Debreselam Catholic School 9_1#


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


Online class

Связанные каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций




Grade_11 unit 4.pptx
274.3Кб
GRADE_11_ICT CHAPTER_4_SHORT NOTE


4_5929330320678587266.docx
118.9Кб
I am sharing '4_5929330320678587266' with you


4_5929330320678587265.docx
403.2Кб
I am sharing '4_5929330320678587265' with you




Physical Education Grzde 12.pdf
27.6Мб
Final is focused Unit four and Five (Self defense and hand ball)


G-11 TD Example questions


የ2013___14 ዓ.ም ዩኒቨርስቲ መግቢያ ለተፈተናችሁ ተማሪዎች የዩኒቨርስቲ መግቢያ ውጤት የመጣላቹ ተማሪዎች በሙሉ የዩኒቨርስቲ ምርጫቹሁን ማስተካከል ምትፈልጉ ተማሪዎች እስከ መጋቢት 19/2014 ዓ.ም ድረስ ስለተራዘመ እንድታስተካክሉ ስንል በትህትና እገልፃለን።
በጤና እና ልዬ ልዩ ጉዳዮች ምደባ በልዬ ሁኔታ እንዲታይላችሁ የምታመለክቱ ተማሪዎች በዚህ website https://student.ethernet.edu.et/ ገብታችሁ ማመልከት ትችላላችሁ ።




በ2013 ዓ.ም ሃገር አቀፍ ዩኒቨርስቲ መግቢያ ፈተና ተፈትናችሁ ውጤት እንዲፈተሽላችሁ የምትፈልጉ ተማሪዎች ነገ ጥዋት በ12/07/14ዓ.ም እስከ 4:00 ድረስ ብቻ ት/ቤት ድረስ መጥታችሁ እንድታመለክቱ እያሳሰብኩ ስትመጡ ከ9ኛ ክፍል ጀምሮ ያለውን ውጤታችሁን ሪፖርት ካርድ ይዛችሁ እንድትመጡ በጥብቅ እናሳስባለን!


ውጤታችሁ እንዲፈተሽ የምትፈልጉ ተማሪዎች አሁንም ሞክሩ እባካችሁ!




በ2014ዓ.ም ሃገር አቀፍ የዩኒቨርስቲ መግቢያ ፈተና የምትፈተኑ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎቻችን በተነጋገርነው መሠረት የእሁድ የሞዴል 1 የአፈፃፀም ግምገማና የሰሚስተሩ ውጤት አፈፃፀም በ11/07/14 ከጥዋቱ 2:30 ወላጆች በተገኙበት ስለሚካሄድ ወላጆችን በጥብቅ ጥሪ እንድታደርጉ ት/ቤቱ ያሳስባል! ወላጆችም የልጅ ጉዳይ ቅድሚያ ይሰጠዋልና ከሌሎች ስራዎቻችሁ ይህን ቅድሚያ ሰጥታችሁ እንደምትገኙ ተስፋ አለኝ!!!


ማስታወቂያ
በ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስዳችሁ ባስመዘገባችሁት ውጤት መሠረት በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ምደባ ማግኘት የሚያስችላችሁ ታማሪዎች ከዚህ ቅደም የተቋም እና የመስክ ምርጫ ማካሄዳችሁ ይታወቃል። ስለሆነም ትምህርት ሚኒስቴር በቅርቡ ምደባ የሚያደርግ መሆኑን አውቃችሁ የሚከተሉትን ማስተካከያዎች እንድታደርጉ እንጠይቃለን

1ኛ. የዩኒቨርሲቲዎችን የቅበላ አቅም፣ የተማሪዎች አማካይ ውጤት አፈፃፀም፣ ወዘተ ከግንዛቤ በማስገባት የዩኒቨርሲቲ ምርጫችሁን እስከ መጋቢት 13/2014 ዓ.ም ድረስ በ http://Portal.neaea.gov.et ገብታችሁ እንድታስተካክሉ እየገለጽን ከምደባ በኋላ የሚቀርብ ምንም አይነት የምደባ ለውጥ የማናስተናግድ መሆኑን ከወዲሁ እናሳውቃለን።

2ኛ. በጤና እና ልዩ ልዩ ጉዳዮች ምደባ በልዩ ሁኔታ እንዲታይላችሁ የምታመለክቱ ተማሪዎች መረጃችሁን እስከ መጋቢት 11/2014 ዓ.ም ድረስ በ https://student.ethernet.edu.et/ በኩል እንድትልኩ እያሳሰብን በአካል የሚቀርብ ምንም ዓይነት ማስረጃ የማናስተናግድ መሆኑን እንገልፃለን።

#ትምህርት_ሚኒስቴር

➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
📌 ከ6-12 PDF & Worksheet @STBookBot
📌ለፍሬሽ ማን PDF & Worksheet @Freshman_Robot
📌ለመወያየት @TmhrtMinisters
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
@Tmhrt_Minister


የ2013___14 ዓ.ም ዩኒቨርስቲ መግቢያ ለተፈተናችሁ ተማሪዎች የዩኒቨርስቲ መግቢያ ውጤት የመጣላቹ ተማሪዎች በሙሉ የዩኒቨርስቲ ምርጫቹሁን ማስተካከል ምትፈልጉ ተማሪዎች እስከ መጋቢት 13/2014 ዓ.ም ድረስ እንድታስተካክሉ ።
በጤና እና ልዬ ልዩ ጉዳዮች ምደባ በልዬ ሁኔታ እንዲታይላችሁ የምታመለክቱ ተማሪዎች መረጃችሁን እስከ መጋቢት 11/2014 ዓ.ም ድረስ እንድታቀርቡ ።በዚህ website https://student.ethernet.edu.et/


Database for grade-11.docx
15.9Кб
ICT Microsoft office access short note for Grade_11


11_excel.pdf
1.7Мб
ICT_ MS Excel Short note for Grade_11


የ2013___14 ዓ.ም ዩኒቨርስቲ መግቢያ ለተፈተናችሁ ተማሪዎች በውጤታችሁ ዙሪያ ቅሬታ ካላችሁ ዛሬ የመጨረሻ የቅርታ ማቅረቢያ ቀን መሆኑን አውቃችሁ በፈተናዎች ኤጄንሲ ዌብሳይት ቅሬታችሁን እንድታቀረቡ በጥብቅ እንገልፃለን!
ውጤታችሁን ስታዩ የስም ስህተት ያለባችሁ ካላችሁ ሀሙስ በ24/06/14 ት/ቤት በመምጣት ስህተቱን እንድታስተካክሉ እንጠይቃለን!!


ማስታወቂያ

ለ2013 ዓ.ም 12ኛ ክፍል የአጠቃላይ ትምህርት ማጠናቀቅያ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች በሙሉ ከውጤት ጋር በተያያዘ ከየካቲት 17/2014 ዓ.ም ጀምሮ በኦንላይን እና በአካል እየተገኛችሁ ቅሬታ ማቅረባችሁ ይታወሳል፡፡ ቅሬታ የመቀበል ሂደቱ እስከ ማክሰኞ የካቲት 22/2014 ዓ.ም 11፡30 ሰዓት ድረስ መሆኑን በማወቅ ቅሬታችሁን በጊዜ ገደቡ እንድታቀርቡ እያሳሰብን ከዚህ ጊዜ ገደብ ውጪ የሚመጡ ቅሬታዎችን የማናስተናግድ መሆኑን እንገልጻለን፡፡


CamScanner 02-28-2022 04.26.pdf
428.9Кб
CamScanner 02-28-2022 04.26.pdf

Показано 20 последних публикаций.

1 384

подписчиков
Статистика канала