📚.የ"ቶ" ፊደል ምስጢር ምንድነው?📚
፩ኛ. በኛ የፊደል ስርአት መሰረት (ተ ቱ ቲ ታ ቴ ት ቶ) "ቶ" ሰባተኛዋ ፊደል ነች ... ሰባት ቁጥር በቤተክርስትያን ፍፁምነትን ይወክላል ... ሰባት ብዙ ትርጉምም አለው፡፡ ለምሳሌ:-
~7ኛው ዙፋን የጌታ እንደሆነ ፣
~7ኛው ቀን ሰንበት እንደሆነች ፣
~7ቱ ሰማያት
~7ቱ ምስጢራተ ቤተክርስትያን
~7ቱ የመላእክት አለቆች
~7ት ቁጥር ብዙ ሚስጥር አላት ...
፩ኛ. ሌላው ዋና ምስጢርን አባቶች ሲተረጉሙት ከመላእክቱ ጦርነት ጋር ያያይዙታል ... እነሆ በሰማይ እንዲህ ሆነ ... በሰማይ ሰልፍ ሆኖ ቅዱስ ሚካኤልና መላእክቱ ከሳጥናኤል ጋር ሲዋጉ ሁለት ጊዜ ተሸንፈዋል ... ለሶስተኛ ጊዜ ሊዋጉ ሲሄዱ ግን ቀስተደመናን ቀርፆ የ'ቶ" ቅርፅ ያለው መስቀል
በየክንፋቸው ላይ ቀርፆላቸዋል ...
'ኤል'የሚለውንም ሚስጢራዊ ስም
አትሞባቸዋል፡፡ ይህን ካደረገላቸው በኋላ
ተመልሰው ወደ ውጊያው ቢሄዱ ሳጥናኤል ሀይላቸውን ሊቋቋመው አልቻለም ውድቀቱ ፈጠነ... ሽንፈቱ የከፋ ሆነበት ... ፅልመትን አልብሰው ወደ በርባኖስ ውስጥ ጥልቅ ጨለማ ላይ
ወረወሩት። የአምላክ ክንድ ፅኑ መሆኗን ሳጥናኤል ያውቃልና በመፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ ስላሴን ስሉስ ቅዱስ እያለ እየተንቀጠቀጠ ይገዛል ይላል። ሆኖም ምግባር ስለሌለው ፅድቅን አያያትም። ሰዎች "ቶ"ን የህይወት ምልክት አድርገዉ የሚወስዱት ለኢትዮጵያዉያን ብቻ ነዉ።
📚. የ'ቶ' ምስጢር በግብፅ ...
የሚገርመዉ ደግሞ ይህ ምልክት አገልግሎት ላይ የዋለዉ ከክርስቶስ ልደት በፊት 3000 አመታት ቀደም ብሎ ጥንት ግብፃውያን ቶርኔተር (የፑንት ምድር) ብለዉ በሚጠሯት ሀገር ነዉ፡፡
ግብፃዉያን እንደሚሉት የፒራሚድ ግንባታ ጥበብን የተማሩት ከቶርኔተር (የአሁኗ ኢትዮጵያ) ሰዎችና
አማልክቶች ነው። በ670 አ.አ በኢትዮጵያ ነግሶ የነበረዉ ንጉስ ቲርሀቅ እየሩሳሌም የኦሶር ንጉስ በሆነዉ በሰናክሬም ስትወረር ለእየሩሳሌም መከታ ሆኖ
ሲዘምት ሀያላን ከሚባሉ ወታደሮች ጋሻ ላይ የ"ቶ" ምልክት እንደተቀረፀና ንጉሱም በ"ቶ" ቅርፅ የተሰራ
መስቀል ማሰሩን የሚያስረዱ የድንጋይ ላይ ፅሁፎች ተገኝተዋል። የ"ቶ" ምልክት የተፈጠረዉ በቅርብ ግዜ ነዉ ለሚሉ ሰወች "ቶ የተፈጠረዉ አለም ተገኝተዋል። የ"ቶ" ምልክት የተፈጠረዉ በቅርብ
ግዜ ነዉ ለሚሉ ሰወች "ቶ የተፈጠረዉ አለም ሲፈጠር ነዉ ብል እዉነት እንጅ ውሸት አይሆንም። ለዚህ ማስረጃዬ ደግሞ የሰዉ ልጅ የተፈጠረዉ በ"ቶ" ቀመር መሆኑ ነዉ፡፡ ይህ ምልክት ግብፅ በሚገኙ የዋሻ ስዕሎች ላይ
የህይወትን ገፀ ባህሪ ይዞ እንደነበር የሚያስረዳ ሲሆን ይህ ምልክት አገልግሎት የጀመረዉ ኢትዮጵያ ላይ ከሆነ ግብፅ ላይ እንዴት ተገኘ? ብሎ
ለሚጠይቅ ግብፅ ላይ የነገሱት 18 ኢትዮጵያዊ ንጉሶች ተጠቃሽ ናቸዉ፡፡
ሜምኖን የተባለዉ ኢትዮጵያዊ የግብፅ ንጉስ ከ1320 አ.አ እስከ ሴፕዩምስኬኩረስ 170 አ.ም
