☑️ አንዲት ሴት ቢክራ ናት ብሎ ሊያጫት ሰው ቢመጣ ልትዋሸው አይገባም። አይፈቀድምም። ቢክራ ነሽ ወይ ስትባል ከሆነች አዎ ማለት ካልሆነች ደሞ አይደለሁም ማለት አለባት። ልትዋሽ በፍፁም አይፈቀድላትም። ምክንያቱም በኋላ ብዙ ችግር እንዲፈጠር ያደርጋልና።
➡️ ነገር ግን ቢክራነቷን እንዴት እንዳጣች ሰበቡና በማን እንዳጣች መናገር የለባትም። በሀራም መልኩ እንኳ ቢሆን ያጣችው ድንግል ያለመሆኗን ከተናገረች በቂ ነው። ተውበት ካደረገች ለምን አደረግሽው ተብላ ልትወቀስም አይገባም። ወንጀል የፈለገ ቢገዝፍ ተውበት ከተደረገ አላህ ተውበት ተቀባይ ነውና።
✅ የዘመኑ ሴቶች በህክምና የሚያሰሩት ቢክራነት ይህ ፈፅሞ አይፈቀድም። ማጭበርበር ነው። ይህ ተግባር ብዙ ኢማናቸው ደካማ የሆኑ ሴቶች አታሏል። ሴቶች ወደ ዝሙት እንዲገቡ አድርጓል። የትም በመንዘላዘል ማግባት ስፈልግ ድንግልና አሰራለሁ ብለው እንዲያስቡ አድርጓል።
📚 فضيلة الشيخ سليمان الرحيلي حفظه الله تعالى
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru