ማስታወቂያ
ለ2013 ዓ.ም 12ኛ ክፍል የአጠቃላይ ትምህርት ማጠናቀቅያ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች በሙሉ ከውጤት ጋር በተያያዘ ከየካቲት 17/2014 ዓ.ም ጀምሮ በኦንላይን እና በአካል እየተገኛችሁ ቅሬታ ማቅረባችሁ ይታወሳል፡፡ ቅሬታ የመቀበል ሂደቱ እስከ ማክሰኞ የካቲት 22/2014 ዓ.ም 11፡30 ሰዓት ድረስ መሆኑን በማወቅ ቅሬታችሁን በጊዜ ገደቡ እንድታቀርቡ እያሳሰብን ከዚህ ጊዜ ገደብ ውጪ የሚመጡ ቅሬታዎችን የማናስተናግድ መሆኑን እንገልጻለን፡፡