብዩን ﷺ ዲን [የኢስላም] የበላይነትን መጥላት ናቸው።
الكراهية لانتصار دين الرسول ﷺ


❷ የተግባር ንፍቅና النفاق العملي፡-

وهو عمل شيء من أعمال المنافقين مع بقاء الإيمان في القلب، وهذا لا يخرج من الملة - لكنه وسيلة إلى ذلك

ይህ ትንሹ ኩፍር በመሆኑ ከእስልምና ባያስወጣም ነገር ግን አደገኛ ወንጀልና ከባድ ኃጢአት ነው፡፡ ወደ ትልቁ ኒፋቅ ይወስዳል ከነዚህም ውስጥ ነብዩ ﷺ በሀዲስ እንዲህ በማለት የጠቀሱት ይካተታሉ

«أربع من كن فيه كان منافقا خالصا. ومن كانت فيه خصله منهن كانت فيه خصلة من النفاق حتى يدعها. إذا اؤتمن خان، وإذا حدث كذب، وإذا عاهد غدر، وإذا خاصم فجر»

‹‹አራት ባህሪዎች ያሉበት ሙልጭ ያለ መናፍቅ ይሆናል ከአራቱ አንዱ ያለበት ሰው ግን እስኪተወው ድረስ ከመናፍቅ ባህሪዎች አንዱ አለበት ሲታመን በካድ፣ ሲናገር መዋሸት፣ ቃሉን የሚያፈርስና ሲከራከር ድንበር መጣስ፡፡››

አላህ ከንፍቅና ይጠብቀን!

🔦انظر : ]مجموعة التوحيد النجدية صفحة[

ለተጨማሪ ፖስቶች ይህን ሊንክ @kesunah በመጫን አሁኑኑ ጆይን ይበሉ።


«ከረመዷን በሗላ ምን መምሰል አለብን»

ወደ ሐበሻ የተደረገ ነሲሓ

@kesunah


እጅግ ያማረ የሆነ ሙሀደራ

በተወዳጁ ወንድማችን
👉አቡ ኢብራሂም ሱልጣን ዩሱፍ

በታላቁ መስጅድ
👉መስጅደል አንዋር

👉ለመጨረሻው ቀን መዘጋጀት በሚል ርዕስ

ሰምተው ለወዳጅ ዘምድዎን ያካፍሉ

⌚️ 1:28:01
10.1 MB

https://telegram.me/dawaselefya


Репост из: 🇵🇸ሐምዱ ቋንጤ🇵🇸
(የወሰድኩት)👇


ጀምእይ አይደለሁም የሂዝቢያ ፈረስ
ሆዳም አጭበርባሪ የቢድዓ አውቶቡስ
አስመሳይ ኢኽዋኒ ቀጣፊ ልፍስፍስ
ማንም የሚገፋው ዝርክርክ ግብስብስ
ሱናን ረጋግጦ ቢድዓን የሚያነግስ
እስስት ለፍላፊ ያዞ እንባ የሚያለቅስ፡፡

እኔ እኔ ሰለፍይ ነኝ

እኔ ሰለፊይ ነኝ በሱናው ቆፍጣና
ዩልኝታ የሌለኝ በደዕዋዬ ጀግና
መጓዝን የምወድ በነብዩ ፋና
ጦር ነኝ ለጀምኢይ ለፀረ ሰፊና


https://telegram.me/hamdquante

Показано 20 последних публикаций.

1 782

подписчиков
Статистика канала