Ethio online money🇪🇹


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


how to make money on online.if you have this channel absolutely you can make money with investment and without investment. Don't leave this channel If you leave this channel you will lost big Chance.

Связанные каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


Satoshi app ያላችሁ ሰዎች ገብታችሁ claim ማድረግ አትርሱ። እንደምታዩት 56 ፐርሰንቱ ማይን ተደርጎ ተጠናቋል የሌላችሁ ሰዎች አሁንም ቢሆን ከቴሌግራም mini ap የተሻሉ ፕሮጀክቶች ስላሉ በዚህ ግቡና አውርዱት
ጥሩ ገቢ እናገኛለን👉
https://invite.satoshiapp.xyz/a0ua6


Cats october 7 list ይደረጋል

Snapshot today


አሁንም በቢትጌት በባይባይት withdraw ማድረግ ትችላላችሁ።

Cat መስራት ለምትፈልጉ 👉 CATSGANG

ቢትጌት አካውንት ከሌላችሁ👉 BITGET


Today Major daily combo


Agent በ twiter ገፃቸው ሊስቲንግ date በቅርቡ ይሆናል ብለዋል
Agent ምን ያህል በቴሌግራም ቆይታችሁ ምን ያህል text አድርጋችኋል የሚለውን አስልቶ ይሰጣችኋል
ታስክ ስሩ
Daily check አድርጉ
እንዲሁም ከነዚህ በተጨማሪ Game ሚለው ውስጥ ገብታችሁ ስትጫወቱ የቶን እና ኖትኮይን መሸለም ትችላላችሁ
For start👉
AGENT_BOT


አንዳንድ ባለሙያዊች እንደገመቱት ከሆነ የ notpixle ዋጋ ይሄ ይሆናል ተብሎ ይገመታል
ኦፊሻል አይደለም

0.05$ price Pixel ?

10,000 PX = 500$

For start 👉 https://t.me/notpixel/app?startapp=f612888488

Listing - Novemeber-December


X empire ቶን መክፈል እና ዋሌት ኮኔክት ማድረግ እንደ ግዴታ የቆጠሩት ይመስላል የሰራችሁ አስቡ እና ወስኑ እኛ ክፈሉም አትክፈሉም አንልም ግን ሌላ አዲስ ነገር ከነሱ እስከሚኖር ጠብቁ።


X Empire mining የሚያበቃው በነገው እለት ማታ 3 ሰዓት እንደሆነ አሳውቀዋል
ስንት ሰርታችኋል ?


Moonbix ላይ ስትገቡ እንደዚህ ሚላችሁ ከሆነ vpn አጥፉ

የባይናንስ ፕሮጀክት የሆነው Moonbix በተጀመረ በሁለት ሳምንት ውስጥ አስራ ዘጠኝ ሚሊየን ተከታይ ማግኘት ችሏል ይህም
ትልቅ ፕሮጀክት ያስብለዋል።

ስትገቡ
አስትሮይድ እና የባይናንስ አርማ አለ የባይናንስ አርማውን በገመድ ጎትቶ መውሰድ ነው
Daily check አድርጉ
ጓደኛ ጋብዙ
🔋Energy full ሲል ደግማችሁ ግቡና ተጫወቱ

October 4 snopshot እንደሚኖር ጭምጭምታዎች አሉ ሳይረፍድ ጀምሩ።

ለመጀመር👇
https://t.me/herewalletbot/app?startapp=10416720


የዌብሳይት እና የአፕ አየርድሮፕ ለምትሰሩ metamask አስፈላጊ ነው እንዴት ኮኔክት እንደምናደርግ ሙሉውን በቪዲዮ ተመልከቱ
👇extension
https://youtu.be/m5b1B_0Qf_I?si=q6PxCRw9lohit_NU


Memfi
Let's cheaters cheat

😳አሁን ban ካደረግናቸው mining ከመጠናቀቁ በፊት ሌላ መንገድ ይፈልጋሉ እና ለአሁኑ ትተናችዎል እና claim ቀን ላይ  surprise(Ban) ይጠብቁ ብለዎል 😁


Blum. እና memefi በባይናንስ premarket በመግባት የመጀመሪያዎቹ ይሆናሉ።

That is great news for farmers.😊😊😊


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
Today major daily combo


ከላይ እንደነግርናችሁ x empire ላይ eligible ለመሆን 0.5 ቶን መክፈል እንደሚያስፈልግ እየተነገረ ነው ካመናችሁና ከለፋችሁ ሞክሩ እድላችሁን።
ግን አሁንም ቢሆን Don't expect much


Tomarket ላይ ያሉት ምስሎችና አገልግሎታቸው
1,2,3 ቁጥር ላይ ያሉት ምስሎች በእየለቱ ለሚሰጡ ታስኮች መስሪያ ናቸው ለምሳሌ የዛሬው ታስክ ሶስት ቁጥርን ሶስት ጊዜ እንዲሁም አንድ ቁጥርን ማለትም ዛፉን ሁለት ጊዜ ስትነኩት 2500 point ይሰጣችኋል
⭐️ 4 ቁጥር በ 24 ሰሃት አንዴ እሱን ስትነኩት 5000 የ Tom ፖይንት ይሰጣችኋል
⭐️ 5 ቁጥር በቀን ሶስቴ ስፓይን እድታደርጉ እድል ይሰጣችኋል ስፓይን ስታደርጉ የTon ሽልማትን ጨምሮ ሌሎችንም እድለኛ የሆናችሁበትን ይሰጣችኋል።

