AI-IKHILAS


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


አላህ የፃፈልን ርዝቅ እየበላን ሞታችንን የምንጠብቅ የአላህ ባሮች አላህ ያድርገን

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


Репост из: ሸርህ አሱነህ
🟢ዛሬ  ቀን 7:30

👉 ሸርህ አሱነህ ደርስ ይኖረናል።
ክፍል 215


ኢን ሻእ አላህ

ያለፉት ደርሶች👇
https://t.me/SHERH_ASSUNAH


ሳለሁ በተውሂድ ፋና !!                
    ወንጀሌ ምን ቢበዛ እንደቋጥኝ ቢቆለል፣
እግሮቼ ቢራመዱ በጥፋት ቁልል መሀል፣
አይኖቼ ቢያማትሩ ግራ ቀኝ ቢሰልሉ፣
በጥፋት ሸክም ብዛት እጆቼ ምን ቢዝሉ፣
ምላሴ ቢቀባጥር የመጣለትን ሁሉ፣
ማመዛዘን ቢደክመኝ ሀራሙን ከሀላሉ፣
ከሽርክ ጎራ ከራቅኩኝ ከቢድአ ሰፈሩ፣
የአሏህ ቸሩ ጌታ ክፍት ነውኮ በሩ፣
እኔ አልጠራጠርም ነኝ ባለሙሉ ተስፋ፣
ምን ወንጀሌ ቢበዛ እንደባህር አረፋ፣
መራመድ ቢያቅተኝም ቢያወላክፈኝ እግሬን፣
የወንጀሌ ብዛቱ ምን ቢነሳኝ ሰላሜን፣
ግን አልጠራጠርም ቃል ገብቶልኛልና፣
ሊምረኝ አይሳነው ሳለሁ በተውሂድ ፋና።                                                          https://t.me/AbuSarahh
https://t.me/AlIkhilasmedresa


Репост из: የሰለፍዮች App develop
የመልካም_ሚስት_ባህሪ_መገለጫ_صفات_الزوجة_الصالة_1.apk
51.1Мб
📲  አዲስ አፕ ተለቀቀ

📚 صفات الزوجة الصالحة

ርዕስ፦➴➴
        ➾የመልካም ሚስት ባህሪ መገለጫ


➩ 🎙በኡስታዝ አብራር አወ
ል ( አቡ ኡበይዳ) ሀፊዘሁሏ

ለሌች ሼር በማድረግ ላልደረሳቸው እናዳርስ

✅ ሊንኩን
ም ሼር ማረግን አትርሱ
      👇👇👇👇👇
https://t.me/sa
fya href='_app

📨 መሰል  ቂራአት እና ' rel='nofollow'>_app

📨 መሰል  ቂራአት እና ሙሀደራወች ለማሰራት የሚከተልውን አድራሻ ይጠቀሙ
      👇👇👇👇👇
  @s
elfy_app_developer
















أذكار.الصباح.والمساء.الصحيحة.tt

1⃣ ((اللَّهمَّ أنتَ ربِّي لا إلَهَ إلَّا أنتَ ، خَلقتَني وأَنا عبدُكَ ، وأَنا على عَهْدِكَ ووعدِكَ ما استطعتُ ، أعوذُ بِكَ من شرِّ ما صنعتُ ، أبوءُ لَكَ بنعمتِكَ عليَّ ، وأبوءُ لَكَ بذنبي فاغفِر لي ، فإنَّهُ لا يغفرُ الذُّنوبَ إلَّا أنتَ)). صحيح البخاري.

2⃣ (سبحانَ اللهِ وبحمدِه) مائةَ مرةٍ. صحيح مسلم.

3⃣ (أعوذُ بكلمات الله التاماتِ من شرِّ ما خلق). صحيح مسلم.

4⃣ (اللهم فاطرَ السمواتِ والأرضِ عالمَ الغيبِ والشهادةِ ربَّ كلِّ شيءٍ ومليكَه ، أشهدُ أن لا إله إلا أنت ، أعوذُ بك من شرِّ نفسي ، وشرِّ الشيطانِ وشِرْكِه). صحَّحه الألباني.

5⃣ ((اللَّهمَّ إنِّي أسألُكَ العفوَ والعافيةَ في الدُّنيا والآخرةِ ، اللَّهمَّ إنِّي أسألُكَ العفوَ والعافيةَ في دِيني و دُنيايَ ، وأهلي ومالي ، اللَّهمَّ استُرْ عَوراتي ، وآمِنْ رَوعاتِي ، اللَّهمَّ احفَظْني من بينِ يديَّ ومن خلفي ، وعن يميني وعن شمالي ، ومن فَوقِي ، وأعوذُ بعظمتِكَ أن أُغْتَالَ مِن تحتي)). صحَّحه الألباني.