የቆመ ሀውልት እንደነበረዉና ሀዉልቱም ጠዋት ጠዋት ፀሀይ ሲያርፍበት የክራር ድምፅ ያሰማ እንደነበር ሄሮዱተስ በፓፒረስ ወረቀት ላይ አስፍሮት
ይገኛል። ክራር ደግሞ የኢትዮጵያ የባህል መሳሪያ መሆኑ አጀብ ያስብላል። በሳባዉያን የዋሻ ላይ ስእሎችና ማህተሞች ላይ "ቶ" ተመስሎ ጣቱን
የቀሰረ ምስል እንዳለ (አስቻለዉ ከበደ የተባለ ፀሀፊ ከርከቤዴል ሳዶፍ በሚል መፅሀፉ አስፍሮታል) ...ሳባዉያን ሰዉን ለመሳል "ቶ"ን መጠቀማቸዉ ያጋጣሚ ይመስላችሁአል? ... በሮማዉያን አፈ ታሪክ ላይ የህይወት ምልክት ተደርጎ የተወሰደዉ የተጋደመዉ የ"ለ" ምልክት ተደርጎ የተወሰደዉ የተጋደመዉ የ'ለ"
ፊደል ሲሆን በግራና በቀኝ ሁለት ጭረቶች አሉት፡፡
✡.ይህ ምልክት ለሮማዉያን ከአማልክቱ የተሰጠ መስሎ ቢታያቸዉም እዉነቱ ግን በአንድባልታወቀች የአፍሮዳይት ኦራክል የተፈጠረ እንጅ
የህይወት ምልክት ላለመሆኑ ከሰዉ ጋር አብሮ የተፈጠረዉ "ቶ" አስረጅነቱ የት የሌለ ነው፡፡ ለምሳሌ እንኳ ብንወስድ ጠቢቡ ሰለሞን ታላቁን ቤተመቅደስ ከመስራቱ አስቀድሞ በሚሰራበት ቦታ ላይ አሰድ እሳት የተሰኘችው ኮከብ
እና ጸሀይ በ45 ዲግሪ ትይዩ ወጥተው ነበር፡፡በዚህም የተነሳ እስራኤል የአንበሳ ከተማ ተብላ ትንቢት ተነግሮላታል አንበሳ አሰድ እሳት የተሰኘው ኮከብ መለያ ምልክት እንደሆነ ልብ ይበሉ፡፡
በተመሳሳይ ሁኔታ ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በተወለደ ወቅት ይህ አሰድ እሳት የተሰኘው ኮከብ ከጸሀይ ጋር ትዩዩ ሆኖ በመውጣት የጌታችን ንጉስነትን አብስሯል፡፡ ጌታችን
መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በተሰቀለበት ወቅትም ጸሀይን ጨምሮ የተለያዩ ኮከቦች የመስቀል
ቅርጽ ሰርተው በእየሩሳሌም አናት ላይ ታይተዋል፡፡
የ "ቶ"ቅርፅ ስላለው መስቀል የቤተክርስቲያን እውቅ የታሪክ ሊቅ ቅዱስ አውሳቢዮስ በ60ዎቹ ዓ.ም መስዋዕትነትን ተቀብሎ እስካረፈበት ግዜ ድረስ የሚፅፋቸው የታሪክ መፅሐፎቹ ላይ ለትንታኔ የ "ቶ" ምስል ያስቀምጣል።
📚.በተጨማሪም መላእት ሲገለጡ ቶ ሰርተው ይገለጣሉ።
✡.ቶ በቀመረ ፊደል ስንመለከተው:-
~የዮሐንስ ወንጌልን ስንመለከት "በመጀመሪ ቃል ነበረ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ" ይላል።
📚.ቃል የሚለውን ስንደምር 8(ቃ)+2(ል)=10 ይሆናል ከፊደል ተርታ 10ኛ ደረጃ ላይ ያለውን ስንመለከት ተ ነው።
📚.ከተ ዘር ቶን ስንመለከት መልክአ ፊደሉ ሰው መሳይ ሲሆን ትርጓሜው ደግሞ አምላክ ሰው መሆኑን እናምናለን ማለት ነው።7ቱ ባህርያትን መዋሐዱን ያመለክታል።
📚.ቶ መስቀልን ዮቶር ለሙሴ ሰጠው ሙሴም ባህሩን ከፈለበት ከዚህ በኋላ ዘንጉ የት እንደ ሄደ አይታወቅም።
✡.ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር አሜን።
share share
https://t.me/Ethel_ye_Ethiopia