✅ በዚህ ወር ሊስት ይሆናል
✅ በየ ሶስት ሰሃት እንዴ እየገባችሁ ፋርም አድርጉ
For start
👉https://t.me/Tomarket_ai_bot/app?startapp=0000bQe4

If you have any comment👇


በፍፁም ያገኛችሁትን ገንዘብ እንዚህ ናገሮች ላይ እንዳታውሉት።

➡️የመጀመሪያው ያልታወቁ ምንነታቸው ያልታወቁ ክሪፕቶዎች ላይ ገንዘባችሁን እንዳታባክኑ።ምክንያቱም አሁን ላይ ብዙ ክሪፕቶዎች አሉ ወዲያው ጭማሪያቸውን አይታችሁ invest ለማድረግ ካሰባችሁ ልትከስሩ ስለምችሉ በደንብ ጥናት አድርጉና ጀምሩ።

🎮በመቀጠል የ ቨርችዋል ጌሞች አሁን ላይ እንደ አሸን የፈሉት  የቨርችዋል ጌሞች በቀላሉ የሚገኙ ስለሆኑ ገንዘባችንን ከማክሰር አልፈው ባዶ ሊያደርጉ ይቻልላሉ።ምክንያቱም ሞባይል ባንኪንግ📱 የምንጠቀም ከሆነ ወዲያው ያጣነውን ለማስመለስ በሚል ያለንን በሙሉ ልናጣ እንችላለን።
የኔ ህይወት ባለፉት ጊዜያት በእነዚህ ምክንያት ተበላሽቶ ነበር
ስለዚ አትሞክሩት🙅 በምንም ቢሆን በትንሽም ብላችሁ ይሄን ነገር እንዳትጀምሩት የጀመራችሁ ውጡ አስቀያሚ ነገር ነው እውነተኛ የሆነ ነገር ላይ ኢንቨስት አድርጉ

3⃣ሶስተኛ ሁሉ አማረሽን ገበያ አታውጧት እንዲሉ ያለንን ገንዘብ💶 ባልሆነ ነገር ላይ የምናጠፋው ከሆነ በሁላ መልሶ ሊቸግረን ይችላል።ከዚህ ይልቅ ኢንቨስት በማድረግ🕵 ትንሽም ብትሆን የማያቋርጥ ገቢ ብንገነባ ይሻላል። ከብዙ በትንሹ እናንተም ሃሳብችሁን አትደብቁ👇


Ton staion መስራት ለምትፈልጉ ብለም በቦቱ ላይ ይሄን አየርድሮፕ እንደታስክ አድርጎ አምጥቶ ነበረ
ፋርም ማድረግ ከ ስድስት ቀን በኋላ ያበቃል።
መሞከሩ አይከፋም በኋላ ከሚቆጫችሁ 6 ቀን ብቻ ስለሆነ በስምንት ሰሃት አንዴ እየገባችሁ ፋርም አድርጉ

👇 መጀመር ለምትፈልጉ
https://t.me/tonstationgames_bot/app?startapp=ref_ixj9lcmexwqwxbeqwdcvc7


የማጆር supply 10 ቢሊየን ነው ስለዚህ አንድ ሁለት ዜሮዎች መቀነሳቸው አይቀርም።
ከሶስት ቀን በኋላ ሊስቲንግ date እናውቃለን።
ሊስቲንግ በቅርቡ ጠብቁ በለዋል ቢያንስ ቢበዛ እስከ october 20 መጠናቀቁ አይቀርም


X empire የምትሰሩ ይሄን ፅሁፍ አይታችኋታል ግን አየርድሮፕ ለመቀበል ክፈሉ እያሉ ነው


አንዳንድ መረጃ ስለ Cats 

👉  የCats Total Supply 600 Billion ነው እጅግ በጣም በዝቷል ይሄ የሚያመላክተው ዋጋው በጣም የወረደ ነው።

👉  እና ደግሞ ከ አጠቃላይ Supply ላይ 55% የሚሆነው ለ Community የሚሰጥ ነው ነገር ግን በ 2 season

👉 season 1 አሁን September 30 ይጠናቀቃል እና ከ Total supply ውስጥ 30% ወይም 180 Billion Cats ይሰጣል የቀረው 25% season 2 ላይ ይሰጣል

👉 ሌላኛው የሚያስጠላው ነገር ደግሞ ከዚህ 180 Billion Cats ውስጥ 70%ቱ የሚሰጠው OG pass ላላቸው እና Ton transaction ለፈፀሙ ብቻ ነው OG pass ለማግኘት ደግሞ 1 Ton መክፈል ግዴታ ነው

👉  ከ 180 Billion Cats ውስጥ ደግሞ የቀረው 30% የሚሆነው የሚሰጠው ለ Normal ተጠቃሚው ነው ( Task, Invite friend እና Cats upload የመሳሰሉት ... )

  ስለዚህ ከ Cats ብዙ አትጠብቁ Less expect ይኑራችሁ


Major
Active ያልሆኑ player እንደሚያስወግዱና አሁን ላይ ያሉ የታስክ ስራዎች በ 50% እንደቀነሱ ተናግረዋል።

Показано 20 последних публикаций.