ውድ ከሆነው የአላህ ቃል በቀን ውስጥ 5 አያ ብንሀፍዝ ከ 4 አመት በፊት ሙሉውን ሀፍዘን እንጨርስ ነበር !
➡️ታዲያ ያለፉት 4 አመታቶችን
በምን ላይ አዋልነው ؟
➡️የሚመጡት 4 አመታትስ
በምን ላይ ልናውለው አሰብን ؟
ለተነሳንለት አላማ እቅድ ማውጣትና ስርአት ማስያዝ እንዲሁም በአላማችን ላይ መፅናት ግባችን ላይ ለመድረስ ወሳኝ ናቸው ...
🌹አዎ የጀነት ከፍተኛው ደረጃ ቁርአንን
ለሀፈዘ ነው በእያንዳንዱ አያ ደረጃው
ከፍ ይደረግለታል....
ስለዚህ ቁርአንን እንሀፍዝ ወይም ደግሞ ለመሀፈዝ እየሞከርን እንሙት በሉ እንጀምር ምንድነው ምትጠብቁት።⁉️
https://t.me/AlIkhilasmedresa