6⃣ (إذا أصبح أحدُكم فلْيَقُلْ : اللهم بك أصبحْنا ، وبك أمسيْنا ، وبك نحيا ، وبك نموتُ ، وإليك النُّشورُ ، وإذا أمسى فلْيَقُلْ : اللهم بك أمسَيْنا وبك أصبحْنا ، وبك نحيا ، وبك نموتُ ، وإليك المصير). (صحيح الجامع).

7⃣ (لا إلهَ إلَّا اللهُ وحدَه لا شريكَ له ، له المُلْكُ وله الحمْدُ ، وهو على كلِّ شيءٍ قديرٌ : يومٍ مائةَ مرَّةٍ). صحيح البخاري.

8⃣ (يا حيُّ يا قيُّومُ برحمتِك أستغيثُ ، أَصلِحْ لي شأني كلَّه ، و لا تَكِلْني إلى نفسي طرفةَ عَيْنٍ). صحيح الترغيب.

9⃣ كانَ نَبِيُّ اللهِ صَلَّى اللَّهُ عليه وَسَلَّمَ ، إذَا أَمْسَى قالَ : أَمْسَيْنَا وَأَمْسَى المُلْكُ لِلَّهِ ، وَالْحَمْدُ لِلَّهِ لا إلَهَ إلَّا اللَّهُ ، وَحْدَهُ لا شَرِيكَ له قالَ : أُرَاهُ قالَ فِيهِنَّ : له المُلْكُ وَلَهُ الحَمْدُ وَهو علَى كُلِّ شيءٍ قَدِيرٌ ، رَبِّ أَسْأَلُكَ خَيْرَ ما في هذِه اللَّيْلَةِ وَخَيْرَ ما بَعْدَهَا ، وَأَعُوذُ بكَ مِن شَرِّ ما في هذِه اللَّيْلَةِ وَشَرِّ ما بَعْدَهَا ، رَبِّ أَعُوذُ بكَ مِنَ الكَسَلِ وَسُوءِ الكِبَرِ ، رَبِّ أَعُوذُ بكَ مِن عَذَابٍ في النَّارِ وَعَذَابٍ في القَبْرِ.

وإذَا أَصْبَحَ قالَ ذلكَ أَيْضًا : أَصْبَحْنَا وَأَصْبَحَ المُلْكُ لِلَّهِ. صحيح مسلم.

🔟 (رضيتُ باللهِ ربًّا وبالإسلامِ دينًا وبمحمَّدٍ صلَّى اللهُ عليهِ وسلَّمَ نبيًّا). ثلاث مرات. [حسَّنه الإمام ابن حجر العسقلاني].

1⃣1⃣ (قراءة سورة الإخلاص والمعوذتين ثلاث مرات). حسَّنه الألباني.

2⃣1⃣ (بسمِ اللَّهِ الَّذي لا يضرُّ معَ اسمِهِ شيءٌ في الأرضِ ولَا في السَّماءِ ، وَهوَ السَّميعُ العليمُ ثلاثَ مرَّاتٍ). حسَّنه الألباني.

3⃣1⃣ (حسبيَ اللهُ لا إلهَ إلا هو عليه توكلتُ وهو ربُّ العرشِ العظيمِ) سبعَ مراتٍ. جاء موقوفا على أبي الدرداء بإسناد جيد.

4⃣1⃣ (سبحان اللهِ وبحمدِه ، عددَ خلقِه ورضَا نفسِه وزِنَةِ عرشِه ومِدادَ كلماتِه). ثلاث مرات. رواه مسلم.

5⃣1⃣ (اللَّهمَّ عافِني في بَدَني ، اللَّهمَّ عافِني في سَمْعي ، اللَّهمَّ عافِني في بَصَري ، لا إلهَ إلَّا أنتَ ، اللَّهمَّ إنِّي أَعوذُ بكَ منَ الكُفرِ والفَقرِ ، اللَّهمَّ إنِّي أَعوذُ بِكَ مِن عَذابِ القَبرِ ، لا إلهَ إلَّا أنتَ). [ثَلاث مرات]. حَسَّنه الألباني.
https://t.me/AlIkhilasmedresa


ውድ ከሆነው የአላህ ቃል በቀን ውስጥ 5 አያ ብንሀፍዝ ከ 4 አመት በፊት ሙሉውን ሀፍዘን እንጨርስ ነበር !

