🌼 ☘ኢት_ኤል_ዘ_ኢትዮጵያ☘🌿🌸


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


እንኳን ወደ አዲሱ ቻናላችን በሰላም መጡ።
በዚህ ቻናል ላይ ስለ ኢትዮጵያ ድብቅ ሚስጥሮች እና የተሠወሩ ከተሞች፣ፒራሚዶች፣ስለ ኢት ኤል ማንነት፤ ስለ ጥንታዊ ምርምሮች እና ሰለ ነጭ አሰማት የምናስተምርበት ይሆናል። ምክር ተግሳፅ ማበረታታት ስደብ መቀባጣጠር እንቀበላለን።
እናመሰግናለን።
https://t.me/joinch
ለአስተያየት1 @Aelshday🕊
ለአስተያዬት2✝🕊✞@RAFATUALHENOK🕊

Связанные каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


📚.የ"ቶ" ፊደል ምስጢር ምንድነው?📚

፩ኛ. በኛ የፊደል ስርአት መሰረት (ተ ቱ ቲ ታ ቴ ት ቶ) "ቶ" ሰባተኛዋ ፊደል ነች ... ሰባት ቁጥር በቤተክርስትያን ፍፁምነትን ይወክላል ... ሰባት ብዙ ትርጉምም አለው፡፡ ለምሳሌ:-
~7ኛው ዙፋን የጌታ እንደሆነ ፣
~7ኛው ቀን ሰንበት እንደሆነች ፣
~7ቱ ሰማያት
~7ቱ ምስጢራተ ቤተክርስትያን
~7ቱ የመላእክት አለቆች
~7ት ቁጥር ብዙ ሚስጥር አላት ...
፩ኛ. ሌላው ዋና ምስጢርን አባቶች ሲተረጉሙት ከመላእክቱ ጦርነት ጋር ያያይዙታል ... እነሆ በሰማይ እንዲህ ሆነ ... በሰማይ ሰልፍ ሆኖ ቅዱስ ሚካኤልና መላእክቱ ከሳጥናኤል ጋር ሲዋጉ ሁለት ጊዜ ተሸንፈዋል ... ለሶስተኛ ጊዜ ሊዋጉ ሲሄዱ ግን ቀስተደመናን ቀርፆ የ'ቶ" ቅርፅ ያለው መስቀል
በየክንፋቸው ላይ ቀርፆላቸዋል ...
'ኤል'የሚለውንም ሚስጢራዊ ስም
አትሞባቸዋል፡፡ ይህን ካደረገላቸው በኋላ
ተመልሰው ወደ ውጊያው ቢሄዱ ሳጥናኤል ሀይላቸውን ሊቋቋመው አልቻለም ውድቀቱ ፈጠነ... ሽንፈቱ የከፋ ሆነበት ... ፅልመትን አልብሰው ወደ በርባኖስ ውስጥ ጥልቅ ጨለማ ላይ
ወረወሩት። የአምላክ ክንድ ፅኑ መሆኗን ሳጥናኤል ያውቃልና በመፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ ስላሴን ስሉስ ቅዱስ እያለ እየተንቀጠቀጠ ይገዛል ይላል። ሆኖም ምግባር ስለሌለው ፅድቅን አያያትም። ሰዎች "ቶ"ን የህይወት ምልክት አድርገዉ የሚወስዱት ለኢትዮጵያዉያን ብቻ ነዉ።
📚. የ'ቶ' ምስጢር በግብፅ ...
የሚገርመዉ ደግሞ ይህ ምልክት አገልግሎት ላይ የዋለዉ ከክርስቶስ ልደት በፊት 3000 አመታት ቀደም ብሎ ጥንት ግብፃውያን ቶርኔተር (የፑንት ምድር) ብለዉ በሚጠሯት ሀገር ነዉ፡፡
ግብፃዉያን እንደሚሉት የፒራሚድ ግንባታ ጥበብን የተማሩት ከቶርኔተር (የአሁኗ ኢትዮጵያ) ሰዎችና
አማልክቶች ነው። በ670 አ.አ በኢትዮጵያ ነግሶ የነበረዉ ንጉስ ቲርሀቅ እየሩሳሌም የኦሶር ንጉስ በሆነዉ በሰናክሬም ስትወረር ለእየሩሳሌም መከታ ሆኖ
ሲዘምት ሀያላን ከሚባሉ ወታደሮች ጋሻ ላይ የ"ቶ" ምልክት እንደተቀረፀና ንጉሱም በ"ቶ" ቅርፅ የተሰራ
መስቀል ማሰሩን የሚያስረዱ የድንጋይ ላይ ፅሁፎች ተገኝተዋል። የ"ቶ" ምልክት የተፈጠረዉ በቅርብ ግዜ ነዉ ለሚሉ ሰወች "ቶ የተፈጠረዉ አለም ተገኝተዋል። የ"ቶ" ምልክት የተፈጠረዉ በቅርብ
ግዜ ነዉ ለሚሉ ሰወች "ቶ የተፈጠረዉ አለም ሲፈጠር ነዉ ብል እዉነት እንጅ ውሸት አይሆንም። ለዚህ ማስረጃዬ ደግሞ የሰዉ ልጅ የተፈጠረዉ በ"ቶ" ቀመር መሆኑ ነዉ፡፡ ይህ ምልክት ግብፅ በሚገኙ የዋሻ ስዕሎች ላይ
