⏱ሳላገባ ዕድሜየ ገፋ…
📌ተማሪው እወድቅ ይሆናል ብሎ ሊወድቅ ይደርሳል፤
📌 ተመራቂው ሥራ አላገኝም ብሎ ይሸበራል፤
📌 አባት ልጆቼ በርሃብ ሊያልቁብኝ ነው ብሎ ይብሰለሰላል፣
📌 በዕድሜ የገፋው በሽታ ሊጥለኝ ነው ብሎ ይሰጋል፤
📌 ኮረዳዋ ሳላገባ ዕድሜዬ ገፋ ብላ ትጨነቃለች፤ ያ ኡኽታ አትጨነቂ…
📌 ወጣቱ ከምንም ሳልሆን ጊዜው ሄደ ብሎ ይደነግጣል፤
📌 እናት ልጄን ክፉ ያገኘዋል ብላ ትቆዝማለች፣
📌ነጋዴው እከስር ይሆናል ብሎ ይንቀጠቀጣል፣
✂️ኪሣራ፣ ዉድቀት፣ በሽታ፣ እንቅፋት፣ ሐዘን፣ ፍርሃት፣ ስጋት፣ ሽብር፣ ትካዜ ከጥንት ጀምሮ የዚህ ዓለም መገለጫዎች ናቸው። ዱንያ አላህ ሲፈጥራት ቀድሞውኑ እንዲህ ናት።
ወዳጆቼ!
ነገሮች አላህ ካለው ልክ ላያልፉ
ማሰብ መጨነቅ ምንድነው ትርፉ??
@AbuSufiyan_Albenan
https://t.me/AbuSufiyan_Albenan