➡️ታዲያ ያለፉት 4 አመታቶችን
     በምን ላይ አዋልነው ؟

➡️የሚመጡት 4 አመታትስ
     በምን ላይ ልናውለው አሰብን ؟

ለተነሳንለት አላማ እቅድ ማውጣትና ስርአት ማስያዝ እንዲሁም በአላማችን ላይ መፅናት ግባችን ላይ ለመድረስ ወሳኝ ናቸው  ...

🌹አዎ የጀነት ከፍተኛው ደረጃ ቁርአንን
     ለሀፈዘ ነው በእያንዳንዱ አያ ደረጃው
     ከፍ ይደረግለታል....

ስለዚህ ቁርአንን እንሀፍዝ ወይም ደግሞ ለመሀፈዝ እየሞከርን እንሙት በሉ እንጀምር ምንድነው ምትጠብቁት።⁉️
https://t.me/AlIkhilasmedresa




👉 በ16/4/2016 በእነሞር ወረዳ በካናስ ቀበሌ በቤኤዲ መንደር በዛህራ መስጂድ ፍጡርን ማምለክ እስልምና አይደለም በሚል ርእስ በጉራጊኛ የተደረገ ሙሐደራ በቁጥር ሁለት ቻናል ተለቋል ።
ቋንቋውን ለሚሰሙ በማድረስ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ ።
– ስለ ጫት ጎጂነት
– አብሬት ላይ ሲመለክ የነበረው ፈረህ የሚባለው ጠንቋይ አሟሟቱ ምን ይመስል እንደነበር
– በነርቭ በሽታ ተይዞ ለሽንቱ ከቤት መውጥት የማይችለውና ሰው ደግፎት የሚንቀሳቀሰውን ሰውነቱ የሚንቀጠቀጠው ሰይድ ልቅባስ አሁንም ሙስሊሞች ስጁድ እንደሚወርዱለትና የመሳሰሉት ተዳሰውበታል ።

የድምፅ ፋይሉን ለማግኘት የሚከተለውን ሊንክ ይጫኑ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/bahruteka2/91


የሂፍዝ ጥቅም

¤ ሂፍዝ መሀፈዝ ያለው ጥቅም
▪የአላህን ቃል ለመጠበቅ
▪የጀነትን ደረጃ ከፍ ለማድረግ
▪ቤተሠብን ለማስደሰት

      ረሡል ﷺ እንዲህ ብለዋል:-
"ቁርዐን የሀፈዘንና ሽበት ያወጣን ያከበረ አላህን እንዳከበረ ነው"

¤ ሂፍዝን የሚያበላሹ ነገሮች
◇ ኒያን አለማስተካከል
◇ መሠላቸት
◇ ተነሳሽነት ማጣት
◇ አይኖች - አይንን ከሀራም አለመጠበቅ ያልተፈቀደን ማየት
አይኑን ያልጠበቀ ሂፍዙን መጠበቅ አይችልም
◇ ጆሮ - ሙዚቃ ሀራም ነገሮችን መስማት በሙዚቃ መማረክ
◇ ከምላስ መጥፎ ቃላትን ማውጣት

¤ ሂፍዝን እንዴት ማጠናከር ይቻላል?
▪በነዝር 10 ጊዜ መቅራት
▪በአያ ከፋፍሎ እያንዳንዱን አያ 3 ጊዜ መደጋገም
▪ሠላት ወቅቶች ላይ ዋጂቡም ነፍሉም ላይ የሀፈዝነውን መቅራት
https://t.me/AlIkhilasmedresa


➡️ለአንድ ሷሊህ ከቁርአን በየቀኑ ምን
     ያህሉ እንቅራ ተብሎ ተጠየቀ?

➡️እሱም ደስታን በምትፈልገው ልክ
     ቅራ ብሎ መለሰ።
https://t.me/AlIkhilasmedresa


➡️አንድ ሰው ከሰዎች በአንዲት ነገር በፈራ ጊዜ ማለት ያለበት ዱዓ
⬅️ (من ما يقول من خاف قوما )

(اللهم اكفنيهم بما شئت)
مسلم، ٤/ ٢٣٠٠، برقم ٣٠٠٥
https://t.me/AlIkhilasmedresa






من دعاء الهم والحزن

(اللهم إني أعوذ بك من الهم والحزن، والعجز والكسل، والبخل والجبن، وضلع الدين وغلبة الرجال)
----
البخاري، ٧/ ١٥٨، برقم: ٢٨٩٣، كان الرسول صلى الله عليه وسلم يكثر من هذا الدعاء. انظر: البخاري مع الفتح، ١١/١٧٣، وسيأتي ص ٨٩، برقم ١٣٧.
https://t.me/AlIkhilasmedresa

Показано 20 последних публикаций.

293

подписчиков
Статистика канала