የህይወትን ገፀ ባህሪ ይዞ እንደነበር የሚያስረዳ ሲሆን ይህ ምልክት አገልግሎት የጀመረዉ ኢትዮጵያ ላይ ከሆነ ግብፅ ላይ እንዴት ተገኘ? ብሎ
ለሚጠይቅ ግብፅ ላይ የነገሱት 18 ኢትዮጵያዊ ንጉሶች ተጠቃሽ ናቸዉ፡፡
ሜምኖን የተባለዉ ኢትዮጵያዊ የግብፅ ንጉስ ከ1320 አ.አ እስከ ሴፕዩምስኬኩረስ 170 አ.ም
የቆመ ሀውልት እንደነበረዉና ሀዉልቱም ጠዋት ጠዋት ፀሀይ ሲያርፍበት የክራር ድምፅ ያሰማ እንደነበር ሄሮዱተስ በፓፒረስ ወረቀት ላይ አስፍሮት
ይገኛል። ክራር ደግሞ የኢትዮጵያ የባህል መሳሪያ መሆኑ አጀብ ያስብላል። በሳባዉያን የዋሻ ላይ ስእሎችና ማህተሞች ላይ "ቶ" ተመስሎ ጣቱን
የቀሰረ ምስል እንዳለ (አስቻለዉ ከበደ የተባለ ፀሀፊ ከርከቤዴል ሳዶፍ በሚል መፅሀፉ አስፍሮታል) ...ሳባዉያን ሰዉን ለመሳል "ቶ"ን መጠቀማቸዉ ያጋጣሚ ይመስላችሁአል? ... በሮማዉያን አፈ ታሪክ ላይ የህይወት ምልክት ተደርጎ የተወሰደዉ የተጋደመዉ የ"ለ" ምልክት ተደርጎ የተወሰደዉ የተጋደመዉ የ'ለ"
ፊደል ሲሆን በግራና በቀኝ ሁለት ጭረቶች አሉት፡፡
✡.ይህ ምልክት ለሮማዉያን ከአማልክቱ የተሰጠ መስሎ ቢታያቸዉም እዉነቱ ግን በአንድባልታወቀች የአፍሮዳይት ኦራክል የተፈጠረ እንጅ
የህይወት ምልክት ላለመሆኑ ከሰዉ ጋር አብሮ የተፈጠረዉ "ቶ" አስረጅነቱ የት የሌለ ነው፡፡ ለምሳሌ እንኳ ብንወስድ ጠቢቡ ሰለሞን ታላቁን ቤተመቅደስ ከመስራቱ አስቀድሞ በሚሰራበት ቦታ ላይ አሰድ እሳት የተሰኘችው ኮከብ
እና ጸሀይ በ45 ዲግሪ ትይዩ ወጥተው ነበር፡፡በዚህም የተነሳ እስራኤል የአንበሳ ከተማ ተብላ ትንቢት ተነግሮላታል አንበሳ አሰድ እሳት የተሰኘው ኮከብ መለያ ምልክት እንደሆነ ልብ ይበሉ፡፡
በተመሳሳይ ሁኔታ ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በተወለደ ወቅት ይህ አሰድ እሳት የተሰኘው ኮከብ ከጸሀይ ጋር ትዩዩ ሆኖ በመውጣት የጌታችን ንጉስነትን አብስሯል፡፡ ጌታችን
መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በተሰቀለበት ወቅትም ጸሀይን ጨምሮ የተለያዩ ኮከቦች የመስቀል
ቅርጽ ሰርተው በእየሩሳሌም አናት ላይ ታይተዋል፡፡
የ "ቶ"ቅርፅ ስላለው መስቀል የቤተክርስቲያን እውቅ የታሪክ ሊቅ ቅዱስ አውሳቢዮስ በ60ዎቹ ዓ.ም መስዋዕትነትን ተቀብሎ እስካረፈበት ግዜ ድረስ የሚፅፋቸው የታሪክ መፅሐፎቹ ላይ ለትንታኔ የ "ቶ" ምስል ያስቀምጣል።
📚.በተጨማሪም መላእት ሲገለጡ ቶ ሰርተው ይገለጣሉ።
✡.ቶ በቀመረ ፊደል ስንመለከተው:-
~የዮሐንስ ወንጌልን ስንመለከት "በመጀመሪ ቃል ነበረ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ" ይላል።
📚.ቃል የሚለውን ስንደምር 8(ቃ)+2(ል)=10 ይሆናል ከፊደል ተርታ 10ኛ ደረጃ ላይ ያለውን ስንመለከት ተ ነው።
📚.ከተ ዘር ቶን ስንመለከት መልክአ ፊደሉ ሰው መሳይ ሲሆን ትርጓሜው ደግሞ አምላክ ሰው መሆኑን እናምናለን ማለት ነው።7ቱ ባህርያትን መዋሐዱን ያመለክታል።
📚.ቶ መስቀልን ዮቶር ለሙሴ ሰጠው ሙሴም ባህሩን ከፈለበት ከዚህ በኋላ ዘንጉ የት እንደ ሄደ አይታወቅም።
✡.ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር አሜን።

share share
https://t.me/Ethel_ye_Ethiopia
https://t.me/Ethel_ye_Ethiopia


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram


የወይብላ ማርያም ታቦት ተመልሶ ወደ ቤተ ክርስቲያን እንዳይገባ ተደርጓል።


Share ስለ ኦርቶዶክስ








🚨#ሼር_ይደረግ

📌የአዋሽ ባንክን ኤቲኤምን ካርድ በተለይ #የንግድ_ባንክ ኤቲኤም ማሽን ላይ ከመጠቀም ይቆጠቡ፤ በተደጋጋሚ ገንዘብ እየቆረጠ አይመለስም።😡

📌በ24 ሰአት ውስጥ ሊመልስም ላይመልስም ይችላል 50/50 ነው ካልመለሰው ተበላችሁ።🙏

https://t.me/Ethel_ye_Ethiopia
https://t.me/Ethel_ye_Ethiopia


👏👏👏👏👏👏 hot work🔥🔥


ለጣና ሀይቅ ትምህርት ቤት የተዘፈነ አዲስ RAP MUSIC 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

Share Share

https://t.me/Ethel_ye_Ethiopia
https://t.me/Ethel_ye_Ethiopia




ቻናሉ ተመችቶችኋል ወይስ አልተመቻችሁም፤ይቀጥል ወይስ አይቀጥል። ሀሳብ አስተያየትዎን Group ጋር ይንገሩን
Опрос
  •   ይቀጥል
  •   አልተመቸኝም
  •   አይቀጥል
17 голосов


Репост из: ቀደምት ኢትዮጲያውያን
የChannel አባላት ቁጥር ከፍ እስከሚል አንዳንድ ነገሮችን እያየን እንቀጥላለን ። የአባላችን ቁጥር ከፍ ሲል ደግሞ አስደማሚ የሆኑ የአባቶችን ጥበብ እናጋራችሗለን ። እስከዚያ በተለያዩ ቻናላችን ሼር ማድረግ ታስተዋውቁልን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።🙏🙏🙏🙏🙏🙏

👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/kedemts


ከሰማይ ኮብልለው ስለመጡት ጠባቂዎቹ መላእክት

ክፍል አንድ

እነዚህ መላዕክታን ወደምድር ኮብልለው የመጡት በሄኖክ አባት ዘመን ሲህን የመጡበት ዋና ምክንያት የሰውልጅ የሆኑትን ሴቶችን ለሚስትነት ለመምረጥ እና ከእነሱ ልጆች ለመውለድ ነው(ማለት አንድ መላእክ ብዙ ሚስቶችን ለመያዝ)።

እነዚህ ፍጥረታት ከሰው ልጆች እጅጉን የገዘፉ ነበሩ።

ወደ ምድር ሲወርዱ ቁጥራቸው ሁለት መቶ ነበረ።
ሁሎችም የእርግማን መሀላ ተማማሉ የተማማሉበት ቦታ አርዲስ የተባለ የአርሞንያ ተራራ አራስ ነው።

ከዛም በምድርላይ ሁሉም ሚስት መረጡ አብረውም ተኙ አረከሱ በዛን ጊዜ ለሰው ልጆች መተትን፣ስር መማስን፣ቅጠል መበጠስንም አስተማሯቸው።

ሚስቶቻቸውም ፀንሰው ግዙፍ ልጆችንም ወለዱ ቁመታቸውም ሦስት ሦስት ሽህ ክንድ ያክላል።

አባት እናቶቻቸው አነርሡን መመገብ እስኪሳናቸው ድረስ ግዙፍ ነበሩና ሰው የደከመበትን ገንዘብ በሉ።

ረጃጅሞቹም ልጆች ወደ እናተ እና አባቶቻቸው ዙረው እነሡን ይበሏቸው ዘንድ ተመኙ።

አውሬወች እና ወፎችን ፣ አሳወችንና ተዋስያኖችን እያመለኩ ይበሉ ጀመር።

እርስ በርሳቸውም ተባሉ፤ደማቸውንም ጠጡ አዛዝኤልም ለሠወች ሰይፍ እና ጋሽ መስራት ፣ማጌጥንና እንሶስላ መሞቅን እናም ብዙ አዲስ ነገር አሳዩዋቸው።

አለምም ቀስበቀስ ተቀየረች ጽኑ በደል ሴሰኝነትን ተቀበለች እጅግ ሳቱ መንገዳቸውም ተበላሸ።

አሚዛራክ ደግሞ ጋኔል መሳብን መተት መስራትን አስተማሯቸው።

ረቅኤልም ኮከብ መቁጠርን አስተማረ።

በዚህም ጊዜ ሰዎች አለቀሱ ጩኸታቸውም እስከ ሰማይ ደረሰ ያን ጊዜ ሚካኤል እና ገብርኤል(ሌላም ሁለት መላእክት ) ወደ መሬት አዪ የፈሰሰውን ደም እና ግፍ አዩ

አነርሱም ለጌታቸው የተፈፀመውን ግፍ ነገሩት ምን እንደሚያደርጉም ጠየቁት።


ይቀጥላል..................................ግን ሼር ስታደርጉ ነው ተከታዮች 250 ከደረሱ ክፍል ሁለት ይፃፋል።ስለዚህ እያንዳንዳችሁ ቢያንስ ለ5 ሰው አጋሩ እኔ ለናንተ ለመፃፍ አይደክመኝም እናንተ ደግሙ በማጋራት አግዙኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏


https://t.me/Ethel_ye_Ethiopia
https://t.me/Ethel_ye_Ethiopia




አስቸኳይ ማስጠንቀቂያ 😲😲

በስመ አብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን

የፊታችን መጋቢት 29 የሚካሄደው የህዝብ ቆጠራ ምክንያት በማድገግ የተለያዩ ሀይማኖቶች የኦርቶዶርስን እምነት ሊያጠፉ ይፈልጋሉ !!!
እናም ቆጠራ በሚካሄድበት ጊዜ
😟😟 አስተውሉ 😟😟
በክርስቲያን እምነት ውስጥ ከ 35,000 በላይ የሚሆኑ እምነቶች አሉ እናም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነኝ በማለት እምነታችን እንዳይጠፋ እንጠብቅ፣ ማለትም ለምዝገባ ሲመጡ እኛ ኦርቶዶክሶች ነን ብላቹ አስመዝግቡ እንጂ ክርስትያን ነን አትበሉ።
አስቡት እስቲ አሁን የመንግስት ሰራተኖች እረፍታቸው በሰንበት (እሁድ) ነው እረፍታቸው ግን የሀይማኖታችን ቁጥር ካነሰ ይቀየራል ለምሳሌ ሙስሊሞች አርብ ጁማቸው ነው የእነሱ ቁጥር ከበለጠ የመንግስት ሰራተኖች እረፍታቸው የሚሆነው አርብ ቀን ነው ።
እናስብ ሀይማኖታችን እንዳይጠፋ!
ጥር 11 የሚከበረው የኢየሱስ ክርስቶስ በዓል ሊቀር ይችላል እባካችሁ ሀይማኖታችንን እንጠብቅ
ቢያንስ አንድ ኦርቶዶክስ ለጓደኞቹ 10 ሰው ቢልክ ሀይማኖቱን ይጠብቃል
ድንግል ማርያም እናቴ አንቺ ጠብቂን በእግዚአብሔር ስም እለምናቹአለሁ ሁላችሁም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ናችሁ ቢያንስ ቢያንስ ለ10 ሰዎች ከተቻለ ከዚያም በላይ ለምትችሉት ሁሉ ይህን መልዕክት በመላክ ኦርቶዶክሳዊ ግዴታችንን እንወጣ ።የሁላችንም ግዴታ ነው በዚ ምክንያት እኛን ለመበታተን ጠላት አድብቶ ይሰራል እኛ ዛሬም ነገም እስክንሞት ድረስ ኦርቶዶክሶች ነን ስለዚህ ሼር ለሁሉም ይድረስ !!።


ለኮበለሉት ወይን የወደቁ መላእኮች ስለሚባሉት ወይንም(ኔፍሊም) እንዲለቀቅ ትፈልጋላችሁ ከፈለጋች እያንዳንዳችሁ ለ 2ሰው ይህን ቻናል በማጋራት እንዲቀላቀሉ ያርጉ
አለማጋራት እራስ ወዳድነት ነው።በዚህ ዘመን እኔ ብቻ ልወቅ አይባልም የጋን መብራት አንሁን እባካችሁ።🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ካስቀየምኳችሁ በጣም ይቅርታ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

https://t.me/Ethel_ye_Ethiopia
https://t.me/Ethel_ye_Ethiopia


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
share share

እባካችሁ ኦርቶዶክስን እና ቤተ ክርስትያናችንን ነፃ እናውጣ አሁን በስልካችን እንዘምታለን!!!!!!


አዲስ መረጃ ሲኖር በዚህ የቻናሉ ግሩፕ ላይ ያድርሱን JOIN https://t.me/Ethel_ye_Ethiopia


Репост из: Tensu
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram


እባካችሁ ቤተክርስትያናችን ከገባችበት ችግር እንታደጋት!!!

በእመቤታችን በቅድስት ድንግል ማርያም ያቅማችሁን ያክል አጋሩ!!
ተጨማሪ መረጃ ካላችሁ https://t.me/Ethel_ye_Ethiopia በዚህ የቻናል ግሩፕ ላይ ያድርሱን አያልን ከወዲሁ በትህትና እንጠይቃለን።

Показано 20 последних публикаций.

233

подписчиков
Статистика канала